ቅዱስ ፓትርያርኩ
News Press Release

ኢትዮጵያ – ቅዱስ ፓትርያርኩ የወለጋና ጋምቤላውን ጭፍጨፋ አወገዙ

June 23, 2022 ግፉን ባወገዙበት መግለጫ የሚከተሉትን ነጥቦች አንሥተዋል። ስሜትን በሚወርር፣ ልብን በሚያሳዝን፣ ጉልበትን በሚሰብር ኀዘን ውስጥ ላሉት ወገኖቻችን፤ ትናንት ባለ ብዙ ቤተሰብ ዛሬ ሌጣ ለኾኑት፣ የክብር ሞትና መቃብር ለተነፈጉት፣ ሰው ሆነው በሰው ለተገፉት፣ ኢትዮጵያዊ ሁነው በኢትዮጵያውያን ለተሠዉት፣ አገር : ሳላቸው እንደ ባዕድ ለተቆጠሩት ለደከሙበት ምድር : በወርቅ ፈንታ ሰይፍ ለተከፈሉት ልጆቻችን እግዚአብሔር ያጽናችሁ በማለት፣ Read more

Socepp-Canada
Africa Press Release World Sport

የብልጽግና ፓርቲ በዜጎች ላይ እያደረሰ ያለውን የመብት ጥሰት እንዲያቆም በጥብቅ እንጠይቃለን

Posted on May 23, 2022 by SOCEPP-CAN ከኢፖአኮ-በካናዳ የቀረበ መግለጫ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ-በካናዳ (ኢፖአኮ-በካናዳ)፣  ኢትዮጵያ ውስጥ  በዜጎቸ ላይ እየደረሰ ያለውን የሰብዓዊ ሆኑ ሌሎችም መሠረታዊ የሰውለጆች መብት  ጥሰትን አሁንም እንደበፊቱ በቅርብ እየተከታተለ በደል የሚፈጽሙ ግለሰቦች ይሁኑ መንግሥታዊ አካላትና ተቋማትን ጉዳዩ ለሚመለከታቸው   ሁሉ በዓለምአቀፍ ደረጃ  በማሳወቅ ተጠያቂ እንዲሆኑ ሲያደርግ የቆየ ህጋዊ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ነው። ኢፖአኮ-በካናዳ አሁን Read more

Democracia Header
News Press Release

አገራችን ዛሬም አደጋ ላይ ነች!

የሥነ ምድር ጥናቶች እንደሚያሳዩት ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መገኛ (ሉሲ)፣ የሦስት ሚሊዮን ዘመን ባለፀጋ የሆነች ምድር ነች። ኢትዮጵያ የታላቁ የዜማ ሰው የቅዱስ ያሬድም አገር ናት። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ 43 ጊዜ ሰሟ የተጠቀሰ ሲሆን የመጀመሪያው ጥቅስ ኦሪት ዘፍጥረት 2:13 “የሁለተኛውም ወንዝ ስም ግዮን ነው እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል” ይላል። “ትንቢተ-ኤርሚያስም በ13:23 “በእውን ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥጉርጉርነቱን Read more

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)
Press Release

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን በተሳከ ሁኔታ አጠናቀቀ

  የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን በተሳከ ሁኔታ አጠናቀቀ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሚያዝያ 1 እና 2 ቀን 2014 ዓ. ም በአዲስ አበባ ራስ ሆቴል አዳራሽ 10ኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዶ በተሳካ ሁኔታ አጠናቅቋል፡፡ በአገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ላይ ሰፊ ውይይት ያካሄደው ጉባዔ አንኳር አንኳር በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችንም አስተላልፏል፡፡ ጉባዔው በፓርቲው ቋሚ Read more

National Movement of Amhara
Press Release

ገዥው ፓርቲ የውስጥ ልዩነቱን ወደ ሕዝብ ለሕዝብ ግጭት ለማውረድ የሚያደርገውን ኃላፊነት የጎደለው ሙከራ ያቁም! ከ(አብን) የተሰጠ መግለጫ!

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ! ገዥው ፓርቲ የውስጥ ልዩነቱን ወደ ሕዝብ ለሕዝብ ግጭት ለማውረድ የሚያደርገውን ኃላፊነት የጎደለው ሙከራ ያቁም! ** ሰሞኑን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና ከተማ ተፈጥሮ በነበረ ግጭት የበርካታ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ይታወቃል፡፡ ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሕይወታቸው ላለፉ ወገኖቻችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሐዘኑን Read more

shoa fano
News Press Release

ከፋኖ አማራ በሸዋ የተላለፈ መግለጫ!

