Press Release

የፕሪቶሪያውን ስምምነት ማስፈጸም ጥንቃቄ ያሻዋል

 

ጥቅምት 24 ቀን 2015 ዓ. ም

የፕሪቶሪያውን ስምምነት ማስፈጸም ጥንቃቄ ያሻዋል

ከሃምሳ ዐመታት የዘረኝነትና የመከፋፈል ሤራና ድርጊት በኋላ፣ ከ27 ዐመታት የዕመቃና አፈና አገዛዝ በኋላ፣ ከሁለት ዓመታት የጦርነት ግድያ፣ ዕልቂት፣ ዝርፊያና ውድመት በኋላ፣ በተለይ በትግራይ፣በአፋር፣ በጎንደር፣ በወሎ ከሚኖረው ህዝብ ሚሊዮኖች ተፈናቅለው በርሃብ፣ በርዛት በስደት ለስቃይ ከተዳረጉና፣ ገና በውል ያልታወቁ ወገኖቻችን ለሞት ከተዳረጉ በኋላ ህ.ወ.ሓ.ት. ዕውን ሠላምን ከልቡ አምኖ ይቀበል ይሆን?

በኢትዮጵያውያን በኩል፣ መላው ህዝብ፣ ገዥው ፓርቲና ተፎካካሪ ፓርቲዎችም ጭምር ሠላምን አጥብቀው እንደሚፈልጉ ዕሙን ነው። በደቡብ አፍሪቃ ዋና ከተማ በፕሪቶሪያ በኢትዮጵያ መንግሥትና በተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ (ተሓህት) መካከል የተደረገው ድርድር የሚያሳየው ሁላችንም ያለንን የሠላም ፍላጎት ነው እንላለን።

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *