የትግራይ ቴሌቪዥን
News

የትግራይ ቴሌቪዥንና የድምጺ ወያነ ቴሌቪዥን ስርጭት ተቋረጠ

በትናንትናው ዕለት የትግራይ ቴሌቪዝንና ድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ጣብያዎች የሳተላይት ስርጭት መቋረጡ ታውቋል። የሁለቱ መገናኛ ብዙሃን ጣብያዎች ሥራ አስኪያጆች ጉዳዩን ለቢቢሲ ያረጋገጡ ሲሆን የትግራይ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሥራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ተሻለ በቀለ የቴሌቪዥኑ ጣብያ የሳተላይት ስርጭት እንዲቋረጥ የተደረገው በኢትዮጵያ መንግሥት ነው ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። “መንግሥት የሳተላይት ስርጭቱ እንዲቋረጥ አድርጓል። ስለተፈጠረው ነገር ለማወቅ ሳተላይቱን ወደ አከራየን ድርጅት Read more

abiy
News

“እኛ በህይወት እያለን የኢትዮጵያን መፍረስ አንፈቅድም” ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከእንደራሴዎ ለቀረቡላቸው በርካታ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደቡብ ክልል የተለያዩ ዞኖችን በሚመለከት ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ በክልሉ የአደረጃጀት ጉዳይን በሚመለከት ያሉ ጥያቄዎችን ለመመለስ ጥናቶች መደረጋቸውን በማንሳት አሁን ግን ጉዳዩ ተጠናቆ ፌዴሬሸን ምክር ቤት እጅ እንደሚገኝ አስታውሰዋል። “ከአሁን በኋላ ጉዳዩ የሚመለከተው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ነው” Read more

Gabissa
News

ሕዝቅኤል ጋቢሳ ከአባሮቹ ጋር በመሆን ቄሮ ሃውልት እንዲያፈርስና ኦሮሞ ያልሆኑ ሰዎች ንብረትን እንዲያቃጥሉ ከገፋፉት ሰዎች አንዱ ነው

በዚህም ምክንያት በኦሮሚያ ኦሮሞ ያልሆኑ ሰዎች እየተመረጡ ንብረታቸውን ማቃጠል ብቻ ሳይሆን ተገድለዋል፣ ታርደዋል። ለፕሮፌሰር ሕዝቅኤል አሰሪ Kettering University ከታች የምታዩትን ደብዳቤ በኢ-ሜይል ልኬያለው። እርስዎስ? Copy + Paste& email it Send the message to the president of Kettering University To: President Rockwell Kettering University Flint, MI email: drockwell@kettering.edu Dear President Rockwell, I hope this email reaches Read more

Under-Secretary-General Rosemary DiCarlo
Africa News World

Agreement on Grand Ethiopian Renaissance Dam Possible with Sufficient Political Will

Briefing to the Security Council on Peace and Security in Africa, Under-Secretary-General for Political and Peacebuilding Affairs Rosemary A. DiCarlo Thank you, Mr. President. The Blue Nile, which contributes approximately 85 per cent of the main Nile volume when it merges with the White Nile in Khartoum, is an important transboundary water resource, critical for Read more

abiy and WB
News

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን 500 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ አገደ

ምንጭ፡  https://ethiopiainsider.com በተስፋለም ወልደየስ የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን የ500 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ ወደ ባንኩ ቦርድ ቀርቦ እንዳይጸድቅ መታገዱን የተቋሙ ታማኝ ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። የእገዳው ውሳኔውን ያስተላለፉት “የዓለም ባንክ ከፍተኛ የስራ አስፈጻሚዎች ናቸው” ብለዋል። በኢትዮጵያ መንግስት ጠያቂነት ለስምምነት ተዘጋጅቶ የነበረው ይህ የገንዘብ ድጋፍ ለዓለም ባንክ የስራ አስፈጻሚ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ሊቀርብ Read more

Ethiopian in Saudi
Africa News

“ወረርሽኙ መፍትሔ እስከሚያገኝ ስደተኞቹ በያሉበት በትዕግስት ይጠባበቁ” በጂዳ የኢትዮጵያ ቆንስላ

ምንጭ፡ https://www.bbc.com/amharic   በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ። ስደተኞቹ ለቢቢሲ በላኩት ተንቀሳቃሽ ምስሎች፤ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ስደተኞች በጠባብ እና ሞቃታማ ቦታ ላይ በአንድ ላይ ታጭቀው በአስከፊ ሁኔታ ላይ ሆነው ይታያሉ። ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ አንድ ወጣት ከሦስት ወራት ገደማ በፊት በየመንመመ በሁቲ አማፂያንና በሳኡዲ መካከል በነበረው ጦርነት ሕይወቱ Read more

aba Tilahun
News

ከኮሮናቫይረስ ያገገሙት የ114 ዓመቱ የዕድሜ ባለፀጋ ማን ናቸው?

