በቢቢሲው የውሸት ትረካዎችን አጋላጭ አንዱ የሆነው ፒተር መዋይ የተጣራው እንደሚከተለው አቅርበነዋል።
ኢትዮጵያ በትግራይ ጁንታዎች ላይ የህግ የበላይነት ለማስከበር የምታደርገውን ጦርንት ተከትሎ የጁንታው ቡድን “ስጥ እንግዲህ” ማዕከል የተለያዩ የሃስት ወሬዎችን በመንዛት በጦሩ ሜዳ ያጡትን ድል በሳይበር ለማግኘት ቆርጠው መነሳታችው ግልጽ ቢሆንም የዓለም ሚድያዎች ማለትም እንደ ቢቢሲ ያሉት እያጋለጧቸው ነው።
“ስጥ እንግዲህ” ቡድን ከሚጠቀምባቸው የሃሰት ወሬዎች ወስጥ አሁን በትግራይ የመሸገውን የጁንታ ቡድን ወደ ህግ ለማቅረብ እየተደረገ ካለው ጦርነት ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው ወይም ከሌላ ቦታ የመጡ ምስሎችን አስመስሎ በማቀረብ ላይ የተመሰረተ መሆኑ ተረጋግጧል።
በማስመሰል ከቀረቡት ያሚሳይል መከላከያ ሲስተም
ከዚህ በላይ የሚታየውን ምስል ብዙዎች በሶሻል ሚድያ እየተቀባበሉ ኤስ-400 ሩሲያ ሰራሽ ሚሳይ መከላከያ ሲስተምና ከፍተኛ ሀይል ያለው እሳት የሚተፋ ሩሲያ ሰራሽ በትግራይ ጁንታው የኢትዮጵያን አየር ሃልይ ለመጣል እንደተጠቀመበት ለማስመስል ተሞክሯል።
“ስጥ እንግዲህ” ሀይል በዚህ አላበቃም። በመቀጠልም ይህ ዘመናዊ መሳሪያ በኢትዮጵያ መንግስት እጅ የሌለ ነገር ግን ጁንታው እንዳለው ተደርጎ ቢወራም ከጁንታው ተላላኪዎችና መስሎቻችው ውጭ በተረት ተረቱ ጆሮ ሊስጥ የፈለገ አለተገኝም።
ግልጽ መሆን ያለባቸው
ከላይ የምትመለክቱት ምስሎች ከጦርነቱ ጋር ምን ግንኙነት የሌላቸው ሲሆኑ ሆን ተብሎ ስውን የሚያሞኙና የሚያስፈራሩ መስሎአቸው ከሌላ ቦታ በመጡት ፎቶች ላይ የትግራይ ከልል ልዩ ሃይል አባላት በመጭመር በፎቶ ሾፕ ቅንብር የተዝጋጀ ማጭበርበርያ መሆኑ ነው። ያማጭበርበር ስራዎችን የሚከታተሉ ባለሞያዎ እንደማስርጃ ለምሳሌ በሰዕሉ ላይ የሚታየው የወታደር ምስል እውነተኛ ምስል ጋር ሲነጻጸር ገዘፍ ያለ መሆኑ አንዱ መጋለጫ እንድሆነ ይነግረናል።
ከዚህ በላይ የሚታዩት ምስሎች በደቡብ ሩሲያ አስትራሃን ተበሎ በሚታወቀው ክፍለ ሀገር ውስጥ ከሚገኘው ወታደሮች ልምምድ ከሚያደርጉበት ቦታ የተነሳ ፎቶ ነው። እንደዘጋቢው አባባል ይህን ከላይ ይምናየውን ምስል የያዘ ቪዲዮ በሩሲያ ቋንቋ ባለፈው ሴብተምበር ውስጥ በሶቫል ሚድያ ላይ ተለጥፎ እንደ ነበር ነው።
ኤስ-400 ከምድር ወደ አየር ተስፈንጥሮ የጠላትን በራሪ ማጥቃት የሚያስችል በጣም ዘመናዊ የሆነ ሲስተም ሲሆን በጣም ጥቅት የሚባሉ ሀገሮች እጅ የሚገኝ ሲሆን፡ እስከአሁኗ ስዓት ኢትዮጵያ እንደሌላት ነው የሚታወቀው።
እንደ ብሮንክ አባብል ከሆነ ኢትዮጵያም ሆነች የኢትዮጵያ ተጎራባች ሀገሮች ውስጥ የኤስ-300 ሆነ የኤስ-400 መስለ ሚሳይል ሲስተሞች እንደሌሉዋቸው ነው።
“ስጥ እንግዲህ” የጁንታው ቡድን ሊያሞኘን እንደሚሞክረው ይህ የሚቃጠል አይሮፕላን ምስል የተለመደው ቅጥፈት መሆኑም በማስረጃ ተረጋግጧል። ልክ የኢትዮጵያ አየር ሃይል እንደተመታ በማስመስል በሶሻል ሚዲያም ተቀባበልውታል፡፡
ሀቁ፡ ከላይ የምናየው በመቃጠል ላይ ያለው ምስል ጅላይ 2018 በኢራን ተሌቪዥን በየመኖች ተመቶ የወደቀው ይሳዊዲ ንብረት የነበረ ነው።
በሜይ 2015 በትዊተር ላይ — ሚግ-25 በሊብያ ዚንታን በምታባል ከተማ ተመትቶ የወደቀውም ሌላው ምስል ነው
መቸም ከዋሸሁ አይመልሰኝ ነውና የነዚህ ስዎች ስራ ከዚህ በላይ የምናየውን ምስል ከአማራ ክልል የመጡ ወታደሮች ሬሳ እንደሆነ አስመስለው ወሬውን ቢረጩም እውነቱ ግን ይህ ፎቶ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ 8 ከ150 ባላይ ተሳፋሪዎች ይዞ በአለፈው ዓመት በማርች ላይ ብዙም ሳይጓዝ በተከሰከስበት ግዜ የተወሰድውን ምስል ነው።