የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
News

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መስራች ጉባኤ መግለጫ

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መስራች ጉባኤ መግለጫ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) –የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ከ1987ዓም በውጭ አገር ሆኖ የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ)ን አፋኝ ስርዓት ሲታገል የቆየ ድርጅት ነው። በኢትዮጵያ በተገኘው የለውጥ ሁኔታ ከሰኔ 2010 ዓ/ም ጀምሮ አገር ቤት በመግባት በሰላማዊ መንገድ ዓላማውን ሲያራምድ እና አባሎችን ሲመለምል ቆይቷል። አሁን ደግም የኢትዮጵያ የፓርቲዎች ምዝገባ ህግ Read more

micah messent
News

Awards created in memory of young B.C. advocate killed in Ethiopian Airlines crash

Awards created in memory of young B.C. advocate killed in Ethiopian Airlines crash. Micah Messent in a 2018 Facebook photo. Messent was en route to a UN conference in Kenya went the plane he was on crashed in Ethiopia on March 10, 2019, killing 157 people on board. (Micah Messent/Facebook) The legacy of a young B.C. environmentalist Read more

Omar al-Bashir
Africa News

Sudan’s Bashir awaits his fate in corruption trial:

Sudan’s Bashir awaits his fate in corruption trial Khartoum (AFP) – A verdict in the corruption trial of Sudan’s ex-president Omar al-Bashir is expected Saturday, eight months after the military deposed the strongman during unprecedented mass protests against his three-decade rule. Bashir is charged with illegally acquiring and using foreign funds. If found guilty, he Read more

Ethiopian epiphany
Features News

Ethiopian Epiphany inscribed in UNESCO Intangible Cultural Heritage

Ethiopian Epiphany inscribed in UNESCO Intangible Cultural Heritage borkena December 12, 2019 United Nations Educational Scientific and Cultural Organization (UNESCO) passed a decision to inscribe Ethiopian Epiphany in the list of World Intangible Cultural Heritage. Timkat celebration. Photo credit : FBC It is the Fourteenth session Intergovernmental Committee for the Safeguarding of the Intangible Cultural Read more

Boeing 737 Max
News

The FAA said the Boeing 737 Max had a high risk of crashing, but let the plane continue flying anyway

An internal FAA analysis after the first Boeing 737 Max crash found a high likelihood of future crashes. However, regulators decided to let the plane continue flying. The November, 2018 internal review was discussed by the House Rep. Peter DeFazio during a transportation committee hearing on Wednesday. The news was first reported by The Wall Street Read more

News

ህወሓት 8 ፀሃፊያን ቀጥሮ መጽሐፍት እያፃፈ መሆኑ ተሰማ‼ – በሙሉአለም ገ.መድህን

ህወሓት 8 ፀሃፊያን ቀጥሮ መጽሐፍት እያፃፈ መሆኑ ተሰማ – ከመጋቢት/2010 ጀምሮ ራሱን ጦርነት ላይ እንዳለ አድርጎ የሚቆጥረው ህወሃት የለውጡን አመራር ስም ለማጥፋት ሶሻል ሚዲያውንና ሳተላይት ቴሌቪዥኖችን በመጠቀም ላይ እንዳለ ይታወቃል። በተጨማሪነት ከአገር አቀፉ ምርጫ ወዲህ እንዲደርሱ የተፈለጉ መፅሐፍቶችን ለህትመት ለማብቃት÷ ghostwriters ቀጥሮ በማፃፍ ላይ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል ። ይሄን የመፅሐፍት ዝግጅት ለመስራት ስምንት ፀሐፊያን የተመመሉ Read more

abiy won the prize
Africa News

Ethiopian PM Abiy Ahmed receives Nobel Peace Prize in Oslo

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has received the Nobel Peace Prize and hailed the role played by former foe Eritrea resolving the long-running conflict between the two countries. Ethiopia PM collects Nobel Peace Prize, urges unity against hatred “I accept this award on behalf of Ethiopians and Eritreans, especially those who made the ultimate sacrifice in the Read more

PM Abiy Ahemed
Africa News

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ

  የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ። የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። በስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል። ባለፈው መስከረም 30 በኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆነው መመረጣቸው የሚታወስ ነው። ዶክተር ዐቢይ ለሰላም እና ለዓለም Read more

society support group in london
News

Ethiopian Civil Society Support Group in London, Ontario, Canada

Ethiopian Civil Society Support Group in London, Ontario, Canada António Guterres, United Nations Secretary General Stephane Dujarric, Spokesman for Secretary General: dujarric@un.org 405 East 42nd Street, New York, NY, 10017, USA 09 December 2019 RE: LOOMING GENOCIDE IN ETHIOPIA – OPEN LETTER Dear Mr. Guterres, As you know, the mission of the office of the United Read more

