የፌደራሊስት ሃይሎች ነን የሚሉ 35 “ድርጅቶች” በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ ከጥር 4-5 ቀን፣ 2012 ዓ/ም ተሰብስበው ጥር 6 ቀን፣ 2012 ዓ/ም የህብረ-ብሄር ፌደራሊስት ሃይሎች ጥምረት፣ ዓላማ፣ ስትራተጂና የትግል ስልት (ማኒፌስቶ) አፅድቀዋል። 80% የትግራይ ህዝብ “ሴፍቲ-ኔት” በተባለው ድር ተጠርንፎ በእርዳታ (ምፅዋት) እህል አስከፊና አስፋሪ ኑሮ እየገፋ ባለበት ወቅት ከድግሱ ወጪ ጀምሮ እስከ የጥምረቱ ቅንብር የቻለው Read more
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክረተርያት የሆኑት አቶ ንጉሡ ጥላሁን ዛሬ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ ቀደም ሲል ከነበሩት የሕክምና እና የለይቶ ማቆያ ማዕከላት በተጨማሪ 180 ያህል ለይቶ ማቆያዎች ተዘጋጅተዋል ብለዋል። እነዚህ 180 ተቋማት ከ180 ሺህ በላይ ሰዎችን የማስተናገድ አቅም እንዲኖራቸው ተደርጎ የሰው ኃይልን በማጠናከር እንዲሁም አስፈላጊ የሚባሉ ቁሳቁሶችም ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው ብለዋል። አቶ ንጉሡ አክለውም እነዚህ ስፍራዎች፣ Read more
Ethiopia African Union Summit South Sudan’s President Salva Kiir arrives for the opening session of the 33rd African Union (AU) Summit at the AU headquarters in Addis Ababa, Ethiopia Sunday, Feb. 9, 2020. Topics on the table for discussion included the situations in Libya and Sudan, as well as President Donald Trump’s Middle East initiative. Read more