ምንጭ፡ https://www.bbc.com/amharic/ ሐሙስ እለት ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ዳይሬክተር የፌስቡክ ሰሌዳ ላይ የተገኘው መረጃ አንድ የ114 ኣመት አዛውንት ከኮሮና ማገገማቸውን የሚያበስር ነበር። ግለሰቡ ከኮሮናቫይረስ ቢያገግሙም ለተጨማሪ ሕክምና ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል መላካቸው በዚሁ መልዕክት ላይ ሰፍሯል። የካቲት 12 ሆስፒታልም የጀመሯቸውን ሕክምናዎች ጨርሰው ያለመሳርያ እገዛ መተንፈስ በመጀመራቸው ወደ ቤታቸው መሄዳቸውን ትናንት ያነጋገርናቸው የሕክምና ተቋሙ ባለሙያዎች አረጋግጠውልናል። እንዲሁም Read more

Nile
Africa News

‘It’s my dam’: Ethiopians unite around Nile River mega-project

[KGVID]https://dinkneshethiopia.com/wp-content/uploads/2020/06/belenSeyoum.mp4[/KGVID] AFP•June 29, 2020  Robbie COREY-BOULET The Blue Nile flowing through the Grand Ethiopian Renaissance Dam. The project is passionately supported by the Ethiopian public despite the tensions it has stoked with Egypt and Sudan downstream The Blue Nile flowing through the Grand Ethiopian Renaissance Dam. The project is passionately supported by the Ethiopian public Read more

ethiopia mega-dam
Africa News

Ethiopia says on track to fill mega-dam as African Union pushes for deal

Robbie COREY-BOULET , AFP•June 27, 2020 Ethiopia says the mega-dam is essential for its development, but Egypt and Sudan worry about access to vital water supplies from the Nile Ethiopia says the mega-dam is essential for its development, but Egypt and Sudan worry about access to vital water supplies from the Nile (AFP Photo/EDUARDO SOTERAS) Read more

nile dam
Africa News

An Egyptian cyber attack on Ethiopia by hackers is the latest strike over the Grand Dam

Source: qz.com By Zecharias Zelalem In an extension of a bilateral dispute between Ethiopia and Egypt over the $4.8 billion Grand Ethiopian Renaissance Dam being built on the Nile River, Egyptian hackers launched a cyber attack on a number of Ethiopian government websites over the course of the past week. The two countries have been at Read more

President-Isaias-Afwerki
Africa News

President Isaias Afwerki on a Working Visit to Sudan

Sept 14, 2019: President Isaias Afwerki departed to Khartoum in early morning hours today for official, two-day, visit to the Sudan on the invitation of Gen. Abdul Fattah al-Burhan, President of Sudan’s Sovereign Council. Presidential entourage includes FM Osman Saleh & Pre. Adviser Yemane G/ab.     President Isaias Afwerki and his entourage were accorded Read more

ሸገር ዳቦ ፋብሪካ
News

ኢትዮጵያ ውስጥ በግዙፍነቱ ቀዳሚ የሆነው ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ

  አዲስ አበባ (ፋና) – በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባውና በሰዓት 80 ሺህ ዳቦ የሚያመርተው ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ። በፋብሪካው ምርቃ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በምረቃው ላይ ባደረጉት ንግግር፥ ፋብሪካው የዳቦ ፋብሪካ ብቻ ሳይሆን በምግብ ራሳችንን Read more

congressional black caucus
Africa News Press Release

The Congressional Black Caucus Statement on the Ethiopian Renaissance Dam

WASHINGTON, June 23, 2020 In recent months negotiations have stalled and there has been an escalation of tensions on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) that impacts, Ethiopia, Egypt, and Sudan. The Congressional Black Caucus (CBC) encourages the continued cooperation and peaceful negotiations of all stakeholders in the construction of the GERD. These negotiations should Read more

