maykadra
News

በማይካድራ በትህነግ/ሕወአት የተፈጸመው ዘር ተኮር የህዝብ ጭፍጨፋ በራያም እንዳይደገም ከወዲሁ መንግስት ማንኛውን ርምጃ እንዲወስድ አቶ ደጀኔ አሰፋ፡ የራያ ማንነት አሰመላሽ ኮሚቴ አባል ስጋታቸውን ግለጽ አድርገዋል።

ማይካድራ በራያ እንዳይደገም!!!!!! – ደጀኔ አሰፋ

ትህነግ በማይካድራ የፈጸመውን ግልፅ ጄኖሳይድ ራያ ላይ የማይደግምበት ምንም ምክንያት የለም:: ዛሬ የትግራይ ብሄረሰብ ተወላጆችን ከራያ እያስወጣ የሚገኘው ትህነግ: ይህንኑ ጄኖሳይድ በራያ ህዝብ ላይ በግላጭ ሊደግመው መሆኑ ትልቅ ፍንጭ ሰጥቷል:: ህዝባችን ወደ አማራ ክልል እንዳይገባ እንኳን ትይነግ የልዩ ሃይል አጥር ሰርቷል:: በዚህ ሰዓት የራያ ወጣቶችን : የራያ ባለሃብቶችን እና ታዋቂ የሃገር ሽማግሌዎችን እያፈነ ይገኛል:: ይህም ለእርድ እያዘጋጃቸው መሆኑ ነው:: ስለዚህ ማይካድራ በራያ ሳይደገም. . . .

ትህነግ በማይካድራ የፈጸመውን ግልፅ ጄኖሳይድ
ትህነግ በማይካድራ የፈጸመውን ግልፅ ጄኖሳይድ

1ኛ) የመከላከያ ሰራዊታችን አሁንም በጥብቅ ያስብበት

2ኛ) የራያ ህዝብ መሳሪያ ያለህ መሳሪያህን : ገጀሞ ያለህ ገጀሞህን አንሳ!!!! ተናበብ!!! አሁኑኑ ተመካከር!!!! ተዝጋጅ!!!! ተኝተህ እንዳትታረድ!!! ቢያንስ ተከላክለህ ለመሞት አሁኑኑ ንቃ!!!! ወስን!!!! ጨክን!!!!

3ኛ) የራያ ሚሊሻ ለዚሁ ቀን ብቻ ራስህን አዘጋጅ!!!! ሌላ እድል የለህም!!! ህዝብህን ተከላክለህ ታሪክ ሰርተህ ሙት!!!! የያዘከው መሳሪያ ልጅህን ከእርድ ካላዳነ ጥቅሙ ምንድን ነው??? ህይወት አንዴ ነው!!! ታሪክ ስራ!!!!!

4ኛ) በትህነግ ውስጥ ያላችሁ የራያ ተወላጆች ድምፃችሁን የምታሰሙበት የመጨረሻዋ እድል በእጃችሁ ናት!!!! የራያ ህፃናት ሊታረዱ ታጭተዋል:: የራያ ወጣቶች እና ሽማግሌዎች ስም ዝርዝራቸው ተይዞ ሞት ተደግሶላቸዋል:: ድምፃችሁን አሰሙ!!!! ተቃወሙ!!!! እምቢ ከተባላችሁ ሸሽታችሁ በመውጣት የጄኖሳይዱ ተባባሪ አለመሆናችሁን አስመስክሩ!!!! ካልሆነ ግን እሳት ቤት እንደማይመርጥ እውቁት!!!!

>5ኛ) የትህነግ ባለስልጣናት ለዘመዶቻችሁ እና ለትግራይ ተወላጆች ስትሉ ብቻ ዳግም አጢኑት!!!! ማይካድራ ላይ የፈፀማችሁት ጄኖሳይድ መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ እጅግ አስቆጥቷል!!! ይህን ግፍ በራያ ላይ ብትደግሙት ምን ሊፈጠር እንደሚችል ገምቱት!!!! የወደፊት እጣ ፈንታችሁ በእጃችሁ ነው!!!! ስለዚህ ለራያ ህዝብ ብላችሁ ሳይሆን ለራሳችሁ ስትሉ ውሳኔያችሁን ዳግም አጢኑት!!!!! ይበቃል!!!! በቃ!!!!

ይህም ያልፋል!!!!
የኢትዮጵያ ህዝብ በፀሎት እና በዱአ ያስበን!!!!
ፈጣሪ የራያን ህዝብ ይጠብቅ!!!!
ደጀኔ አሰፋ

 

Source: ethiopoint.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *