ኢትዮጵያ ሙሉ ህይወቱን ሲታገልላት የኖረው የቁርጥ ቀን ልጅዋን ተገኝ ሞገስ አቦየን በሞት ተነጠቀች – የኢህአፓው አንጋፋ ታጋይ አቶ ተገኘ ሞገሥ(አባዬ) የዓላማ ፅናቱ ወደር የማይገኝለት ጠንካራ ሰው ነበር አዎ! በርግጥም ጋሽ ተገኘ (አባዬ) ጓዳችንም፤ አባታችንም፤ አሥተማሪያችንም ሁለመናችን ነበር፡፡ ከትግሉ ጎራ ርቀን ሞቅና ቀዝቀዝ ባልንበት ጊዜ ሁሉ ፍቅሩ የማይቀዘቅዝ ብሩህና ርህሩህ የዓላማ ፅናቱ ወደር የማይገኝለት ጠንካራ ሰው Read more
የፎቶው ባለመብት,REUTERS የምስሉ መግለጫ,አፈ ጉባኤ አንተኒ ሮታ 27 መስከረም 2023, 10:25 EAT በናዚ የጦር ቡድን ውስጥ አባል ሆነው የተዋጉ ዩክሬናዊን በአገሪቱ ምክር ቤት ጋብዘው አድናቆታቸውን የገለጹት የካናዳ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሥልጣናቸውን ለቀቁ። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሥልጣናቸውን እንዲለቁ የተደረገባቸውን ግፊት መጀመሪያ ላይ የተቃወሙት አፈ ጉባኤው አንተኒ ሮታ፣ ከፓርቲ መሪዎች ጋር ኦታዋ ውስጥ ከተወያዩ በኋላ ነው Read more
የኢትዮጵያን ጠላትና አሸባሪ ሃይል በጋራ እንመክት፣ በአሸናፊነትም ለድል እንዘጋጅ ሲል በሳኡዲ የሚኖረውና ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅምና እውነታ የሚከራከረው ወጣቱ ሱሌማን አብደላ ተናገረ፡፡ አሸባሪው ህወሃት ስልጣን ላይ በነበረበት ወቅት የራሱን የሌብነት ኔትወርክ ዘርግቶ ኢትዮጵያን ዘርፏል፣ በርካታ ዜጎችን በማሳደድ ገድሏል፣ በማሰር አሰቃይቷል። ለአሸባሪው ግፍ የተደራጀ ምላሽ ለመስጠት በጋራ የተነሳው ህዝብ ደግሞ ከ27 ዓመታት በኋላ አስወግዶት ኢትዮጵያን ካልዘረፍኳት ላፍርሳት Read more