nile
Africa News World

Egypt urges UN to intervene in dispute over Ethiopia’s Nile river dam

Lee Keath and Samy Magdy, Associated Press June 22, 2020, 7:33 AM EDT Egypt wants the United Nations Security Council to “undertake its responsibilities” and prevent Ethiopia from starting to fill its massive, newly built hydroelectric dam on the Blue Nile next month without an agreement, Cairo’s foreign minister Sameh Shukry said. Ethiopia announced on Read more

prime minister abiy
News Opinion

Abiy put Ethiopia on the road to democracy: but major obstacles still stand in the way

It’s two years since a surprise leadership change took place in Ethiopia. Introducing himself with a historic speech to the nation, the new Prime Minister Abiy Ahmed preached democracy as the only future for the country of more than 110 million. The initial reforms were breathtaking. So much so that imagining democracy became justifiable. But Abiy’s administration Read more

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)
News

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ፕሮግራም

  የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ፕሮግራም ህዳር 2012 መግቢያ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) በነፃና ርቱዓዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ሊመሠረት እንዲችል፣ አባላቱ በኢትዮጵያ ሕዝብ የፖለቲካ ትግልና ሂደት ከፍተኛውን መስዋዕትነት የከፈሉት አባላቱ የወደቁለት ክቡር ዓላማ እውን እንዲሆን፣ ተጠያቂነትና ግልጽነትን የተላበሰ ዴሞክራሲያዊ አሠራር በድርጅቱና በሀገራችን ውስጥ እንዲሰፍን እራሱን እንደገና መርምሮና ሰላማዊና ሕጋዊ ትግልን የሚመጥን Read more

TPLF
News

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዓመቱ ከማለቁ በፊት ምርጫ እንዲደረግ ወሰነ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ምርጫ እንዲደረግ መወሰኑ ተሰማ። Source: BBC/amharic ምክር ቤቱ ክልላዊ ምርጫው ይህ ዓመት ከመጠናቀቁ በፊት አንዲካሄድ ይወስን እንጂ ምርጫው መቼ እንደሚካሄድና በማን እንደሚከናወን አልጠቀሰም። የትግራይ ክልል ምክር ቤት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ታረቀ ምርጫው ከጵጉሜ በፊት እንዲካሄድ መወሰኑን ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። የኮሮነቫይረስ ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዘንድሮ ነሐሴ መጨረሻ Read more

Kenenisa
Africa News Sport

Sport-On this day: Born June 13, 1982: Kenenisa Bekele, Ethiopian runner

Sport-On this day: Born June 13, 1982: Kenenisa Bekele, Ethiopian runner Source: Yahoo.com FILE PHOTO: Berlin Marathon NAIROBI (Reuters) – Ethiopia’s three-time Olympic and five-time world champion Kenenisa Bekele is one of the African continent’s finest athletes but he still wants to seal his golden legacy by becoming the fastest marathon runner of all time. Read more

የምግብ ቤት
News

የምግብ ቤት ባለቤቶቹ በማጭበርበር ወንጀል የ1 ሺህ 446 ዓመት እስር ተፈረደባቸው

ታይላንድ ውስጥ የሚገኝ አንድ ፍርድ ቤት ኅብረተሰቡን አጭበርብረዋል በሚል በሁለት የምግብ ቤት ባለቤቶች ላይ በእያንዳንዳቸው የ1ሺህ446 አመታት እስር በይኗል። ለዚህም ምክንያቱ ባለፈው ዓመት ሌምጌት የተባለው የባሕር ምግብ አቅራቢ ምግብ ቤት በበይነ መረብ በኩል በቅድሚያ በሚደረግ ክፍያ የምግብ ማስተወወቅ ተግባር አከናውኖ እስከ 20ሺህ ከሚደርሱ ሰዎች 1.6 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ገንዘብ ሰብስቦ አገልግሎቱን ባለማቅረቡ ነው። ከዚያም በመቶዎች Read more

NigerianWomen
Africa News

PM Abiy, How about our Ethiopian women in Lebanon? Trafficked Nigerian women rescued from Lebanon

Fifty trafficked Nigerian women have been rescued from Lebanon and returned home, Nigeria’s foreign minister says. They have all been placed in quarantine following their arrival on Sunday as a precaution against coronavirus. The country’s anti-trafficking agency will interview them about their experiences after their isolation ends. Last month, a Nigerian woman working as a Read more

abreha Desta
News

ህወሓት አሁን ትግራይ ክልል ውስጥ ባለው መነሳሳት ስለደነገጠች በደሕንነት ክፍሏ በኩል ዋና ዋና የሚባሉ የተቃዋሚ መሪዎችን የመግደል ሐሳብ ላይ ተወያይታለች

ፕላኑ እንዲህ ነው። ተፅዕኖ ፈጣሪ የሚባሉ የህወሓት ተቃዋሚዎች ይለያሉ። “የዐብይ አሕመድ መንግስት በሰብአዊ መብት ጥሰት ሰበብ የትግራይ ክልል መንግስትን በመወንጀል በክልላችን ጣልቃ ገብቶ ሊቆጣጠረን ስለፈለገ የህወሓት ተቃዋሚዎችን ለመግደል ፕላን አለው” ተብሎ በሰፊው እንዲሰራጭ፣ እንዲነገርና እንዲፃፍ ይደረጋል። “ዐብይ እኛን ለማስወንጀልና ለመከፋፈል ፈልጎ የኛን ተቃዋሚዎች ለመግደል አቅዷል” እየተባለ ፕሮፓጋንዳ ይሰራል። ህወሓት ተቃዋሚዎቿን ትገድላለች። ራሷ ገድላ “ይሄው ያልነው Read more

Protest in Tigray
News

በትግራይ ክልል የተፈጠረው ምንድን ነው?

ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ነዋሪዎች የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ተቃውሞ በማሰማት ላይ እንደሆኑ በማኅበራዊ መገናኛ መድረኮች ላይ ሲነገር ቆይቶ ነበር። Source: https://www.bbc.com/amharic/ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይም ጉዳዩን በተመለከተ በሽሬ እንደስላሴ እና በዋጅራት አካባቢዎች የመልካም አስተዳደር፣ የመሰረተ ልማት እንዲሁም ከሥራ ዕድል ጋር የተያያዙ በርካታ ጥያቄዎችን በማንሳት የተቃውሞ ሰልፎች እንደተካሄዱ ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያውን Read more

TAND
News

የህወሓት አመራርና “የፌደራሊስት” ሃይሎች ጥምረት፣ “ያላቻ-ጋብቻ”

የፌደራሊስት ሃይሎች ነን የሚሉ 35 “ድርጅቶች” በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ ከጥር 4-5 ቀን፣ 2012 ዓ/ም ተሰብስበው ጥር 6 ቀን፣ 2012 ዓ/ም የህብረ-ብሄር ፌደራሊስት ሃይሎች ጥምረት፣ ዓላማ፣ ስትራተጂና የትግል ስልት (ማኒፌስቶ) አፅድቀዋል። 80% የትግራይ ህዝብ “ሴፍቲ-ኔት” በተባለው ድር ተጠርንፎ በእርዳታ (ምፅዋት) እህል አስከፊና አስፋሪ ኑሮ እየገፋ ባለበት ወቅት ከድግሱ ወጪ ጀምሮ እስከ የጥምረቱ ቅንብር የቻለው Read more

https://www.zehabesha.com/amharic
News

ሕወሓትን እየተጋፈጠ ካላው ከአምዶም ጎን እንቁም የወዳጆቹ ጥሪ! – አብርሃ በላይ

የአረና የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አምዶምገ/ሥላሴ ሰሞኑን ሕወሓት በትግራይ እየደረሰበት ካለው ተቃውሞ አንጻር ተጠያቂ በማድረግ ከኪራይ ቤት እስከ ማስወጣት ደርሰዋል። የሰዎቹን ጭካኔ ለሚያውቀው የቀረው ኢትዮጵያዊ ብቻ ሳይሆን በኮሮና ቫይረስ መከላከል ስም የፈጸሙትም ግድያ ገና ተጨማሪ ተቃውሞ ያስነሳብናል የሚል ሥጋት ላይ ወድቀዋል። ይህን ተቃውሞ ይመራሉ ብለው ከሚፈሩዋቸው አንዱ አንድም ነው። ዛሬ ቀርቶ አራት ህልም ስልጣን ላይ እያሉ Read more

policy brief
News Opinion

COVID-19 and political stability in Ethiopia

Introduction The coronavirus has struck Ethiopia at a time when the political and security situations in the country are particularly precarious. Sporadic inter-communal and insurgent violence have rocked the country since the new government took office in April 2018. Competing nationalist forces have created a volatile political situation and debilitating internal divisions in the ruling Read more

