Zewdu&Tekola
Important_Message

በአማራ ክልል ምንም አይነት የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዳይደረግ ስለመከልከል

Amhara Bank
በአማራ ክልል ምንም አይነት የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዳይደረግ ስለመከልከል

በአማራ ክልል በብጄነራል ዘውዱ ስጥአርጌ፣ የ801 ኮር ዋና አዝዥ ትእዛዝ በምታዩት ድብድቤ መሰረት የአማራ ባንክ፣ በደላንታና ሳይንት አጅባራ ወርዳዎች ቅርንጫፍ ባንኮቹ እና እንዲሁም በሌሎች ከፍተኛ የገንዘብ እንቅስቃሴ በሚታይባቸው፣ ሆኖም በደብዳቤው ባልተጠቀሱ የአማራ ባንኮች ጭምር ምንም አይነት የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዳይደረግ ሃሳቡን ያቀረበው፣ በረጅሙ የጸረ አማራና የባንዳነት ታሪኩ የሚታወቀው፣ የአሁኑ የአማራ ባንክ የጸጥታ ሃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ ነው።

ይህ ግለሰብ የፌደራል ፖሊሱ ዋና አዝዥ የኮሚሽነር ደመላሽ ጉዳይ አስፈጻሚ በመሆን አዲስ አበባ ላይ ተቀምጦ የአማራ የደላንታና የሳይንት አጅባር ባንኮች ለፋኖ የሚሆን ከፍተኛ የገንዘብ እንቅስቃሴ የሚደረግባቸው ባንኮች ናቸው የሚለውን መረጃ፣ ቅንጡ መኪና በመስጠት የግል ተላላኪው ላደረገው ኮሚሽነር ደመላሽ በመስጠት ባንኮቹ አገልግሎት እንዳይሰጡ ማስደረግ ችሏል።

ተኮላ አይፎክሩ ከዚህ ቀደም በፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርምመራ ሃላፊ በነበረበት ወቅት፣ በርካታ ትልልቅ ወንጀሎች መርማሪ ሆኖ በሰራበት ጊዜ ምርመራዎቹ አንዳቸውም ውጤት እንዳይገኝባቸው በማድረግ ከመንግስት ጋር አሻጥር በመስራት ይታወቃል። የኤንጂነር ስመኝ እና የጄነራል አሳምነው ጽጌ ግድያዎችን ምርመራ የመራውና ውጤት አላባ ሆነው እንዲቀሩ ያደርገ የስርአቱ ሎሌ ነው፤ ተኮላ።

ከዚህ በተጨማሪ ግለሰቡ የፌደራል ፖሊስ የሰው ሃይል መምሪያ ሃላፊ በነበረበት ወቅት ከ41 እጩ ረዳት ኮሚሽነሮች ሹመት ውስጥ 34ቱ የኦሮሞ ተወላጆች እንዲሆኑ ያደረገ የአማራና የደቡብ የፖሊስ ከፍተኛ መኮንኖችን ያለእድሜያቸው ጡረታ እንዲወጡ በማድረግ የኦሮሞ ተረኞችን በወዶ ገባነት ራሱን በፍርፋሪ እየሸጠ ሲያገለግል የቆየ ግለሰብ ነው። አሁንም በአማራ ባንክ ውስጥ ከሚገኙ ሰራተኞች መሃል ለፋኖ የሚያደላ ልብ አላቸው በሚል ፍረጃ በርካታ አማራዎችን ከስራ እንዲባረሩ ያደረገ ከሃዲ ነው።

እንዲህ አይነት ወገኑን የከዳ ባንዳ በሚኖርበት ማህበረሰብ እንዲታወቅና ህብረተሰቡም አንቅሮ እንዲተፋው መደረጉ ለሌሎች ባንዳዎች ትምህርት ሰጪ ስለሚሆን በስፋት ምስሉን እና ድርጊቱን እንዲሰራጫ መረጃውን የላኩል ምንጮቻችን በአማራ ፋኖ ትግል ስም ጠይቀውናል።

ሁላችንም ይህን መረጃ እናሰራጭ

ድል ለአማራ ፋኖ

 

ምንጭ፥፥ የ አቶ አንድአርጋቸው ጽጌ የፌስቡክ ገጽ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *