solomon tesema
News Opinion Uncategorized

“የጨቋኝ ተጨቋኝ፣ የገዳይ አስገዳይ ትርክትን እያነሳን ነገን ማጨለም የለብንም”

በአለማየሁ አንበሴ * በእያንዳንዱ ወረዳ ላይ የሥራ ቋንቋ በህዝበ ውሣኔ መወሰን አለበት * ለፌደራሊዝም አወቃቀር ታሪክን መሠረት ማድረግ ያስፈልጋል * ግባችን፤ የበጐ አድራጐት መንግስት መመስረት ነው የተወለደው በአዲስ አበባ ቢሆንም እድገቱና ትምህርቱ ግን ሀረርና ድሬደዋ ነው፡፡ የመጀመሪያ ድግሪውን ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስነ ጽሑፍና ታሪክ ያገኘ ሲሆን ሁለተኛ ድግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በስነ ጽሑፍና እንግሊዝኛ Read more

vaccines on Africans
Health News Uncategorized World

The French doctors who wanted to test vaccines on Africans and Western medicine’s dark history

Source: https://qz.com/ At a time when footballers have been urged to do more to address the effects of the COVID-19 pandemic, it was striking to see three Africans who have graced the world stage speaking out. In a television discussion that has become swiftly infamous, two French doctors—one of them the head of an intensive Read more

Pantsir-s1
Uncategorized

Ethiopia operating Pantsir-S1 air defence systems

Ethiopia is now operating the Russian Pantsir-S1 air defence system, with television footage showing the gun/missile defence system in Ethiopian National Defence Force service. Footage shown on Ethiopian television this month showed at least one system in service, alongside an S-125 (SA-3) launcher. It is not clear when the Pantsir-S1 system was delivered or how Read more

Getachew Reda
Uncategorized

ጌታቸው ረዳ የጠራውን ስብሰባ የትግራይ ወጣቶች ረግጠው ወጡ

ጌታቸው ረዳ የጠራውን ስብሰባ የትግራይ ወጣቶች ረግጠው ወጡ ጌታቸው ባለበት ደርቆ ቀረ አቶ ጌታቸው ረዳ በመቀለ ከተማ የትግራይ ወጣቶች ህብረት አባላትን በወቅቱ የትህነግ አቋም ላይ ለማወያየት  ስብሰባ ጠርተው የነበረ ሲሆን፤ የመደመር ፍልስፍናን ና በብልፅግና ፓርቲን መቀላቀልን አስመልክቶ ትህነግ/ህወሃት የማይቀበለው መሆኑን ና አስፈላጊ ከሆነም ሉአላዊት ትግራይን እስከመመስረት እርምጃ ለመውሰድ መወሰኑን አስመልክተው እየተናገሩ ባሉበት የስብሰባው ታዳሚ ወጣቶች Read more

የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት
Uncategorized

ጉዳዩ፡ በዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ንግግር ላይ ማብራሪያና ምላሽ ስለመጠየቅ

በዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ንግግር ላይ ማብራሪያና ምላሽ ስለመጠየቅ: የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ማህበረሰብ እራሱን የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር/ትህነግ/ እያለ በሚጠራው ድርጅት የተፈጸመበትን የመሬት ወረራና መስፋፋት ጥቃትና ከዚህም ጋር ተያይዞ የደረሰበትን የዘር ማፅዳት ወንጀል መታገል ከጀመረ እነሆ 40 ዓመታት ተቆጥረዋል። በኢትዮጵያ አንድነትና ዳር ድንበር መከበር፣ በርስቱና፣ በማንነቱ ድርድር የማያውቀው ህዝባችን በተለይም የትህነግን አገር አፍራሽ እኩይ ሴራና Read more