News

ኮሮናቫይረስ፡ የኢትዮጵያዊቷ የ’ማስክ’ ሥራ ጅማሮ

የኮሮናቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት ሰው በሚሰበሰብባቸው ሥፍራዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ወይም በእንግሊዘኛው ማስክ ማድረግ ይመከራል። Source: bbc.com/amharic ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ አገራት ጭምብል ማድረግን ግዴታ አድርገዋል። በመጓጓዣ፣ በመደብሮች እንዲሁም ሰው በሚበዛባቸው ሌሎች አካባቢዎችም ማስክ ማጥለቅ ራስን ከኮቪድ-19 ለመከላከል መደረግ ካለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች አንዱ ነው። በመላው ዓለም ከ4.3 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተይዘዋል። በሽታው በስፋት መሰራጨቱ ጭምብልን Read more

Felicien Kabuga1
Africa News

Felicien Kabuga captured: Africa’s most wanted and the mastermind behind Rwandan genocide seized in Paris

A handout photo released showing Felicien Kabuga – AFP   Source: yahoo.com French police seized the man regarded as the intellectual and financial mastermind behind the Rwandan genocide on Saturday, ending a transcontinental 26-year manhunt for “the Eichmann of Africa”. Félicien Kabuga, Africa’s most wanted fugitive, was arrested in the northern outskirts of Paris after Read more

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
News

ሱዳን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ አሞላልን በተመለከተ ከኢትዮጵያ የቀረበላትን ሃሳብ አልቀበልም ማለቷ ተሰማ።

በአባይ ወንዝ ላይ ኢትዮጵያ እየገነባቸው ባለው አወዛጋቢ ግዙፍ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ያቀረበችውን የስምምነት ሃሳብ የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዳልተቀበሉት ተገልጿል። በኢትዮጵያ፣ በግብጽና በሱዳን መካከል ሲካሄድ የቆየው ድርድር መቋረጡን ተከትሎ ባለፈው ሳምንት ግብጽ ኢትዮጵያ እየገነባቸው ባከለው ግድብ ዙሪያ አቤቱታዋን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አቅርባ ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን ሃሳብ ውድቅ ያደረጉት ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ያለው ግድብን በተመለከተ ያለተፈቱ Read more

የኛ ሰው በሊባኖስ
News

ኮሮናቫይረስ፡ በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለከፋ ችግር ተጋልጠናል እያሉ ነው

በሊባኖስ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ሙሉ በሙሉ የእንቅስቃሴ ገደብ ተጥሏል። የተጣለው የሰዓት እላፊ ከነገ ምሽት ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን እስከ ሰኞ ማለዳ ድረስ ይቆያል ተብሏል። ከዚህ ቀደም የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ ከተነሳ በኋላ ለአንድ ወር ያህል በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። ዜጎች ” ቤታቸው መቀመጥ አለባቸው አስቸኳይ ጉዳይ ካልገጠማቸው በስተቀር Read more

News

በቀጣይ ምርጫና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተሰጠ መግለጫ

  ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP)     ግንቦት 2012 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የፖለቲካዊ መስተዳድሮች መነሳትና መውደቅ የታሪካችን አንዱ መገለጫ ከሆነ ሰነባብቷል። አሰያየማቸውና ይዘታቸው ከውዝግብ የጸዳ ባይሆንም የሥርዓት ለውጦችም ተደርገዋል። የአፄ ሃይለ ሥላሴን መንግሥት የተካው ደርግ የኢትዮጵያን ህዝብ ለ 17 ዕመቶች ካዳሸቀ በኋላ፣ የህወሓት/ኢህአዴግ መንግሥት ደግሞ ለተጨማሪ 27 ዓመቶች አመሰቃቅሎታል። ለ Read more

covid-19
Health News

Vitamin D appears to play role in COVID-19 mortality rates

by Amanda Morris, Northwestern University Credit: CC0 Public Domain After studying global data from the novel coronavirus (COVID-19) pandemic, researchers have discovered a strong correlation between severe vitamin D deficiency and mortality rates. Led by Northwestern University, the research team conducted a statistical analysis of data from hospitals and clinics across China, France, Germany, Italy, Read more

finding Sally
Features News

Thousands died during Ethiopia’s Red Terror, but the culprits still evade justice

