Ethiopia's electoral board
News

Ethiopia election board proposes August vote

Addis Ababa (AFP) – Ethiopia’s electoral board on Wednesday proposed holding landmark national polls in August, at the height of the rainy season, a schedule that immediately drew criticism from at least two political parties. The elections are a critical step in the political transition being managed by Prime Minister Abiy Ahmed, who was appointed Read more

spyder-mr air defense
Africa News

Friction with Cairo over the Israel air defense system for Ethiopia’s Great Nile dam

Israeli firms have finished installing the advanced Spyder-MR air defense system for the Great Ethiopian Renaissance Dam upstream of the Nile – in the face of discord with Egypt. Cairo has strongly resisted the construction of Ethiopia’s mega-dam as a threat to its water security. It is estimated that the new dam when filled will Read more

nile
Africa News

Facts behind Egypt’s water crisis – and why it wants Ethiopian Nile water

As Egypt, Sudan and Ethiopia gather in Washington to discuss the Grand Renaissance Dam Ethiopia is building on the Blue Nile, it’s important to bear some points in mind. 1. Despite relying almost entirely on the Nile, Egypt has allowed its population to increase exponentially. The Egyptian population grew seven fold in the twentieth century, Read more

Ethiopia
Africa News

River of the Dammed

River of the Dammed: Ethiopian builders work on the Grand Ethiopian Renaissance Dam near the Sudanese-Ethiopian border on March 31, 2015. ZACHARIAS ABUBEKER/AFP/GETTY IMAGES Ethiopia’s continued efforts to dam the Nile could end in war with Egypt. Here’s how to stop that from happening. In October, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed won the Nobel Peace Read more

News

Egypt, Ethiopia, Sudan deadlocked over giant Nile dam, look to Washington talks

Water flows through Ethiopia’s Grand Renaissance Dam as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia on September 26, 2019. PHOTO | REUTERS Egypt, Ethiopia and Sudan remained deadlocked after two days of talks in their disputes over a giant hydropower dam on the Nile though Cairo said Read more

Ethiopia's electoral board
News Opinion

እውን ምርጫ ቦርድ ነጻና ገለልተኛ ነው ? – ይናገር የነበረ(ከምድረ ኢትዮጵያ)

የምርጫ ቦርድ አባላት ምልመላ ስውር ድራማ ! እውን ምርጫ ቦርድ ነጻና ገለልተኛ ነው ? – ይናገር የነበረ(ከምድረ ኢትዮጵያ) ይናገር የነበረ(ከምድረ ኢትዮጵያ). ይህ መጣጥፍ ዋና የምርምር ትኩረት በግንቦት ወር 2011 አም ማክተሚያ ላይ በጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ በኩል በኢህአዴግ ፓርላማ ፊት ቀርበው ከፍተኛ የሚባል ሀገራዊ ሃላፊነት የተጣለበትን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እንዲመሩ የተመረጡት ወገኖችን እንዲሁም እነዚህን አዳዲስ Read more

ግብፅ
News

‹‹ግብፅ የህዳሴ ግድቡ ለኢትዮጵያ አያስፈልጋትም የሚል ፍላጎት እንዳላት ነው ለእኛ የሚገባን›› ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)፣

የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ከግብፅና ከሱዳን ልዑካን መሪዎች ጋር ዮሐንስ አንበርብር ግብፅ ኢትዮጵያና፣ ሱዳን የታላቁ የህዳሴ ግድብን የውኃ ሙሌትና አለቃቀቅ በተመለከተ ሲያካሂዱት የቆየው የቴክኒክ ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁ የሚሰጠው ትርጉም፣ ግብፅ ግድቡ ለኢትዮጵያ አያስፈልጋትም የሚል ካልሆነም ግድቡ በተገቢ ዓመታት ውስጥ በውኃ እንዳይሞላ ፍላጎት እንዳላት ነው ሲሉ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ Read more

Ethiopia PM Abiy Ahmed
News

Ethiopia PM Abiy Ahmed asks South Africa leader to help in dam dispute

South Africa Ethiopia South African President Cyril Ramaphosa, right, with Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed looks on during the singing of the national anthems by a guard of honor prior to their talks at the Union Building in Pretoria, South Africa, Sunday, Jan. 12, 2020. (AP Photo/Themba Hadebe) JOHANNESBURG (AP) — Ethiopia’s prime minister Abiy Read more

Tewolde GebreMariam
News

Ethiopian Group CEO Tewolde GebreMariam Named, ‘Airline Executive of the Year’ by CAPA

