ኢሕአፓ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ በአሁኑ ስዓት በሀገራችን በተለይም በአማራው ክልል መንግስት በሚወስደው አላስፈላጊና የሰውን ህይወትና ንበረትን አውዳሚ ጦርነት በፍጥነት የህዝባችንን ሰቆቃና መከራውን የማስረዘም ዘምቻውን እንዲያቆም በመጠየቅ የሰጠውን መግለጫ ያንብቡ:: ኢሕአፓ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ
ሕገ መንገስቱ ሕገ አራዊት ካልሆነ ሕግ ይከበር ! አንድ የሆነን ማሕበረሰብ ወይም አካል አንድ ሁኑ ማለት ይከብዳል፡፡ ምንአልባትም የተሻለ ሊሆን የሚችለው የበለጠ አንድ ሁኑ ማለት ሳይሻል አይቀርም፡፡ በመሰረቱ፣አንድ እንሁን ያልነው አንድ የመሆን ተፈጥሯዊ ማንነታችን ስለሚፈቅድ ነው፡፡ መገለጫችን ስለሆነና ስለምንችል እንዲሁም አንድ መሆን ማለት የግዴታ አንድ አይነት ማለትም አይደለም፡፡ ‹‹ አንድ እንሁን ›› ያልነው አንድ አለመሆናችን Read more
አገራችን ኢትዮጵያ ብዙ የተፈጥሮ ሃብት በውስጧ አምቃ የያዘች አገር ናት። ይሁን እንጂ የተለያዩ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በፈጠሩት ተግዳሮቶች ምክንያት ዕምቅ ሃብቷን በበቂ መጠቀም ያልቻለች አገር መሆኗ ደግሞ እሙን ነው። ከነዚህ እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶቿ አንዱ የዓባይ ውሃ ነው። ዓባይ የኢትዮጵያን ለም አፈር ተሸክሞ አገር አቋርጦ በመጓዝ የታችኛው ተፋሰስ አገሮችን ሲመግብ መኖሩ ይታወቃል። እነዚህ ጎረቤት ተፋሰስ አገሮች Read more