Thousands died during Ethiopia’s Red Terror, but the culprits still evade justice By Zahra Moloo “If the past has nothing to say to the present, history may go on sleeping undisturbed in the closet where the system keeps its old disguises.” — Eduardo Galeano, Uruguayan journalist and writer. Source: CBC Canada In 2010, the Ethiopian Read more

የኢህአፓ አዲሷ ሊቀ መንበር ስለ ፓርቲያቸው
News

ከኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) – በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ላይ የተሰጡ መግለጫዎች

በቀጣዩ ምርጫና የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ ግንቦት 2012 በአዲስ አበባ የተከሰተውን መፈናቀል እንቃወማለን ዲሞክራሲያ ቅጽ 48 ቁ 2 ሃገራዊ ምርጫ ነሃሴ 2012 መራዘሙን ኢሕአፓ መደገፉን ገለጸ የኮሮና ወረርሽኝን በመከላከል ዙሪያ ከኢሕአፓ የቀረበ ምክረ ሀሳብ ሚያዝያ 2 ቀን 2012 ዓ.ም.  በዓለም ላይ በተለያዬ ጊዜያት ልዩ ልዩ መቅሰፍቶች እየተከሰቱ በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድረሰዋል፤ በሽታው ከተወገደ በኋላም አገሮችን ከፍተኛ Read more

https://dinkneshethiopia.com/2020/03/13/%e1%8b%a8%e1%8a%ae%e1%8a%95%e1%8b%b6%e1%88%9a%e1%8a%92%e1%8b%a8%e1%88%9d-%e1%89%a4%e1%89%b6%e1%89%bd-%e1%89%a0%e1%8b%b0%e1%88%8b%e1%88%8e%e1%89%bd%e1%8a%93-%e1%89%a0%e1%88%98%e1%88%98%e1%88%aa/
News

የኮሮናቫይረስ ስጋት በሆነበት ወቅት ቤቶችን ማፍረስ “ኢሰብአዊነት” ነው በማለት አምነስቲ ኮነነ

የአዲስ አበባ አስተዳደር ህጋዊ ይዞታ የላቸውም በማለት በርካታ ቤቶችን ማፍረሱ እንዲሁም ቤተሰቦች መፈናቀላቸውን አምነስቲ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ ኮንኗል።  የገለፀው መግለጫው በተለይም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት መሆኑ ደግሞ ነገሩን የከፋ አድርጎታል ብሏል።በባለፉት ሶስት ሳምንታት በአብዛኛው በግንባታ ስራ የተሰማሩ የቀን ሰራተኞች ይኖሩባቸው የነበሩ ቤቶች በመፍረሳቸው ቢያንስ አንድ ሺ የሚሆኑ ሰዎችን ቤት አልባ ማድረጉን ብዙዎቹ ቤታቸው የፈረሰባቸው ግለሰቦች Read more

bati
News

በአፋር ክልል ገበያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ

ምንጭ፡ የቢቢሲ የአማርኛው ድህረ ገጽ ዛሬ [ማክሰኞ] ከባቲ ወረዳ ወደ አፋር ክልል ወደ ሚገኝ አደ አራ ወረዳ ለገበያ የሄዱ 7 ሰዎች በጥይት መመታታቸውን እና የአምስቱ ሰዎች ህይወት ማለፉን የባቲ ወረዳ አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ መሐመድ አብዱ ለቢቢሲ ገለፁ። በጥይት የተመቱት 7ቱ ሰዎች የባቲ አካባቢ ነዋሪዎች መሆናቸውን አቶ ሞሐመድ ተናግረዋል:: በተተኮሰባቸው ጥይት የተጎዱ ሁለት ሰዎች ወደ ሆስፒታል Read more