“third-party negotiation is not something that Ethiopia will reach into an agreement on,the issue will only be resolved on a technical level.” – , Minister of Water, Irrigation and Electricity – Dr. Seleshi Bekele U.S. Treasury Secretary Steven Mnuchin is expected to host the foreign ministers of Egypt, Ethiopia and Sudan, as well as the Read more
News
በኦሮሚያ ክልል ለሰሞኑ ህይወት መጥፋትና ንብረት መውደም ምክንያት የሆኑ አካላቶች ለሕግ እንዲቀርቡ
በኦሮሚያ ክልል ለሰሞኑ ህይወት መጥፋትና ንብረት መውደም ምክንያት የሆኑ አካላቶች ለሕግ እንዲቀርቡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ጠየቀች በኦሮሚያ ክልል ለሰሞኑ ህይወት መጥፋትና ንብረት መውደም ምክንያት የሆኑ አካላቶች ለሕግ እንዲቀርቡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ቅዱስ ሲነዶስ ምልዓተ-ጉባኤ አሳሰበ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቅዱስ ሲነዶስ ምልዓተ-ጉባኤ ከጥቅምት 12 እስከ 24 ቀን 2012 ዓ.ም ያካሄደው ጉበኤ ዛሬ ተጠናቋል። ይህንንም ተከትሎ አባ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ርእሰ Read more
“የፖለቲካና የኢኮኖሚ ስብራቶችን ለመጠገን መደመር ትክክለኛ አማራጭ ነው” አቶ ሌንጮ ባቲ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አማካሪ
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የተፈጠሩ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ስብራቶችን ለመጠገን መደመር ትክክለኛ አማራጭ እንደሚሆን ተገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት አማካሪ አቶ ሌንጮ ባቲ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ የተበላሸውን የፖለቲካ የኢኮኖሚ ስርአት ለማስተካከል ብቸኛው አማራጭ ፌዴራሊዝም ሲሆን መደመር ደግሞ እውነተኛ ፌዴራሊዝም እንዲመጣ የሚያደርግ አተያይ ነው። ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በርካታ የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ Read more
Pope Pope Francis Prays for Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Victims of Violence in Ethiopia
More than 70 Killed During October NOVEMBER 03, 2019 15:01JIM FAIRANGELUS/REGINA CAELI “I am grieved by the violence of which the Christians of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church are victims. I express my closeness to this Church and to its Patriarch, dear brother Abuna Matthias, and I ask you to pray for all the victims Read more
In her NYC Marathon debut, a Kenyan rookie beat a Kenyan superstar
New York (AFP) – Geoffrey Kamworor and Joyciline Jepkosgei sealed a double victory for Kenya at the New York Marathon on Sunday, storming to convincing wins in the men’s and women’s races at the annual showpiece. Kamworor, the 2017 New York champion, pulled clear in the closing stages to take the tape in Central Park Read more
Ethiopia: PM Abiy says death toll from recent protests rises to 86
ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed said on Sunday the death toll from protests last month had risen to 86 and urged citizens to resist forces threatening to impede the country’s progress. “We have to stop those forces who are trying pull us two steps back while we are going one step Read more
Russia On The Ongoing Persecution of Christians in Ethiopia
OCP Secretariat Petitions President of Russia On The Ongoing Persecution of Christians in Ethiopia OCP News Service – 1/11/2019 Global: Apart from petitioning the United Nations, and several Human Rights organizations, the Secretariat of the Orthodoxy Cognate PAGE (Pan-Orthodox Christian Society) has petitioned the honorable President of Russia – Vladimir Putin on the ongoing persecution Read more
በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ …..
በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም አስተዳዳሪዎች ናቸው ኦሮሞ ክልል የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየተፈፀመባቸው ያሉ ቦታዎች ክርስትያኖች በቁጥር ይበዛሉ: የሚተዳደሩት ግን በሙስሊሞች ነው:: ይህ መሆኑ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው እንዲፈፀም:መከላከል እንዳይኖር እና የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው ከተፈፀመ በሁዋላም ከአጥፊዎቹ ይልቅ ከጭፍጨፋው የተረፉት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ምክንያት ሆኗል:: በኦሮሞ ክልል ሙስሊም Read more
“ቀይ መስመር ተጥሷል…!!!” ፕ/ት ሳህለወርቅ ዘውዴ
ሰሞኑን በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ውስጥ በአብዛኛው ዘር እና ሀይማኖትን ኢላማን ያደረገው እና ለበርካታ ዜጎችን ህይወት እንዲቀጥፍ ምክንያት የሆነው ጭፍጨፋ “ቀይ መስመሩን ያለፈ ነው” ሲሉ ፕ/ት ሳህለወርቅ ዘውዴ ድርጊቱን በጽኑ አወገዙ። ፕ/ት ሳህለወርቅ በወዳጆች መገናኛ መረብ የቲውተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ” ዘር እና ሀይማኖት ለፖለቲካ ጥቅም እንዲውሉ ሲደረግ፣ንጹሀን እና ሰላማዊ ዜጎቻችን በአሳቃቂ ሁኔታ Read more
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ይፈቱ! – ያሬድ ኃይለማርያም
አዎ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ይፈቱ! መቼም ይህ ሁሉ ውርጅብኝ በአገር እና በሕዝብ ላይ እንደማያባራ ዝናብ ሲወርድ ዝም ማለትዎ አንድም አቅም ማጣት፣ አንድም በፓርቲ ሰንሰለት ተጠርንፈው፣ አንድም ከብሽቀት፣ አለያም ምን ይዤ ነው ሕዝብ ፊት የምቀርበው ከሚል በሰዋዊ ስሜት ተውጠው ይሆናል። ወይም እኛ ልንገምተው ያልቻልነው ሌላ ችግር ገጥሞዎት ይሆናል። ለማንኛውም ግን ዝምታዎ እስከ አሁን ግርምታን ፈጥሯል። ከዚህ Read more
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ፣ – የኢዲኤፍ ወቅታዊ መግለጫ
እስከመቼ? እስከመቼ ኢትዮጵያና ህዝባችን ለግል ዝናና ለስልጣናቸው ሲሉ ግለሰቦችና ቡድኖች በሚወስዱት የህዝብን ፍላጎት ያልጠበቀ እርምጃና ትርክት ስንንገላታና ስንጨነቅ፣ ስንፈናቀልና ስንሰደድ፣ ስንራብና ስንገደል እንኖራለን? እስከመቼስ ህዝባችንን እንመራለን፣ እናስተዳድራለን ብለው ስልጣን በጨበጡና ለስልጣን በሚያንጋጥጡ ግን በተግባራቸው ለአንድነታችን፣ ለታሪካችንና ለቀጣይነታችን ደንታቢስና ደካማ በሆኑ የመንግስትና የፓርቲ ተብዬ መሪዎች እንንገላታለን? ከነሱና ከነርሱ ብቻ መፍትሄስ እስከመቼ እንጠብቃለን? እስከመቼ ድረስ ለራሳችን መቆም Read more
ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከታምራት ላይኔ (የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር)
ታምራት ላይኔ (የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር) ኢትዮጵያን የመምራት ሃላፊነት እጅዎ ላይ በወደቀበት በእዚህ ታሪካዊ ወቅት አገሪቱን የህወሃት የበላይነት ከነበረበት የኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ወደ ነጻ፣ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ የስርአት ለውጥ ለማሻገር ሁለት የተሻሉ አማራጮች ከፊትዎ ተደቅነው ነበር። አንደኛው አማራጭ በኢህአዴግ በውስጡ የተገኘውን የስልጣን ሽግሽግ በመጠቀምና ግንባሩን ራሱን መሳሪያ በማድረግ፣ በተነጻጻሪ ሰላማዊ ሊሆን በሚችል ሁኔታ፣ ደረጃ በደረጃ በሚካሄዱ ለውጦች Read more
ቆንጨራ አከፋፋዩ ማነው!? አብይ ስልጣንዎን ይጠቀሙ ወይ ለሕዝቡ ቁርጡን ይንገሩ!! – ሀብታሙ አሰፋ