ከፋኖ አማራ በሸዋ የተላለፈ መግለጫ! APRIL 1, 2022 የሸዋ ፋኖ በምንጃር እና ሸንኮራ ልዩ ስሙ አውራ ጎዳና በተባለ ቦታ የኦሮሚያ መንግስት ታጣቂዎች ያደረጉትን ጥቃት አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ። እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ መዋቅራዊ በሆነ ጥቃት ብዙ መሰዋዕትነት መክፈል ከጀመረ ከሰላሳ(30 ) አመታት በላይ አስቆጥሯል ዛሬም እንደ ትላንቱ በመንግስት ስልጣን እና መዋቅር በመታዘዝ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና Read more

EritreanNationalCouncil
Africa Press Release World

NCEA – An ill-advised White House action tries to throw terrorist group a lifeline

Posted by: Dehai Date: Saturday, 18 September 2021 For Immediate Release September 17, 2021 An ill-advised White House action tries to throw terrorist group a lifeline We are profoundly dismayed by the Executive Order President Joseph R. Biden Jr. signed today, September 17, 2021. The executive order is based on disinformation orchestrated by the TPLF Read more

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)
News Press Release

ኢሕአፓ ኢትዮጵያን በአንድነት እናድን ይላል!!

ነሐሴ 3 ቀን 2013 ዓ/ም ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ታላቅ አደጋ እየተጋረጠ በመሆኑ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡ በሀገር ውስጥ የበቀሉ አሸባሪዎችንና የባዕዳን ተላላኪዎችን እየተጠቀሙ በነፃነትዋ ታፍራና ተከብራ የኖረችውን፣ ውድ ሀገራችንን ለማጥፋት የውጭ ጠላቶች አሲረው ተነስተውብናል። በለመዱት ሀገራትን በሀሰት የማጠልሸት ዘዴያቸው ከዕውነት በራቁ ትርክቶች ኢትዮጵያን እያብጠለጠሏት ይገኛሉ። ህወሓትን፣ ኦነግ ሸኔ የሚባለውን (ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት እያለ የሚጠራው)፣ Read more

soccep-canada
Press Release

The provocative and reckless call for war by the TPLF must be condemned and stopped

Solidarity Committee for Ethiopian Political Prisoners (SOCEPP-Canada) የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ-ካናዳ) Email: socepp.can@humanrightsethiopia.com and socepp.can@sympatico.ca Web: www.humanrightsethiopia.com July 5, 2021 The provocative and reckless call for war by the TPLF must be condemned and stopped The current situation in Ethiopia is very alarming. The Tigray People’s Liberation Front (TPLF) has issued an ultimatum to the Read more

kenya
Press Release

A3+1 PRESS STAKEOUT FOLLOWING THE BRIEFING ON PEACE AND SECURITY IN AFRICA

Martin Kimani PhD, EBS, – Permanent Representative of Kenya delivers brief remarks on the situation in Tigray, Ethiopia following the UN Security Council Briefing on Peace and Security in Africa. FRIDAY 2ND JULY 2021 We are making this statement as the African three plus one. Namely, Kenya, Niger, Saint Vincent and the Grenadines, and Tunisia. Read more

All parties counsel
Press Release

የውጭ ጣልቃ ገብነትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ጠንካራ የውጭ ግንኙነት ከፍተኛ ሚና አለው፡፡ በሀገራት መካከል የሚደረግ ግንኙነት የዓለምን ሰላም ለማስከበር፣ በሀገራት መካከል መልካም ግንኙነትን ለማጎልበት፣ ዓለማቀፋዊ ትብብርን ለማጠናከር ይረዳል፡፡ በረዥሙ የመንግሥትነት ታሪኳ፣ ሀገራችን በውጭ ግንኙነት ዘርፍም የረዥም ጊዜ ልምድ እና ሰፊ ተሞክሮ ባለቤት ናት፡፡ ከአፍሪካ፣ ከአውሮፓ፣ ከአሜሪካ፣ ከአስያ እና ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት Read more

Press Release

የአገራችንን ሕልውና ለማረጋገጥ በአንድነት እንቁም!