President Edgar Lungu
Africa News

Zambian president allegedly involved in illegal timber trade

Zambian president allegedly involved in illegal timber trade: report Lusaka (AFP) – Zambia’s President Edgar Lungu and other senior government officials have been accused of facilitating rosewood trafficking, according to an environmental investigation report. The delicate slow-growing timber species locally known as “mukula” is at risk of extinction, mainly due to growing demand from Asia. Read more

በትግራይ ክልል የሽረ ሕዝብ
News

በትግራይ ክልል የስሜን ምዕራብ ዞን ሽረ አካባቢ የሚገኙ 8 ወረዳዎች ሕዝብ ተቃውሞ‼

መረጃ! – በትግራይ ክልል የሽረ ሕዝብ ተቃውሞ‼ በትግራይ ክልል የስሜን ምዕራብ ዞን ሽረ አካባቢ የሚገኙ 8 ወረዳዎች ሕዝብ በህወሓት አመራሮች ትዕዛዝ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቢቀርብም ከ40 ሽማግሌ አዛውንትና እናቶች ውጭ ሌላ ሰው ሊገኝ አልቻለም። ወጣቱ ሙሉ በሙሉ በሰበሰባው ካለመገኘቱ በላይ በየወረዳዎቹ የሚገኙ ሚሊሻዎችም ከእናንተ በላይ ጠላት የለንም እናንተ ናችሁ (ህወሓቶች) አንድነታችን እያፈረሳችሁት ያላችሀት እናንተን ነው መታገል Read more

ብሔራዊ ፌደራሊዝምን በብሔሮች፣
News

ህወአት በመቐለ ያቀነባበረው መድረክ መጠናቀቁን ተከትሎ የተላለፈ የአቋም መግለጫ

መቐለ በተካሄደው ሕገ መንግስትን እና ሕብረ ብሔራዊ የፌደራሊዝም ስርዓት የማዳን ሁለተኛ አገር አቀፍ መድረክ መጠናቀቁን ተከትሎ ከተሳታፊዎች የተላለፈ የአቋም መግለጫ አገራችን ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በመፈቃቀድ በጋራ የመሰረቷት ቤት እንደመሆንዋ በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ አንድነትን ለመገንባት የሚያስችል ሕገ መንግስት እና ህብረ ብሔራዊ ፌደራሊዝምን በብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ይሁንታ ፀድቆ ወደ ሥራ ከገባ ወዲህ ከሃያ ዓመታት በላይ አስቆጥሯል። Read more

abiy ahmed
News

PM Dr. Abiy Ahmed, the 2019 Nobel Peace Prize winner, declines to speak to reporters at Oslo

COPENHAGEN, Denmark (AP) — The director of the Norwegian Nobel Institute has called it “highly problematic” that Abiy Ahmed, the 2019 Nobel Peace Prize winner, won’t attend any event next week where he could be asked questions publicly, while the spokesman for Ethiopia’s prime minister cited “pressing” domestic issues and the leader’s “humble disposition.” Organizers Read more

የኢህአፓ አዲሷ ሊቀ መንበር ስለ ፓርቲያቸው
News Opinion

የኢህአፓ አዲሷ ሊቀ መንበር ስለ ፓርቲያቸው — በአለማየሁ አንበሴ

የኢህአፓ አዲሷ ሊቀ መንበር ስለ ፓርቲያቸው — በአለማየሁ አንበሴ November 23/2019 – የመጀመሪያ ግባችን ምርጫ ማሸነፍ ሳይሆን አገር ማረጋጋት ነው – ኢትዮጵያን ለማዳን የሚደረጉ ጥረቶችን ሁሉ እንደግፋለን – ከዚህ በኋላ አሃዳዊት ኢትዮጵያ መቼም አትፈጠርም – አሁን በኢትዮጵያ ልክ ያልሆነው ነገር እየበዛ ነው ወ/ሮ ቆንጂት ብርሃነ ይባላሉ፡፡ ገና የ10ኛ ክፍል ተማሪ እያሉ ነው በፖለቲካ ውስጥ ንቁ Read more

በመስከረም አበራ
News Opinion

ግልፅ ወቀሳ ለኦሮሞ መኳንንት (በመስከረም አበራ)