የሕወሓት መሪዎች ከስልጣን እንደወረዱ ሰሞን ቆንጨራ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ያከፋፍሉ ነበር። ከዚህ ሁሉ የሚታወሰው አባይ ጸሐይዬ በቤንሻንጉል ድብቅ ስብሰባ አድርጎ በወጡ ማግስት ለዕቅዱ ተግባራዊነት አንድ መኪና ቆንጨራ በክልሉ ፖሊስ ተይዙዋል።ይሄ አብይ ስልጣን ላይ የወጡ ሰሞን የሆነ ነው። ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ፣በድሬዳዋ እና በሐረር ጥቃት አድራሽ አሸባሪዎች በጭካኔ ያጠፉት ሕይወት ሳያንስ ሌላ ንጹሃንን የመቅጠፍ Read more
የአሜሪካ ባለሥልጣን-በአሜሪካ ወታደራዊ ጥቃት እንደሞተ የሚታመን መሪ ነው
ዋሽንግተን (ኤፍ.ቢ.ሲ) – በአለም አቀፍ ጅሃድ ላይ ያስተዳድረው እና በአለም ውስጥ በጣም የሚፈለግ ሰው የሆነው የእስላማዊ መንግስት ቡድን መሪ የሆነው አቡበከር አል-ባግዳዲ በሶሪያ በተደረገው የአሜሪካ ወታደራዊ ጥቃት targetedላማ ከተደረገ በኋላ እንደሞተ ይታመናል ፡፡ አንድ የአሜሪካ ባለስልጣን ለአስሺዬትድ ፕሬስ ቅዳሜ መገባደጃ ላይ አል-Baghdadi በሶሪያ ሰሜናዊ ምዕራብ Idlib ግዛት targetedላማ መሆኑ ታወቀ ፡፡ ባለስልጣኑ በበኩሉ ፍንዳታ በአይኤስ Read more
East Africa reels from deadly floods in extreme weather
Nairobi (AFP) – A powerful climate phenomenon in the Indian Ocean stronger than any seen in years is unleashing destructive rains and flooding across East Africa — and scientists say worse could be coming. Violent downpours in October have displaced tens of thousands in Somalia, submerged whole towns in South Sudan and killed dozens in Read more
ሃገር የማዳን ጥሪ ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ገና ሲመሠረት ጀምሮ ኅብረብሄራዊ የሆነ፣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሉዓላዊነት፣ ለሃገሪቱ የግዛት አንድነት የማያወላውል አቋም በማንገብ አሁን ድረስ ያኔ የተነሱትን መሠረታዊ የፖለቲካ አቋሞቹን በማጠንከር ትግሉን ቀጥሏል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዋና ዋን አቋሞቹን በማንገብ ያለማወላወል ታግሏል፣ አታግሏልም። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ማስከበር፣ እኩልነት የሰፈነባትና ዜጎች በመፈቃቀድ አብረው የሚኖሩባት አገር መገንባት፣ ሉዓላዊነቷን የጠበቀች Read more
Parkinson’s Disease and Antioxidant Treatment
A recent study highlights a promising potential therapy for the neurodegenerative disease Posted on October 23, 2019 by Nathan Gock Parkinson’s disease currently affects over 10 million people worldwide, and in the United States approximately 60,000 people are diagnosed with the disease each year. It is a disease in which the brain cells, or neurons, that produce dopamine progressively die Read more
“ተከብቤያለሁ ብሎ ወደ ሕዝብ ከረጨው ግለሰብ ጀምሮ ጥፋተኞች ለፍርድ እእዲቀርቡ…” ከ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሠጠ መግለጫ