Addis Ababa, 07 December 2019 Ethiopian Airlines Group CEO Mr. Tewolde GebreMariam has been recognized as ‘Airline Executive of the Year’ at the annual Global Aviation Awards for Excellence organized by Centre for Aviation (CAPA) in Malta on 5th December 2019. Mr.Tewolde GebreMariam won the title for his commendable individual influence on the aviation industry, Read more

የደንቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ
News

በኢትዮጵያ በደንቢ ዶሎና ጋምቤላ መሃል የታገቱት የደንቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች

ጉዳያችን /Gudayachn ጥር 2/2012 ዓም (ጃንዋሪ 11/2020 ዓም) በኢትዮጵያ በደንቢ ዶሎና ጋምቤላ መሃል የታገቱት 13 ሴት እና 4 ወንድ የደንቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ጉዳይ ብሔራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ትኩረት ተነፍጎታል በምዕራብ ወለጋ፣ መንግስት ሸማቂዎች ጋር ግልጥ ጦርነት ላይ ነው። መንግስት በእዚሁ አካባቢ በሚያደርገው ሽፍቶችን የማጥራት ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።በቅርቡ ሁሉም ነገር ወደነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ ይመለሳል። ለእዚህም Read more

The Federal Aviation Administration
News

U.S. regulator seeks to fine Boeing $5.4 million for defective parts on 737 MAX planes

By David Shepardson WASHINGTON (Reuters) – The Federal Aviation Administration (FAA) said on Friday it was seeking to fine Boeing Co <BA.N> $5.4 million (£4.14 million), alleging it failed to prevent the installation of defective parts on 737 MAX airplanes. The FAA alleged Boeing “failed to adequately oversee its suppliers to ensure they complied with Read more

Grand Ethiopian Renaissance Dam
News

Power-starved Ethiopia rallies around Nile dam as Egypt dispute simmers

The Grand Ethiopian Renaissance Dam will become the largest hydropower plant in Africa The Grand Ethiopian Renaissance Dam will become the largest hydropower plant in Africa (AFP Photo/EDUARDO SOTERAS) Metekel (Ethiopia) (AFP) – Cell phone batteries constantly dying, health centres bereft of modern equipment, a dependence on flashlights after sundown — Kafule Yigzaw experienced all Read more

ጀነራል ጃገማ
News

ጀነራል ጃገማ ኬሎን

ጀነራል ጃገማ ኬሎን ታዉቋቸው እንደሆነ አላውቅም፤ ግን ጄነራሉ ገና በዐሥራ አምስት ዕድሜያቸው አካባቢ፣ ኢጣልያን ሀገራችንን ከወረረ በኋላ፣ ሽማግሌና ሕፃን ሳይለይ ሲገድል፣ ያገሩን ሀብት ሲዘርፍ፣ ሚስት ሲደፍር፣ ያልተከለውን ዛፍ ለገበያው ሲቈርጥ፣ ያላሳደገውን ፈረስ ቀምቶ ሲጋልብ፣ ያላቀናዉን መሬት ከሕዝብ ዘርፎ ከባሕርማዶ ላመጣው ወገኑ ሲሰጥ፣ ቤቶችንና ቅዱሳት ስፍራዎችን ሲያቃጥልና ሲያረኵስ አይተው፣ ወንድሞቻቸውንና እኅቶቻቸውን አስከትለው፣ ሊዋጉ ጫካ የገቡና፣ ኋላም Read more

አክሎግ ቢራራ (ዶር)
News Opinion

“ሰላም ያስከተለው የብድር ድርሻ” ጥቅሙና ጉዳቱ ምንድን ነው? – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

አክሎግ ቢራራ (ዶር) Dr. Aklog Birara እትዮጵያና የእርዳታ ታሪኳ ኢትዮጵያ የጣልያንን ፋሽስት ኃይል እንደገና አሸንፋ ነጻነቷን ከተጎናጸፈች በኋላ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አጋር የነበረችው ዩናይትድ ኪንግደም ለኢትዮጵያ እርዳታ መስጠት ጀመረች። እንግሊዝ እርዳታዋን በ 1952 አቋረጠች፤ አሜሪካ ተካቻት። ከ 1950-1970 ባለው ጊዜ መካከል ኢትዮጵያ ከአሜሪካ፤ ከዓለም ባንክና ከሌሎች ለጋሶች ያገኘችው የእርዳታ መጠን $600 ሚሊየን ይገመታል። አንድ ሶስተኛ Read more