አገራችን ኢትዮጵያ አሁን የገጠማት ችግር መጠንና ጥልቀቱ ብሔራዊ ክብሯንና ሕልውናዋን የሚፈታተን ሆኗል። ኢሕአፓ የውስጥና የውጭ ችግሮችን በዝርዝር ከተመለከተ በኋላ ዘርፈ-ብዙውን ችግር ለመቋቋም ከመንግሥት፣ ከፖለቲካ ድርጅቶችና ከሕዝብ የሚጠበቁትን የመፍትሄ አቅጣጫዎች ማመላከት አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል። በአገራችን ውስጥ ጎልተው የሚታዩት ችግሮች ዛሬ ላይ ከሚገኙበት እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ከመድረሳቸው በፊት “ለውጡ የት ገባ?” በሚል ርዕስ በ2011 ዓ. ም በልሳናችን Read more

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)
News Press Release

በአገራችን ብሔራዊ ክብር አንደራደርም – ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተሰጠ መግለጫ

ግንቦት 25/2013 ዓ.ም. የአገራችን ኢትዮጵያ የረዥም ጊዜ ታሪኳ ከቀይ ባህርና ከአባይ ወንዝ ጋር የተሳሰረ ነው። በመሆኑም ከጥንት ጀምሮ የህልውናዋ ብቻ ሳይሆን የሰሊሟም ጠንቅ እንደሆነ እስካሁን ቀጥሏል። ቀይ ባህር ማለት ከፍተኛው የምዕራብ አገሮች ንግድ የሚንቀሳቀስበት መስመር በመሆኑ የአካባቢው አገሮች በተለይም ለኢትዮጵያ ሁሌጊዜ የሥጋት ምንጭ ነው። የአባይ ወንዝም እንዲሁ። በመሆኑም ከዚህ በፊት በአገራችን ሊይ ከውጭ የተሰነዘሩ ጥቃቶችና Read more

ethioAmerica
News Press Release

“አሜሪካ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብታ ፖለቲካዊ መፍትሔ ያመጣችበት ታሪክ የለም” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ስለአቢሲኒያ ኢትዮጵያ ማራኪና አስደናቂ ተፈጥሮ፣ አዝርዕት፣ እንስሳት፣ ባሕል፣ በዓላት፣ ወግ፣ ቁሳዊና መንፈሳዊ ቅርሶች፣ ልዩ የሆነውን የዘመን ቀመር፣ ታሪክ እና አየር ንብረት የሰሙት ምዕራባውያን ትኩረት የተሳበው ገና የዓለም ስልጣኔ ጎህ ሳይቀድ ነበር፡፡ የእንግሊዝ ዕለታዊ ጋዜጦች ተደጋጋሚ ሽፋን፣ የሳሙኤል ጆንሰን “ራሴላስ- የአበሻው መስፍን” እና የሜጀር ሀሪስ “የኢትዮጵያ ደጋማ ምድር” መጽሐፍት ልብ Read more

Press Release

ኢትዮጵያን ከጥፋት አደጋ ለመታደግ የቀረበ ጥሪ

በኢትዮጵያ የረዥም ዘመን ታሪክ ውስጥ ተከስቶ በማይታወቅ መልኩ በውጭ ጠላቶች በሚቆሰቆስና በሀገር ውስጥም ባሉ ውስብስብ ችግሮች ምክንያት፣ ጊዜው ሀገራችን ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የምትገኝበት ወቅት ነው። ህወሓት መሩ የኢህአዴግ አገዛዝ ለ27 ዓመታት ተግባራዊ ያደረጋቸው ፖሊሲዎች፣ ሕዝባችን በጠላትነት እንዲተያይ፣ የአንዱ ክልል መጠቀም የሌላው መጎዳት ሆኖ እንዲታይ፣ እኛና እነሱ (መጤዎች) የሚል አስተሳሰብ እንዲሰርፅ፣ ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ሀገር ዜጎች Read more

visionEthiopia
Africa Press Release World

Press Release on Continued Disinformation Campaign against Ethiopia

March 2, 2021 Vision Ethiopia, a non-partisan association of Ethiopian scholars and professionals, expresses its unequivocal disapprobation of the recent disinformation campaign waged against the interest of the people of Ethiopia by the Western media, certain humanitarian organizations, and some branches of the US government and the European Union. While we fully appreciate the engagement Read more