ኢትዮጵያ ህዝብ ለቀረበለት አገርን የማዳን ጥሪ በሕብረት መልስ መስጠት የሚገባው ወቅት ዛሬ ነው! ለኢትዮጵያዊያን የነፃነት፣ እኩልነትና የዴሞክራሲ ጥያቄ የህይወታቸው አካል ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ከውጭ ወራሪም ሆነ ከውስጥ አምባገነን አገዛዝ ጋር የሚያደርጉት ትንቅንቅ ዛሬም መቋጫ አላገኘም፡፡ በየምዕራፉ ግን የለውጥ ጮራዎች ብልጭ ድርግም ማለታቸው ህዝባችንን ለሠቀቀን ዳርገውታል፡፡ በዘመናዊት ኢትዮጵያ እንኳን ከአራት በላይ የለውጥ ብልጭታዎች ታሪክ ሆነው Read more
Ethiopian Patriarch tearful message for followers of Orthdox church
Ethiopian Patriarch Abune Mathias seem to have lost confidence in the capability and/or willingness of Ethiopian government to protect citizens from radical groups In Bale Robe, radical groups have declared new laws, like in the tradition of ISIS occupied areas, outlawing social or economic interaction with Ethiopian Orthodox Church followers, and ethnic Amharas too. Ethiopian Read more
ኦሮሞ ያልሆኑ የናዝሬት ወጣቶች በቄሮ እና ኦሮሚያ ፖሊስ
ኦሮሞ ያልሆኑ የናዝሬት ወጣቶች በቄሮ እና ኦሮሚያ ፖሊስ ትብብር ከፍተኛ ድብደባ ደርሶባቸው ወደ እስር ቤት እየተጋዙ ነው የኦሮሚያ ፖሊስ ንፁሃንን የናዝሬት ወጣቶችን ራሳቸውን:ከጥቃት የተከላከሉትን ከቄሮ ጋር በመሆን:እንግልት እያደረሱባቸው መሆኑን መረጃ እየደረሰን ነው Source: ZeHabesha
አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው ከካናዳው መገናግኛ ራድዮ ጋር October 26, 2019 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ
የሰባአዊ መብት ተሟጋቹ አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ በካናዳ ከሚተላለፈው ከመገናግኛ ራድዮ ጋር October 26, 2019 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው
ከ40,000 በላይ የኦሮምያ ልዩ ኃይል ስልጠና ለምን አስፈለገ ?
የመከላከያ ሰራዊት ተቋም ቁልፍ የውሳኔ መስጫ ቦታዎች በተረኞች እንዴት እንደተወረረ ተመልቱ በኬኛ የተለከፉት ፅንፈኞች ግን ዛሬም አማራ ነው የሚመራን እያሉ መንጋውን ያሳስታሉ 1. የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኃዛዥ አብይ አህመድ (ኦሮሞ) 2. መከላከያ ሚኒስቴር ለማ መገርሳ (ኦሮሞ) 3. የብሄራዊ ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ደመላሽ ገብረምካኤል (ኦሮሞ) 4. የመከላከያ የዘመቻ መመሪያዎች ዋና አዛዥ ጀነራል ብርሃኑ ጁላ (ኦሮሞ) 5. Read more
አሁንስ ዝም አንልም – ኢሕአፓ
ኢሕአፓ “አሁንም ቢሆን፣ እንደበፊቱ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ኦሮሞም ሆነ አማራ፣ ትግራይም ሆነ አፋር፣ ወላይታም ሆነ ሲዳማ፣ ሶማሌም ሆነ ጋምቤላና ሌሎችም ብሄር ብሄረሰቦች፣ ለሰላም፣ ለፍቅርና ወንድማማችነት ባላቸው የማይናጋ አቋም ላይ ያለን ጽኑ እምነት አሁንም በአቶ ሽመልስ የተዛባ ንግግር ንቅንቅ እንደማይል ለአቶ ሽመልስና ለአክራሪ ጠባብ ብሄረተኞች መልሰን ልናሳውቃቸው እንወዳለን።” ኢሕአፓ ሀገርቤት የሚያደርገውን ይፋዊ እንቅስቃሴ ለመደገፍ የቀድሞ አባላቱ Read more
ሐረር ለጁሃር በቃ አለ
ሐረር ለጁሃር ደጋፋችሁ በቃ እያለ፡ በግፍ የተገደለዉ መስፍን አለማየሁ ላይ የቀብር ስነ ስርዓት ሕዝቡ ድምጹን በማሰማት ጥቃቱን አውግዞዋል ትላንት በሐረር በጽንፈኞቹ በዘር ጥላቻ በግፍ የተገደለዉ መስፍን አለማየዉ የቀብር ስነ ስርዓት ሕዝቡ ድምጹን በማሰማት ጥቃቱን አውግዞዋል። ሕዝቡ በየአቅጣጫው ለህልውናው ለመብቱ ቆርጦ እየተነሳ ነው። ጥቂት ጽንፈኞች ኦዴፓ ውስጥ የመሸጉ ባለስልጣናትን ጋሻ አድርገው በተቀነባበረ ሁኔታ የፈጸሙት የሽብር ተግባር Read more
ከጃዋር መሃመድ ጋር ተያይዞ የተነሳው ሁከትና ብጥብጥ ኦነግ ከህወሓት ጋር በመተባበር የተጠነሰሰ ሴራ
