Press Release

የአገራችንን ሕልውና ለማረጋገጥ በአንድነት እንቁም!

አገራችን ኢትዮጵያ አሁን የገጠማት ችግር መጠንና ጥልቀቱ ብሔራዊ ክብሯንና ሕልውናዋን የሚፈታተን ሆኗል። ኢሕአፓ የውስጥና የውጭ ችግሮችን በዝርዝር ከተመለከተ በኋላ ዘርፈ-ብዙውን ችግር ለመቋቋም ከመንግሥት፣ ከፖለቲካ ድርጅቶችና ከሕዝብ የሚጠበቁትን የመፍትሄ አቅጣጫዎች ማመላከት አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል። በአገራችን ውስጥ ጎልተው የሚታዩት ችግሮች ዛሬ ላይ ከሚገኙበት እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ከመድረሳቸው በፊት “ለውጡ የት ገባ?” በሚል ርዕስ በ2011 ዓ. ም በልሳናችን በዴሞክራሲያ ቅፅ 47 ቁጥር 2 ላይ የሚከተሉትን ምክረ-ሃሳቦች አቅርበን ነበር።

• የለውጡ ተቃዋሚዎች ሕዝብ በሰላም እንዳይኖር ሲያደርጉ እንዲሁም አክራሪ ብሔርተኞች ሕግ ሲጥሱ መለማመጥ ሳይሆን ሕጋዊ እርምጃዎች እንዲወሰዱ፣

• የችግር ምንጭ የሆነውን ሕገ-መንግሥት በብሄራዊ ዕርቅ መንፈስ ለውይይት ማብቃትና በውሳኔ-ሕዝብ ማፀደቅ፣ የክልል ጥያቄ የሚያነሱትን ዞኖች ካሉ ጥያቄያቸው በይደር እንዲቆይ

• ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላምና መረጋጋት ከማምጣት ይልቅ፣ ያሉትን ችግሮች እንዳያባብስና ለአክራሪዎች አቅም እንዳይሰጥ እንዲዘገይ የሚሉ ነበሩ።  ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *