TPLF
News

በህወሃት የሽብር ቡድን ህጻናትን በሃሺሽ አስክሮ የገቡበት ውጊያ

“ከመቀሌ በመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ አቅጣጫ ወስደውን አፋር እስከምንደርስ ወዴት እንደሚወስዱን አላውቅም” ህጻን ሄለን ሀድጉ ህጻን እየሩሳሌም ሃይላይም በእንባ ታጅባ ከመቀሌ መከላከያው ከወጣ በሁዋላ ታፍና ወደ ጦርነት መግባቱዋን ትናገራለች *********************************** ከትግራይ፡ መቀሌ አስከ አፋር ድረስ ባልጠና ጉልበታቸው ተጉዘዋል። ከወንዝ ውሃና ከደረቅ ብስኩት ውጭ ለዛለ የህጻን ጉልበታቸው ያገኙት የለም። በህወሃት የሽብር ቡድን ተገደው ድንገት በገቡበት ውጊያ ብዙ Read more

TPLFChildSoldure
News

የታጠቁ ታዳጊዎች በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ውስጥ መታየትና ያስነሳው ጥያቄ

15 ሀምሌ 2021, 07:14 EAT የፎቶው ባለመብት,GETTY IMAGES/YASUYOSHI CHIBA የምስሉ መግለጫ,የ11 ዓመቱ ታዳጊ በመቀለ ከተማ እራሱ ከእንጨት እና ብረት የሰራውን መሳሪያ ይዞ እና የወታደር መለዮ አድርጎ። ሰኔ 25 2013 ዓ.ም.። “እኛ መንደር ይኖር የነበረውን የገደልኩት ልጅ ዛሬም ድረስ በህልሜ አየዋለሁ ‘ዝም ብለሽ እኮ ነው የገደልሽኝ’ እያለ በህልሜ ያነጋግረኛል።” ይህን ለአሜሪካው ቀይ መስቀል ያለችው በመካከለኛው አፍሪካ Read more

doctors without border
News

The levels of violence against civilians and the atrocities committed in Tigray are utterly shocking.

JUL 7, 2021 Share in FacebookShare in TwitterShare in LinkedIn NEW YORK/BARCELONA, JULY 7, 2021—Following the brutal murders of three of its staff in the Ethiopian region of Tigray on June 24, Doctors Without Borders/Médecins Sans Frontières (MSF) is demanding that local parties to the conflict carry out an immediate investigation into the killings. Without assurances that MSF’s medical Read more

Ghion magazine
News

ባልደራስ “የምርጫ ካርድ የታደለው የዜጎችን ማንነት መሠረት ባደረገ መልኩ ነው” አለ

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን የተመለከቱ ጉዳዮችን በዘረዘረበት የጥናት ክፍል በመራጮች ምዝገባ ወቅት ስለተስተዋሉ ችግሮች፣ ስለ ምርጫ ጣቢያዎች ተደራሽነት፣ ስለ ምርጫ አስፈጻሚዎች አመላመል ሂደት እንዲሁም የመራጮች መዝገብን ለመመርመር ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን ተመልክቷል። ፓርቲው እነዚህን ጉዳዮች የተመለከቱ መረጃዎች ያሰባሰበው “በድፍን አዲስ አበባ” ተዘዋውሮ መሆኑንም አስታውቋል። የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ ለማውጣት ችግሮች ገጥመዋቸው እንደነበር የሚጠቁመው Read more

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)
News Press Release

በአገራችን ብሔራዊ ክብር አንደራደርም – ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተሰጠ መግለጫ

ግንቦት 25/2013 ዓ.ም. የአገራችን ኢትዮጵያ የረዥም ጊዜ ታሪኳ ከቀይ ባህርና ከአባይ ወንዝ ጋር የተሳሰረ ነው። በመሆኑም ከጥንት ጀምሮ የህልውናዋ ብቻ ሳይሆን የሰሊሟም ጠንቅ እንደሆነ እስካሁን ቀጥሏል። ቀይ ባህር ማለት ከፍተኛው የምዕራብ አገሮች ንግድ የሚንቀሳቀስበት መስመር በመሆኑ የአካባቢው አገሮች በተለይም ለኢትዮጵያ ሁሌጊዜ የሥጋት ምንጭ ነው። የአባይ ወንዝም እንዲሁ። በመሆኑም ከዚህ በፊት በአገራችን ሊይ ከውጭ የተሰነዘሩ ጥቃቶችና Read more

ethioAmerica
News Press Release

“አሜሪካ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብታ ፖለቲካዊ መፍትሔ ያመጣችበት ታሪክ የለም” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ስለአቢሲኒያ ኢትዮጵያ ማራኪና አስደናቂ ተፈጥሮ፣ አዝርዕት፣ እንስሳት፣ ባሕል፣ በዓላት፣ ወግ፣ ቁሳዊና መንፈሳዊ ቅርሶች፣ ልዩ የሆነውን የዘመን ቀመር፣ ታሪክ እና አየር ንብረት የሰሙት ምዕራባውያን ትኩረት የተሳበው ገና የዓለም ስልጣኔ ጎህ ሳይቀድ ነበር፡፡ የእንግሊዝ ዕለታዊ ጋዜጦች ተደጋጋሚ ሽፋን፣ የሳሙኤል ጆንሰን “ራሴላስ- የአበሻው መስፍን” እና የሜጀር ሀሪስ “የኢትዮጵያ ደጋማ ምድር” መጽሐፍት ልብ Read more

ethioAmerica
Africa Analysis News Politics

New U.S. Hostilities Against Ethiopia Threatens Horn of Africa

By Lawrence Freeman May 24, 2021 On May 23, U.S. Secretary of State, Antony Blinken, announced visa restrictions “for any current or former Ethiopian or Eritrean government officials, members of the security forces or other individuals …responsible for or complicit in undermining the resolution of the crisis in Tigray.” According to the State Department press Read more

cnn fake news
Africa News World

CNN Misinformation News on Ethiopia which is neither verified nor evidenced.

Minilik Salsawi The recent report the Cable News Network (CNN) aired about Tigray State of Ethiopia is one-sided and lacks accuracy and comprehensiveness by shunning restoration of electric, telecom and internet services and other positive developments, a renowned writer Jeff Pearce said. In his latest social media post Pearce stated that CNN’s Nima Elbagir’s report had low appetite Read more

maikarda
Africa News World

Ethiopia: Mai Kadra, Metekel, and the Media Shame That Won’t Be Forgotten

It’s more sinister than you thought. Put the pieces together, and it’s hard to escape the implication that the TPLF always intended to have a bloodbath, possibly one right across the country and in Addis if they had been more successful in battle. The clues are there. And evidence is waiting to be examined. Unfortunately, the Read more

AmaraMilitia
Africa News World

What Ethiopia needs is less, not more, ethno-nationalism

The TPLF, not the Abiy government and its allies, is responsible for the ongoing conflict in Ethiopia. Yohannes Gedamu Yohannes Gedamu is a lecturer of Political Science at Georgia Gwinnett College in Lawrenceville, GA, US. 10 May 2021 On November 29 of last year, Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed announced the end of his administration’s military offensive Read more

2021 ed alfetir
News

ከሜክሲኮ እስከ ባንቢስ በተዘረጋው ጎዳና ላይ “የኢፍጣር ስነ-ስርዓት”

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– 1442ኛ የረመዳን ጾምን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ሲሆን፣ የኢፍጠር ፕሮግራሙ በሰላም እንዲከናወን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ከ10ሺህ በላይ ሰዎች ተሳታፊ የሚሆኑበት የኢፍጣር ፕሮግራም ከመከናወኑ አስቀድሞ ከተለያዩ ቤተእምነቶች የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶችና ወጣቶች የጎዳና ላይ ኢፍጣር የሚካሄድበትን ቦታ አጽድተዋል። በጽዳት ዘመቻው ላይ የሀይማኖት አባቶች ባስተላለፉት Read more

Dr.beyene
News

“የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ውዝግብን ከመጫር ባሻገር የፈየዱልን አንዳችም ነገር የለም” ፕ/ር በየነ

የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች መምጣት አለመምጣት በአገራዊው የምርጫ ሂደት ላይ የሚያሳድረው አንዳችም ተጽዕኖ እንደሌለ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ)ፕሬዚዳንትና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስታወቁ ። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳስታወቁት፣ የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች መምጣት አለመምጣት በአገራዊው የምርጫ ሂደት ላይ የሚያሳድረው አንዳችም ተጽእኖ የለም፤ ምክንያቱም ታዛቢዎች Read more

Demeke Mokonnen
News

የኢትዮጵያ መንግስት ከህወሓት ወንጀለኞች ጋር ለድርድር አይቀመጥም – ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከህወሓት ወንጀለኞች ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አን ሊንዴ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ በውይይታቸው በዋናነት መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ ትኩረት አድርገው መምከራቸውን ከውጭ Read more

Ethiopian ocean
Africa News World

Mapmakers once referred to the southern Atlantic Ocean as the Ethiopian Ocean

By Mary Alexander Chief copy editor and Facebook program coordinator, Africa Check May 2, 2021 “The Atlantic Ocean was known as Ethiopian Ocean until the 19th century,” reads text on a graphic posted on Instagram last month. It includes what looks like a part of an old map showing the western coastline of Africa, the ocean labelled “Aethiopian Read more

LAWRENCE FREEMAN
Africa Analysis News World

U.S. Senators’ Call for Postponing Ethiopian Election is Foolish and Very Dangerous

Ethiopia is scheduled to have parliamentary elections on June 5, 2021. (courtesy of Addis Standard Facebook) May 7, 2021 Lawrence Freeman On June 5, Ethiopia will conduct national parliamentary elections that will be decisive not only for Ethiopia, but the entire Horn of Africa.  On the eve of Special Envoy, Ambassador Jeffrey Feltman’s first trip Read more

TA
Africa News World

Harvard’s School of Public Health, cancel Tedros Adhanom’s award

  18 April 2021 Two years ago, I published a historical thriller, Money, Blood and Conscience, about an Ethiopian-American love affair during the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) dictatorship. I later decided to add to the book a nonfiction “afterword,” an author’s note to the reader. It called for Ethiopia’s former TPLF rulers to be held Read more

south africa
Africa News

Busting South Africa’s xenophobic myths starts at grassroots

A concerted effort is needed to prevent attacks on foreign-born migrants ahead of this year’s local elections. 12 APR 2021  /  BY GODFREY MULAUDZI , LIZETTE LANCASTER AND GABRIEL HERTIS The past year has been deadly for African and Asian-born migrants in South Africa. And if past trends are anything to go by, it is about to become deadlier. Shocking footage of attacks emerged Read more

Dr.Natalia
Africa News World

Refugees in Tigray dressed up to stage “Eritreans cutting breasts”

awasaguardian April 10, 2021   As Tigrayan militiamen were “preparing to film a scene” staging Eritrean soldiers mutilating women’s breasts, the refugee hostages who became actors forced to dressed up in Eritrean army uniform, made a daring escape in December, in a new damning revelation from Tigray disclosed Friday by an European migrant advocate Dr Natalia Paszkiewicz. Read more

badr ethiopia
News

ረ መ ዳ ን ሙ ባ ረ ክ

አፕሪል 12, 2021 በሀገራችን ኢትዮጵያ እና በዲያስፖራ የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶችእንዲሁም ለዓለም ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ 1442 ኛዉ  ዓመተ ሂጅራ የረመዳን ወር አላህ (ሱብሁዋነሁ ወተአላ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁበማለት ምኞቱን ይገልጻል። በሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከዉጭ እና ከዉስጥ ዘርፈ ብዙ ችግሮችየሀገሪቱን አንድነትና ሰላም እየተፈታተኑ መሆኑን  በድር ኢትዮጵያይገነዘባል ። በዚህ ፈታኝና ወሳኝ ወቅት በተደጋጋሚ የንጹሀን ዜጎች Read more

parties
News

ኢሕአፓ, መኢአድ, አብንና, አትፓ በሱዳን የተወረረውን መሬት ለማስመለስ ሁሉንም አማራጭ እንደሚጠቀሙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አስታወቁ

በሀይማኖት ግርማይ                       መጋቢት 30 ፣ 2013 ኢትዮጵያ እና ሱዳን የሚወዛገቡበትን የድንበር ላይ የግዛት ይገባኛል ጥያቄ በተመለከተ በሕዝብ ይሁንታ ተመርጠው ሥልጣን ቢይዙ ለጉዳዩ እንዴት እልባት ሊሰጡት እንደሚችሉ በ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ ላይ ለሚወዳደሩ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች አዲስ ዘይቤ ጥያቄ አቅርቧል። አዲስ ዘይቤ ጥያቄ ያቀረበላቸው የፖለቲካ ፖርቲዎች የአማራ Read more

TheWeeknd
Africa Entertainment News World

The Weeknd Donates $1 Million to Relief Efforts in Ethiopia

By Ellise Shafer Sun, April 4, 2021, 1:10 PM The Weeknd is donating $1 million to relief efforts in Ethiopia amid the ongoing conflict between the government in Addis Ababa and the Tigray region. The conflict has resulted in the deaths of thousands and the displacement of more than two million people, according to NPR. Last month, Read more

DR. Tedros
Africa Analysis News World

Open Letter to Sri Sri Ravi Shankar: Dr Tedros is not a man of health but a politician tutored by China

In the world of truth. There are no colors or shades. There is only the truth. The truth is that Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus had been derelict in his duty as the Director-General of the World Health Organisation (WHO) at the onset of the Coronavirus pandemic which the world is still reeling under. The Coronavirus Read more

jawar-bekele-lemma
Analysis News

የጃዋር ቅዠትና የበቀለ የተላላኪነት ፖለቲካ – የለማ ሃዲድ መሳት

March 14, 2021 02:53 pm by Editor Leave a Comment አቶ በቀለ ገርባ ከእስር ተፈተው አሜሪካ እስከገቡ፣ ከአሜሪካም ሜኖሶታ ከጃዋር ጋር ጫጉል ቆይተው እስኪወጡ የሚናገሩትንና የሚያደርጉትን የሚያውቁ፣ የሚያመልኩትን አምላክ ተግሳጽ መስማት የሚችሉ፣ በዙሪያቸውም ሆነ በሩቅ ባሉ ክብር ያላቸው ፖለቲከኛ እንደነበሩ ስምምነት አለ። ይህ ስምምነት ነበር አቶ በቀለን በኢትዮጵያ ለውጥ ቢፈጠር ሁሉንም አቻችለው ወደ በጎ መንገድ Read more

EPRP
News Perspective

ኢሕአፓ: የሴቶች ጥያቄ ዛሬም አልተመለሰም

የሴቶች ጥያቄ ዛሬም አልተመለሰም የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ.ም. የዴሞክራሲ ሥርዓት ተጀመረ፣ ተግባራዊም ሆነ ከሚባልባት ከጥንታዊቷ ግሪክ ጊዜ ጀምሮ ሴት ልጅ አደባባይ አትወጣም፣ የመምረጥም ሆነ የመመረጥ መብት አይገባትም፣ በሀብት ክፍፍልም ወንድ ላቅ ያለውን ድርሻ ይወስዳል እየተባለ ነው የተኖረው።  ይህ ኅብረተሰቡ ለዘመናት የኖረበት መንገድ የኅብረተስቡን ግማሽ አካልና የቤተሰብ መሥራቾችን ቅስም ስብሮ የጓዳ ሠራተኛ ወይም “የቤት እመቤት” Read more

Africa News World

Lest we make the same mistake; The international community’s response to current situation in Ethiopia

Solidarity Committee for Ethiopian Political Prisoners (SOCEPP-Canada) የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ-ካናዳ) Email: socepp.can@humanrightsethiopia.com and socepp.can@sympatico.ca Web: www.humanrightsethiopia.com Lest we make the same mistake; The international community’s response to current situation in Ethiopia March 9, 2021 On October 10, 1990, Nayrah;  the fifteen (15) year old Kuwaiti girl provides the US Congressional Human Rights Read more

Africa Union
Africa News World

African Union says Ethiopia acted legitimately in Tigray

The chairman of the African Union Commission said that Ethiopia took “legitimate” military action in its Tigray province to preserve the country’s unity and stability By ANDREW MELDRUM Associated Press December 21, 2020, 7:04 AM JOHANNESBURG — Ethiopia took “legitimate” military action in its Tigray province to preserve the country’s unity and stability, the chairman of Read more

Assefaw Gebremedhin
Africa News Science World

Gebremedhin receives prestigious international applied mathematics prize

February 23, 2021 Assefaw Gebremedhin, associate professor in the School of Electrical Engineering and Computer Science, is recipient of the 2021 George Pólya Prize in Applied Combinatorics. Administered by the Society for Industrial and Applied Mathematics (SIAM), the international prize is awarded every four years for a notable application in an area of mathematics called combinatorial theory. The field Read more

Sudan
Africa News World

Sudan trying to cover up internal problem and PUBLIC UNREST by instigating war against Ethiopia

Protests spread in Sudan over cost of living Tue, February 9, 2021, 7:53 AM Protests flared Tuesday in several parts of Sudan over the high cost of living as the United States voiced support for the new government’s efforts to revive the economy. The new cabinet includes rebel leaders and has been tasked with fixing Read more

A gas chamber seen through barbed wire - Bruce Adams
News

ከ70 ዓመታት በኋላም ጀርመን የናዚ አባላትንና ተባባሪዎቻቸውን እንዲሁም የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂዎችን ማደንና ለፍርድ ማቅረብ ላፍታም አላቆመችም። በእድሜ የገፍትንም ጭምር ከፍርድ አላመለጡም

A gas chamber seen through barbed wire – Bruce Adams ጀርመን የናዚ ካምፕ ጸሐፊን ለመጀመሪያ ጊዜ በሴት ሰራተኛ ላይ በ 10 ሺህ ግድያዎች ተባባሪነት ክስ መሰረተች የጀርመን አቃቤ ህግ በዛሬው ዕለት ማለተም አርብ/Feb 5, 2021፣ እንዳሉት: ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በሴት ሰራተኛ አባል ላይ በ 10,000 ሰዎች ላይ ግድያ ተባባሪ በመሆን በናዚ ማጎሪያ ካምፕ Read more

Ambassador Geeta Pasi
Africa News World

TPLF messes up Ethiopia’s politics, economy: Incoming U.S. Ambassador

BY GETAHUN LEGESSE ADDIS ABABA – The policies formulated by TPLF has resulted in significant economic and political crises such as unemployment, inflation and the non- inclusive growth rate, said Geeta Pasi , new U.S. Ambassador to Ethiopia. Geeta Pasi, incoming U.S. Ambassador to Ethiopia. In her latest interview with foreign media, the ambassador further said Read more