በትላንትናው ዕለት ከጃዋር መሃመድ ጋር ተያይዞ የተነሳው ሁከትና ብጥብጥ ከህወሓት ጋር በመተባበር የተጠነሰሰ ሴራ እንደሆነ ነግሬያችሁ ነበር። እንሆ ዛሬ አንድ ማንነቱ ካልተገለፀ የደህንነት መስሪያ ቤት ባልደረባ በደረሰኝ መረጃ መሰረት በእርግጥ የትላንቱ ግምቴ ትክክል እንደነበር አረጋግጧል። ይህ ከታች ያለው መረጃ ከህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባል ከሆነው አቶ ጌታቸው ረዳ ኢሜል ሃክ ተደርጎ የተገኘ ነው። በዚህ የኢሜል መልዕክት Read more
Boeing ousts airliner chief as 737 MAX crisis grows
SEATTLE/WASHINGTON (Reuters) – Boeing Co on Tuesday ousted the top executive of its commercial airplanes division, Kevin McAllister, marking the first high-level departure since two fatal crashes of its 737 MAX jets. The company named veteran Boeing executive Stan Deal to succeed McAllister effective immediately as president and chief executive of Boeing Commercial Airplanes (BCA). Read more
ዋልያ ኢንፎርሜሽን ከታዋቂው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ከአቶ አክሊሉ ወንዳፈረው ጋር
ዋልያ ኢንፎርሜሽን | ከታዋቂው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ከአቶ አክሊሉ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ
የሰዎች በሕይወት የመኖርና የአካል ደኅንነት ከቦታ ቦታ በነጻነት ያለሥጋት የመንቀሳቀስ ….
ኢሰመጉ– ጥቅምት 07 ቀን 2012 ዓ/ም የሰዎች በሕይወት የመኖርና የአካል ደኅንነት፣ ከቦታ ቦታ በነጻነት ያለሥጋት የመንቀሳቀስ፣ የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ነፃነትና አቤቱታ የማቅረብ መብታቸው ይከበር! ጥቅምት 07 ቀን 2012 ዓ/ም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ኢሰመጉ/ ለሕግ ልዕልና፣ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር የቆመ ድርጅት ነው። በመሆኑም በአገሪቱ በየጊዜው የሚከሰቱትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በተመለከተ ትኩረት Read more
Egypt to press for outside mediator in Ethiopia dam dispute
By Aidan Lewis CAIRO (Reuters) – Egypt will push Ethiopia this week to agree to an external mediator to help resolve a deepening dispute over a giant hydropower dam being built on Ethiopia’s Blue Nile, officials said on Sunday. Egypt sees the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) as an existential risk, fearing it will Read more
በመቀሌ ያለ ፍትህ እየተሰቃዩ ያሉ የራያ ወንድሞቻቸን ስቆቃ – ደጀኔ አሰፋ
የራያ ወንድሞቻቸውን የፍርድ ሁኔታ ለመከታተል ወደ መቀሌ የሄዱት የራያ ተወላጆች ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸው ሲሆን በዚህ ሰዓት የጊደይ ዋዕሮ እህት የሆነችው አወጣሽ ክንፈ “ፎቶ እያነሳሽ ለራያ ኮሚቴ የምትልኪው አንች ነሽ” በሚል የሃሰት ክስ በመቀሌ አስረዋታል። = ወንድማችን ሙለታ ዳግም ለህዳር 10 ተቀጥሯል። በጣም የሚገርመው ምስክሮች የተገኙ ቢሆንም ምስክሮች አልተገኙም በሚል የጥድፊያ ሻጥር ከ34 ቀናት በኋላ ይቅረብ ብሎ ችሎቱ ወስኗል። = Read more