EPRP
Press Release

ኢሕአፓ: የገበያ ግርግር ለሌባ ያመቻል

የሱዳንን ወረራ የተመለከተ መግለጫየሀገራችን ዳር ድንበር በአባቶቻችንና በእናቶቻችን ደምና አጥንት ተለስኖ የተሠራ የማይነቃነቅ አምድ እንጂ እንደ ሰንበሌጥ አጥር ማንም በፈለገው ጊዜ እየጣሰው የሚገባ ድንበር አይደለም። አገሩንና ድንበሩን የማያስከብር ሕዝብ ለባርነት እንደተዘጋጀ ይቆጠራል። ለአንድ ዜጋ አገርና ድንበር የክብሩ ከፍተኛ መገለጫው ነውና። ኢትዮጵያ አገራችን በትግራይ ከአሸባሪው የህወሓት ቡድን እንዲሁም በመተከልና በኦሮሚያ ክልል ጽንፈኞችን ለማጽዳት ከፍተኛ ግብግብ በምታደርግበት Read more

Press Release

ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አስረኞች አንድነት ኮሚቴ ካናዳ

Solidarity Committee for Ethiopian Political Prisoners (SOCEPP-Canada) የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ በካናዳ (ኢፖእአኮ-ካናዳ) Email: socepp.can@humanrightsethiopia.com and socepp.can@sympatico.ca Web: www.humanrightsethiopia.com ጥር 7, 2013 (ጃንዋሪ 15፣ 2021) ለዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ባምቢስ ፣ ጆሞ ኬንያታ ጎዳና፣ የመልእክት ሳጥን ቁጥር 1370 አዲሰ አበባ info@eag.gov.et ስልክ +251 11 551 5099 ክቡር ዶክተር ጌዲዮን ባለፉት ጥቂት Read more

eprp
Press Release

ክፋትን ተላብሶ የተዘራው ዘር መርዛማ ፍሬውን አፍርቷል – ሰለ መተከል የ ኢ ህ አ ፓ መግለጫ

ታህሳስ ፳፪ ቀን ፪ ሺህ ፲፫ ዓ.ም ከሕግ መንግሥቱ ከመነጨው የፌዴራል ስርዓት የተነሳ የተጀመረው የዜጎች መፈናቀል እየከረረና እየመረረ መጥቶ ለዜጎች ሕይወትና ንብረት ውድመት ምክንያት ከሆነ ዓመታትን አስቆጠረ። ዛሬም እንደትናንቱ ዘርን መሠረት ያደረገው ጭፍጫፋ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተጠናክሮ መቀጠሉን ስንሰማ የተሰማንን ሃዘን ለመግለጽ ቃላት ያጥረናል፡፡ በየትኛውም አገር ውስጥ በሥልጣን ላይ ያለ መንግሥት በዝቅተኛ Read more

National Movement of Amhara
Press Release

በመተከል በአማራ ሕዝብ ላይ የቀጠለውን የዘር ፍጅት አስመልክቶ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ሕዝብ እና ሀገራችን ከገጠሟቸው ፈተናዎች ለመውጣት ዘላቂው መፍትሄ ሁሉንም ሕዝብ እና አካላት ባለቤት የሚያደርግ፣ ሀገራዊ መከራንም በጋራ መቀልበስ የሚያስችል ሥርዓትና ስሪት ማቆም መሆኑን ሳናሰልስ ተናግረናል፤ አስገንዝበናል፤ ወትውተናል። የፍትህና እኩልነት ሥርዓት ስለማቆም ሳያሰልሱ መወትወትና መታገሉ በመሠረታዊነት አንዳችም ስህተት የሌለበት ቢሆንም ሀገራዊ ፕሮጀክቱ አማራውን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ከሚሠሩ የጥላቻ ኃይሎች ጋር በመሆን ማሳካት እንደማይቻል ግለፅ እየሆነ Read more

Ethiopian Human Right
Press Release

አሰቃቂ ጭፍጨፋ በመተከል ዞን ― የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) መግለጫ 

  ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፡ የሰዎች ደኅንነት ማረጋገጥ ቀዳሚው የመንግሥት ግዴታ ነው። ታኅሣሥ 13 ቀን 2013 ዓ.ም. በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፥ መተከል ዞን፥ ቡለን ወረዳ፥ በኩጂ ቀበሌ ከለሊቱ 10፡00 ሰዓት ላይ የታጠቁ ኃይሎች በእንቅልፍ ላይ በነበሩ ነዋሪዎች ላይ በለኮሱት እሳት እና በተኩስ ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸው በክልሉ ያለው የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ በከፍተኛ ሁኔታ እየተዳከመ መሄዱን እንደሚያሳይ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች Read more