ግልፅ ወቀሳ ለኦሮሞ መኳንንት (በመስከረም አበራ) – ይህን ጦማር ፈቃዳችሁ ሆኖ እንድታነቡ ስፅፍ አስቀድማችሁ፣ምናልባትም ርዕሱን ብቻ አይታችሁ “ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት” የምትሉ አትጠፉም፡፡ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ ጊዜየን ወስጄ የምፅፈውን ፅሁፍ እንዳታነቡ እንዳይከለክል ስል ብቻ  ማንነቴ እናንተ እንደምታስቡት እንዳልሆነ ለመግለፅ እገደዳለሁ፡፡እኔ ከኦሮሞ እናት እና ከአማራ አባት የተወለድኩ ጎጃም ውስጥ ያደግኩ ሰው ነኝ፡፡ ስለዚህ ኦሮሞ እጠላለሁ ማለት እናቴን Read more

Sidamo
News

Ethiopian referendum overwhelmingly backs new federal region

Hawassa (Ethiopia) (AFP) – Ethiopia’s Sidama people have voted overwhelmingly for a new federal region, with 98 percent choosing autonomous rule, the electoral board said Saturday. The result means a major shakeup in Ethiopia, with analysts saying it could inspire other groups to push for autonomy to redraw boundaries in Africa’s second most populous country, Read more

eprdf logo
News

ከኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት ከሕዳር 11—12 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በፓርቲ ውሕደት፣ በፕሮግራምና ሕገ ደንብ ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ኢሕአዴግ ሀገር መምራት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች በርካታ ለውጦችን ያስመዘገበ ድርጅት ነው፡፡ የድህነት ምጣኔን በመቀነስ፣ ተከታታይና ፈጣን ዕድገት በማስመዝገብ፣ መሠረተ ልማቶችን በማስፋፋት እና Read more

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር
News

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከነጃዋር ምን አለው? – ነፃነት ዘለቀ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከነጃዋር ምን አለው? የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንደማንኛውም የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ሰብኣዊ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ሁሉ በዘር፣ በቀለምና በሃይማኖት አድልዖ የማያደርግ፣ የሰው ልጆችን በምንም መንገድ ሳያዳላ እኩል ለማገልገል የተቋቋመ ድርጅት ነው፤ ይህን ዓላማውን መተዳደሪያ ቻርተሩ በሚገባ ይጠቅሰዋል፡፡ ይህ የገለልተኝነት ተፈጥሮው በአንድ ወይ በሌላ መንገድ ከተጣሰ ድርጅቱ ጤናማ አይደለም ማለት ነው፡፡ Read more

Ethiopia’s ruling coalition
News

Ethiopia’s ruling coalition on Thursday approved Prosperity Party

Ethiopia’s ruling coalition on Thursday approved the merger of three of its four ethnic-based parties into a single – Prosperity Party ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia’s ruling coalition on Thursday approved the merger of three of its four ethnic-based parties into a single national one ahead of the 2020 elections, part of the prime minister’s Read more

About Jawar
News

Ethiopia’s inability to protect its ethnic minorities is the biggest obstacle to peace

  On Oct. 23, Jawar Mohammed—a high-profile activist and media mogul—accused Ethiopia’s security forces of trying to orchestrate an attack against him, a claim police officials later denied. What then followed is quite depressing. Over the next two days, violence that took ethnic and religious dimensions, erupted in much of the country’s Oromia region and Read more

ሰነዱ ፀደቀ
News

ሰነዱ ፀደቀ

ኢሃአዴግ የውህደት ሰነዱን  አፅድቀውታል በኢህአዴግ ጽ/ቤት የፓርቲዎችና የሲቪክ ጉዳዮች ኃላፊ November 14, 2019 ‹ከህወሓት በስተቀር ሶስቱም ድርጅቶች የውህደት ሰነዱን አፅድቀውታል››- አቶ ፍቃዱ ተሰማ በኢህአዴግ ጽህፈት ቤት የፓርቲዎችና የሲቪክ ጉዳዮች ኃላፊ የኢህአዴግን የውህደት ጉዞ እውን ለማድረግ የተከናወነው የጥናት ሰነድ ወደተግባር እንዲገባ ከህወሓት በስተቀር ሶስቱም የኢህአዴግ ድርጅቶች በየማዕከላዊ ኮሚቴዎቻቸው ማጽደቃቸው ተገለጸ፡፡ አጋር ድርጅቶችም የውህ ደቱን ጠቀሜታ በመገንዘብ Read more