ከኢህአዴግ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ
ኢህአዴግን ከግንባርነት ወደ አንድ ህብረ ብሄራዊ ውህድ ፓርቲ የማሸጋገር ጉዳይ በ1996 ዓ.ም ከተካሄደው 5ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ ጀምሮ በተከታታይ በተካሄዱት የድርጅቱ ጉባዔዎችና የተለያዩ ድርጅታዊ መድረኮች ሲነሳ የቆየ ጥያቄ እንደሆነ ይታወቃል። በሁሉም የኢህአዴግ መድረኮች በውህደቱ አስፈላጊነት ላይ ስምምነት እየተያዘበት የሄደ ሲሆን በየጉባዔዎቹ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ውህደቱን በጥናት ላይ ተመስርቶ ለመፈፀም የሚያስችሉ እንቅስቃሴዎች ሲደረጉ ቆይተዋል። ይልቁንም በቅርብ ጊዜያት Read more
ከጥቅምት 5/2012 ጀምሮ በራያ ሕወሓት ለጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሯል
ህብር ረዲኦ እንደዘገበው በዛሬው ዕለት ጥቅምት 5/2012 በራያ ሕወሓት ለጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሯል።ጥይት፣የወታደር ዩኒፎርም፣ቃሬዛ እና አካፋ ለታጣቂዎች እያከፋፈለ ነው። የራያ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ደጀኔ አሰፋ የሕወሓትን የጦርነት ዝግጅት የፌደራል መንግሥት እና አዴፓ ሊያውቁት ይገባል ሲል መረጃውን ይፋ አድርጉዋል። ሰሞኑን ለአንድ ሳምንት ስብሰባ ላይ የቆየው ሕወሓት ትላንት ባወጣው መግለጫ የኢህአዴግን ውህደት ተቃውሞ፣ሕዝቡ Read more
ለአፋር ህዝብ በተለይም ለወጣቶች/ዱኮ ሂና እኛ የሸዋ ወጣቶች ከጎናችሁ እንደሆንን ለመግለጽ እንወዳለን። – ሸዋ የአማራ ወጣቶች ማህበር
በአፋር ክልል ጅቡቲና ኢትዮጵያን በሚያዋስነው አፋምቦ ወረዳ ከፍተኛ ግጭት ተቀስቅሶ ከ16 ሰው በላይ እንደሞተ እና ከ30 ሰው በላይ እንደቆሰለ አሁንም ቁጥሩ እንደሚጨምር እየተገለፀ ይገኛል። በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረው የአፋር ህዝብ ፣ትናንት በወያኔ ህወህት ቁጥጥር ስር ወድቆ ሲበዘበዝ ቢቆይም ፣ አሁንም ገዥዎች የአፋርን ህዝብ ረፍት በመንሳት ህዝቡ እንዳይረጋጋ እና ለተረኝነት ብዝበዛ እንዲመቻቸው እየሰሩ ይገኛሉ። መነሻቸውን ከሶማሌ ላንድ እና Read more
Killing without any reason’: Deaths in rural Ethiopia spark outcry
Lower Omo Valley (Ethiopia) (AFP) – For decades, herders in Ethiopia’s Lower Omo Valley have relied on guns to fend off rivals as well as hyenas and lions roaming the forests and plains. But over the past month, security forces have embarked on a campaign of forced disarmament that pastoralist leaders say has been accompanied Read more
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አህመድ ሙሐመድ ለአብመድ እንዳስታወቁት ጥቃት አድራሾቹ የተደራጁና የሶማሌ ላንድ የሠሌዳ ቁጥር ያለው ተሽከርካሪ የሚጠቀሙ ነበሩ
ቅዳሜ ከሌሊቱ 9፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ አፋንቦ ወረዳ ሰንጋ የሚባል መንደር በተፈጸመው ጥቃት የ17 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ በርካቶች መቁሰላቸውንና እንስሳትም መዘረፋቸውን ኃላፊው አስታውቀዋል፡፡ ጥቃት የተፈጸመበት መንደር ከጂቡቲ ድንበር 35 ኪሎ ሜትር አካባቢ ርቀት የሚገኝ መሆኑን ያመለከቱት አቶ አህመድ በጥቃቱ ሕጻናትና ሴቶች ክፉኛ ሰለባ መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡ በአንዳንድ የመገናኛ ብዙኃን ጥቃቱ የተፈጠረው በግጦሽና ውኃ ምክንያት በአፋርና Read more