ዴሞክሲያ
Articles Press Release

የህወሓት ቅጥፈትና እብጠት፣ ለውድቀትና ውርደት

አንድ እርምጃ ብቻ ሳይሆን ብዙ እርምጃዎችን በመራመድ የኢትዮጵያ ልጆች የትእቢት ግንቡን አፍርሰዋል፣ ኢትዮጵያን የምንል ሁሉ ተደስተናል፣ ኢትዮጵያም የዓመታት እንባዋ ይታበስ ዘንድ ቀኑ ደርሷል፡፡ በዚህም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ታላቅ ገድል ሠርቷል፤ በግንቡ ውስጥ ተሸሽገው የነበሩትን የህወሓትን መሪዎች ለሕግ እስኪያቀርብ ድረስ ግና እረፍት የለውም፡፡ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከተመሠረተበት ከ1968 ዓ.ም. ጀምሮ በፕሮግራሙ ቀርፆ የተነሳው “በኢትዮጵያ Read more

eprpHeader2020
Press Release

የተባበረ የሕዝብ ትግል ምንጊዜም አቸናፊ ነው

ኅዳር ፲፱ ቀን ፪ ሺህ ፲፫ ዓ. ም የሰው ልጅ ሕይወት ክቡር ነው። ጦርነት ደግሞ በማንኛውም መሥፈርት አስከፊ ነው፣ ሕይወትን ይቀጥፋል፣ ንብረት ያወድማል፣ አገርንም ሊያፈርስ ይችላል። የአገር ህልውና ሲደፈርና ሕግ ሲጣስ ግን ዜጎች ከጥፋት ለመታደግና የሀገራቸውን ህልውና ለማስከበር ሕይወታቸውን መስዋዕት ያደርጋሉ፣ አሁን በሀገራችን እየታየ ያለውም ይኽው ነው። ፀረሕዝብና ፀረ-አንድነት የሆነው ህወሓት ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ አንድነትና Read more

Press Release

ኢሕአፓ የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ያወጣውን መግለጫ እንደማይመለከተው አስታወቀ

የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ያወጣውን መግለጫ አስመልክቶ ከኢሕአፓ የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ! እንደሚታወቀው በተደጋጋሚ፣ “መንግሥት ሕግ የማስከበር ሚናውን መወጣት አለበት!” እያልን ድምፃችንን ስናሰማ ቆይተናል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠሩትም ሁከቶችና ብጥብጦችም ራሱን “የትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት/ግንባር” የሚለው ኃይል ከፍተኛውን ድርሻ የያዘ ስለመሆኑ ፀሐይ የሞቀው፣ አገር ያወቀው ሲሆን፣ በመላ ኢትዮጵያ ለተከሰቱት የሠላምና ፀጥታ እጦቶች ከፍተኛውን ሚና ወጫወቱ ዕሙን ነው፡፡ መንግሥትም Read more

News Press Release

የኢሕአፓ መግለጫ በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጉሊሶ ወረዳ፣ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ በተፈጸመ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ላይ

“ያሳምራል ያሉት ኩል ዓይን አጠፋ” (በምዕራብ ወለጋ በአማሮች ላይ የተካሄደውን ጭፍጨፋ በጥብቅ እናወግዛለን!) ጥቅምት ፳፫ ቀን ፪ ሺህ ፲፫ ዓ. ም ምነ ው እንደዚህ ከሰብአዊነት ተራ ወጣን? እስከመቼስ ይህ ዓይነ ቱ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ይፈጸማል? ኢትዮጵያስ እስከመቼ የደም መሬት ሆና ትቀጥላለች? እኛስ እስከመቼ የ ሀዘን መግለጫ እያወጣን እንዘልቃለን? በምእራብ ወለጋ የተከሰተው የሰሞኑ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሕይወታቸውን Read more

eprp
Press Release

በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ላይ የኢሕአፓ የአቋም መግለጫ

ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢ.ሕ.አ.ፓ) በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሀገራዊ ምክርቤት አንደኛ አመት ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባዉን ከመስከረም 29/2013- ጥቅምት 1/2013 ዓ.ም ሲያካሂድ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የሰላም መደፍረስ ጉዳዮች ላይ በስፋትና በጥልቀት መክሯል፤ ፓርቲው የሚተገብራቸውን የተለያዩ መመሪያዎች፣ እንዲሁም የ2013-2017 ዓ.ም የፓርቲዉን የአምስት አመት ስልታዊ ዕቅድና የ2013 Read more

Amara Maheber America
News Press Release

Mass Murder of Amharas in Benishangul-Gumez Region

Targeted attacks against Amharas have occurred again in Benishangul-Gumez Region of Ethiopia. Amhara Association of America (AAA) has received reports that 89 people mainly Amhara/Agew have been killed by Gumez militias in an attack spanning several days starting September 4. We are still collecting information, but here is what we have learned from our sources Read more

ዴሞክሲያ
News Press Release

ጥላቻ፣ አክራሪነትና ዘረኝነት አንድም ሦስትም ናቸው!