የምረጡኝ ቅስቀሳ
News Politics

እኔን ብትመርጡኝ ፣ ለሚመጣው ምርጫ ለጠጪዎች ውስኪ ፣ ለቃሚዎች በርጫ

  የምረጡኝ ቅስቀሳ (በላይ በቀለ ወያ) ፈገግ ብላችሁ እደሩ😂 . . እኔን ብትመርጡኝ ፣ ለሚመጣው ምርጫ ለጠጪዎች ውስኪ ፣ ለቃሚዎች በርጫ ለእግርኳስ ክለቦች ፣ ለእያንዳንዱ ዋንጫ ለፈረሶች ፍጥነት ፣ ለአህዮች እርግጫ በነፃ አድላለሁ። ።።። በሚመጣው ምርጫ ፣ እኔን ብትመርጡኝ ድምፃዊ ሳትሆኑ ፣ ድምፅ ብትሰጡኝ አንድ ዜማ ሰሪ ፣ አንድ ጊልዶ ካሳ😂 አንዲት ውብ ኮረዳ ፣ Read more

News

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ‘ለትግራይ ሕዝብ ያለኝን አማራጭ ሃሳብ እንዳላቀርብ ተቸገርኩ’ አለ

, የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲአ ማራጭ ሀሳቦችን እንዳያይ ሕገ-መንግሥታዊ መብቱ ታፍኖና ነፃነቱ ተገድቦ የሚገኘውን የትግራይ ሕዝብ’ በአማራጭነት ለማገልገል የማካሄደው ሕጋዊ ትግል ተገድቦብኛል ሲል የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት የትግራይ ሕዝብ ከመቸውም ጊዜ የተለየ ጭቆናና አፈና ውስጥ ነው በማለትም ፓርቲው አመልክቷል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችንና ምሁራንን በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ አወያይቷል። በውይይቱ Read more

News

በመላው አለም ከሚኖሩ የአርማጭሆ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ

1/3/2020 በመላው አለም ከሚኖሩ የአርማጭሆ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ: ሰሞኑን በምዕራብ ጎንደር፣ በአርማጭሆና ጠገዴ መካከል በታጠቁ ሽፍቶች የታገቱ ስድስት ህጻናት መጨፍጨፋቸውን ስንሰማ እግጅ ከባድ ሀዘን ተሰምቶናል፣ አስደንግጦናል፣ አበሳጭቶናል። ይህ በታዳጊ ህጻናት ላይ የተፈጸመ ጥቃት የቤተሰቦቻቸው ብቻ ሳይሆን፣ ወላጆች የሆንን፣ ከዛም አልፎ ሰዎች የሆንን ሁሉ ጥቃት ነው። ይህ ጥቃት የጎንደር ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ በአማራው ህዝብ ላይ ያነጣጠረ Read more

ዴሞክራሲያዊ ምርጫ
News Opinion

ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ወይንስ ሁንም ፍጅት እና ኮሮጆ ግልበጣ? – መንግስቱ ሙሴ/ዳላስ

በመንግስቱ ሙሴ – ከዳላስ የማይረሳው የ 100% አሸናፊነት እና መጭው ምርጫ በኢሕአዴግ ሸናፊነት ይጠናቀቃል ለ28 አመታት በስልጣን ላይ የቆየው ኢሕአዴግ በስውር ስብሰባው የወሰነውን ባናውቅም እራሱን ለሁለት ከፍሎ ለምርጫ እየሄደ መሆኑን ግን እያየን ነው። ከዚህ ቀደም የኢሕአዴግ/ህወሓት ተቃዋሚ ነን የሚሉ ትቂት ስብስቦችም ሌላ ቀርቶ በወጉ ሀገራዊ እርቅ እና በግልጽ ተነጋግሮ ሂሳብ ባልተወራረደባት ኢትዮጵያ ከሁለቱ የኢሕአዴግ ጎራ Read more

ኢሰመጉ
News

በእምነት ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! – ኢሰመጉ

ታኅሣሥ 14/2012ዓ.ም በኢሰመጉ የተሠጠ መግለጫ ኢሰመጉ – የኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 27 (1) ማንኛውም ሰው የማሰብ፣ የኅሊና እና የሃይማኖት ነጻነት እንዳለው ይደነግጋል፡፡ ይህ መብት ማንኛውም ሰው የመረጠውን ሃይማኖት ወይም እምነት የመያዝ ወይም የመቀበል፣ ሃይማኖቱንና እምነቱን ለብቻ ወይም ከሌሎች ጋር በመሆን በይፋ ወይም በግል የማምለክ፣ የመከተል፣ የመተግበር፣ የማስተማር ወይም የመግለጽ መብትን እንደሚያካትት ይገልጻል፡፡ የሃይማኖት ተከታዮች ሃይማኖታቸውን Read more