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክቶር አቢይ አህመድ
News

ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክቶር አቢይ አህመድ

2019-11-10 (እ.ኤ.አ) ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክቶር አቢይ አህመድ:- ሰሞኑን የጃዋርን የድረሱልኝ ጥሪ ተከትሎ በአገራችን በልዩ ልዩ ቦታዎች በወገኖቻችን ላይ አሳዛኝ ክስተት ተፈጽሟል። ብዙ ህጻናት፣ አዛውንቶች፣ እናቶች፣ አባቶች፣ የሃይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ያለአግባብ በግፍ ተገድለዋል፣ ቆስለዋል፣ ከቦታቸውም ተፈናቅለዋል፣ የእምነት ተቋማትም ተቃጥለዋል ወይም የመቃጠል ጥቃት ተሞክሮባቸዋል። ይህ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው አሳዛኝና ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ባንድ ሰው የድረሱልኝ ጥሪ ባየነውና Read more

ህወሓት
News

ከደህንነት መ/ቤት ያፈተለከ ሚስጥራዊ መረጃ

ከደህንነት መ/ቤት ያፈተለከ ሚስጥራዊ መረጃ፡- ጄ/ል ሳሞራ ዬኑስ በሱዳን 8ሺህ ወታደር እያሰለጠኑ ነው!. ህወሓት በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች ከሚፈፀሙ የተቀናጁ የወንጀል ተግባሮች፣ የብሔር ግጭቶች፣ የዜጎች መፈናቀል፣ ወዘተ በስተጀርባ የህወሓቶች እጅ እንዳለ ስንናገር ለአንዳንዶች ውሸት ይመስላቸዋል። በእርግጥ ለህወሓት አባላትና ደጋፊዎች በተጨባጭ ማስረጃ የተደገፈ መረጃ ማቅረብ ቀርቶ ድርጊቱ ከዓይናቸው ስር የተፈፀመ ቢሆን እንኳን አምነው ለመቀበል ይቸግራቸዋል። ምክንያቱም እንዲህ Read more

ዓቢይ
News

ከዓለማቀፋዊ የአማራ ሕብረት የተሰጠ መግለጫ: እነጅዋር ሙሃመድ ለፍርድ ይቅረቡ

ከዓለማቀፋዊ የአማራ ሕብረት የተሰጠ መግለጫ: ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ለሕይወት መጥፋትና ንብረት መውደም ተጠያቂ የሆኑት እነጅዋር ሙሃመድ ለፍርድ ይቅረቡ:: ዶ/ር ዓቢይ አህመድ እንደመጡ በትኩሱ ያደረጓቸውን ሥራዎችና የወሰዷቸውን ዲሞክራሲያዊ የሚመስል እርምጃዎች በማድነቅ፣ ዘራፊና ገዳይ የነበሩት የወያኔ መሪዎች በመወገዳቸው የተሰማውን ደስታ በመግለጽ አማራው ከየሚኖርበት በሰልፍ እየወጣ ድጋፉን መስጠቱ ይታወሳል፡፡ ነገር ግን፣ እየቆዬን ስንመጣ፣ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ፣ ስንሞት ኢትዮጵያ” በማለት Read more

egypt and uganda
Africa News

Spy leaks Egypt conspiring with Uganda, South Sudan to sabotage Ethiopian Dam

 5/5 Egypt South Sudan Uganda Could these be the Conspirators? The day foreign ministers of Egypt, Ethiopia and Sudan traveled to the United States for what Ethiopian government described as “discussion” over the Ethiopian Dam, South Sudanese news source reported, citing leaked sources, that Egypt has been conspiring with Uganda and South Sudan against Read more

question mark
News

የአብይ ካቢኔ መናጥ ጀመረ እንዴ!? የሁሉቱ ሚኒስትሮች ይለቃሉ መባል እና አንድምታው!

የጤና ጥበቃ ሚ/ሩ አሚር ሊለቁ መሆኑን አስቀድሞ ምንጭ ጠቅሰን ለመዘገብ ሞክረናል።የውሃ ሀብት ሚኒስትሩም እንደሚለው ጋዜጠኛ ዮሐንስ አንበርብር ግምቱን ጨምሮ ጽፉዋል። የአብይ አህመድ(ዶ/ር) ካቢኔ እየተናጠ ይሆን? ግብጽ እንዲህ በግራ በቀኝ በአባይ ጉዳይ ወዲያ ወዲህ በምትልበት ወቅት ሽንጣቸውን ገትረው ሲሟጋቱ የምናውቃቸው ስለሺ በቀለ እውን በግል ምክንያት ነው የሚለቁት? ይሄ የህዳሴ ግድብ መጨረሻው እንዴት ነው? ዋና ኢንጂነር ምስጢራዊ Read more

Somalia
Africa News

Countries taking sides in Kenya’s maritime row with Somalia

A dispute over maritime territory in the Indian Ocean between Kenya and Somalia has resulted in major western countries lining up on either side, depending on which of the two African nations best serves their oil interests. The disputed territory is 100, 000 square kilometers with prospects of vast oil and gas deposits. Diplomatic relations between the Read more