Zimbabwe
Africa News

POLICE brutality – in Zimbabwe journalists suffer as regime tightens grip

Harare (AFP) – Fanuel Mapfumo has been unable to lift heavy objects since a Zimbabwe police officer fractured his left arm as he was covering a story last August. The 28-year-old journalist was filming a banned protest in the capital Harare when it happened. Opposition supporters were voicing their discontent with the country’s ailing economy when Read more

Isaias Afewerki
Africa News Sport

Eritrean players fail to return home once again

Seven players from the Eritrean football team have gone missing after playing in the East African regional championship in Uganda. The rest of the squad have returned home following the Cecafa Senior Challenge Cup, where they finished runners-up. It’s the second time this year footballers from Eritrea have disappeared while on international duty after five Read more

Haile Larebo
News Opinion

የሊቅ ዐቢይ የሰላም ኖቤል ሽልማቱ ሲፈተሽ – ከኀይሌ ላሬቦ

ከኀይሌ ላሬቦ – ሊቅ ዐቢይ የሰላም ኖቤል ሽልማት በመቀበሉ የብዙዎቻችን ደስታ የሰማይ ጣራ እስከመንካት ደርሷል። አገሪቷ ያሳለፈችውንና እየተፋጠጠች ያለውን ስፍር ቊጥር የሌለውን ለሚሰማ ሁሉ ዘግናኝና አሰቃቂ ግፍና ሥቃይ ወደመርሳት ያለች ይመስላል። ሆሆታውንና እልልታውን እንደከንቱ ውዳሴ የሚያዩትም አልጠፉም። እንደነዚህ ዐይነቶቹ ሀገራዊ ክብርና ኩራት፣የሌላቸው ተብለው እየተወቀሱ ናቸው። የተሸለመችው፣ኢትዮጵያ፣ነች። ይኸንን የማይረዳ ጤንነቱ መመርመር አለበት እስከማለትም ተደርሷል። ይቅርታ ይደረግልኝና Read more

Abiy Ahmed
News

Five people suspected of burning down four mosques in Ethiopia’s Amhara region were arrested on Saturday

By Dawit Endeshaw ADDIS ABABA (Reuters) – Five people suspected of burning down four mosques in Ethiopia’s Amhara region were arrested on Saturday, a regional spokesman said, as rising inter-communal and ethnic violence threatens political reforms initiated by Prime Minister Abiy Ahmed. “Five people who are suspected of leading and organizing the attacks have now Read more

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)
News Politics

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ )በሀገሩ ውስጥ ህጋዊ ሰውነት ለማግኘት የሚያስችለውን ጉባኤውን በአዲስ አበባ እጅግ ስኬታማ በሆነ መንገድ ከአጠናቀቀ በሗላ የእውቅ ሙሁራኖችና አንጋፋ ፖለቲከⶉቻችን አስተያየት ምን ይመስላል?

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ኢሕአፓ የአላማ ጽናት ተምሰሌት ቅዳሜ ታህሳስ 4, 2012 (hዲስምበር 14, 2019) በሀገራችን ታሪክ የመጀመሪያው የሆነው የፖሊቲካ ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ )በሀገሩ ውስጥ ህጋዊ ሰውነት ለማግኘት የሚያስችለውን ጉባኤውን በአዲስ አበባ እጅግ ስኬታማ በሆነ መንገድ ከአጠናቀቀ በሗላ የእውቅ ሙሁራኖችና ፖለቲከⶉቻችን አስተያየት ምን ይመስላል? ከፈተ    

rahmat hussein
Africa News

Ethiopia’s surveillance network crumbles, meaning less fear and less control

Former volunteer government informant Rahmat Hussein, is seen at her home in the northern Ethiopian town of Debark Ethiopia’s surveillance network crumbles, meaning less fear and less control By Maggie Fick DEBARK, Ethiopia – Rahmat Hussein once inspired fear and respect for the watchful eye she cast over her Ethiopian neighborhood, keeping files on residents Read more

ዐቢይ አህመድ
News

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የደረሱ ሰብሎችን የሚሰበስቡ አርሶ አደሮችን አበረታቱ

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የደረሱ ሰብሎችን የሚሰበስቡ አርሶ አደሮችን አበረታቱ December 14, 2019 | Filed under: የዕለቱ ዜናዎች | Posted by: ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት በአርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት የደረሱ ሰብሎችን ሰብስበዋል። በዚህም አርሶ አደሮች የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ የሚያጋጥመውን የእህል Read more