ዴሞክራሲያ ቅጽ 48 ፣ ቁጥር 3 ነሐሴ ፣ 2012 ዓ.ም ሀገራችን ኢትዮጵያ የታሪክ ባለፀጋ ብትሆንም፣ በዘመናዊ ሥልጣኔ ኋላቀር መሆኗ ያ ትውልድ በመባል የሚታወቀውን ትውልድ እጅግ አስጨነቀው። የኢሕአፓን ቀደምትና የአሁን ጀግኖችን ያቀፈው ትውልድ፣ አገራችን ወደ ሥልጣኔ ማማ በፍጥነት እንድትደርስ ለማድረግ ያልቆፈረው ድንጋይ፣ ያልዘየደው መላ አልነበረም። ይሁን እንጂ ችኩልነቱ ከውስጣዊ ድክመቱ ጋር ተደምሮ ዓለም የነበረችበት ታሪካዊ ኩነትና Read more

Press Release

እንኳን ደስ ያለን፣ ዓባይ ከቤት ዋለ! – ኢሕአፓ

አገራችን ኢትዮጵያ ብዙ የተፈጥሮ ሃብት በውስጧ አምቃ የያዘች አገር ናት። ይሁን እንጂ የተለያዩ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በፈጠሩት ተግዳሮቶች ምክንያት ዕምቅ ሃብቷን በበቂ መጠቀም ያልቻለች አገር መሆኗ ደግሞ እሙን ነው። ከነዚህ እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶቿ አንዱ የዓባይ ውሃ ነው። ዓባይ የኢትዮጵያን ለም አፈር ተሸክሞ አገር አቋርጦ በመጓዝ የታችኛው ተፋሰስ አገሮችን ሲመግብ መኖሩ ይታወቃል። እነዚህ ጎረቤት ተፋሰስ አገሮች Read more

አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት
News Press Release

ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ወገን አድን ልዩ ጥሪ: ስለ ታገቱት ሴቶች ልጆቻችን ዝም አንልም

አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ሰሞኑን ድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን አስከትሎ በአገራችን ኢትዮጵያ በተከሰተው አሳዛኝና አሰቃቂ ድርጊት ውድ ህይወታቸውን ላጡት በግፍ ስልተገደሉትና ስለተጨፈጨፉት ኢትዮጵያውያን ወገኖችች በሞላ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን፤ ድርጊቱንም አጥብቀን እናወግዛለን፣ ወንጀሎኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ጸርና ጠንቅ የሆነውን የወያኔን የጎሳ ክልል ስርአት ለማስወገድ የተደረገው የለውጥ ትግል ተጠልፎና ተቀልብሶ፣ አንዱን ጸረ ኢትዮጵያ Read more

Balderas
News Press Release

ባልደራስ : : ለሠላማዊና ህጋዊ ትግል ያለን ታማኝነት በሀሰት ውንጀላ አይገታም – አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ

  የኢትዮጵያ ሕዝብ በተባበረ ትግል ጨቋኝ፣ ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ-ዲሞክራሲ የነበረውን የሕወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ አስወግዶ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲሰፍን መጠነ ሰፊ ትግል ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎ በዶ/ር አብይ የሚመራው የኦዴፓ/ብልጽግና አመራር የህዝቡን የለውጥ ፍላጎት ከዳር ለማድረስ በአደባባይ ቃል ገብቶ ኃላፊነቱን መረከቡም ይታወሳል፡፡ ሆኖም ይህንን ወደ ነፃነትና ወደ ዲሞክራሲ የሚደረግ የሽግግር ጥያቄ በተገቢው ሁኔታ ለመመለስ በጣም አቅቶታል፡፡ ላለፉት ሁለት Read more

የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውስል
News Press Release

የፍትህ ዋጋ ምን ያህል ነው? – የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውስል እና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ

የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውስል እና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ አባላት እና ደጋፊዎች በተለያዩ የአለም ግዛቶች የምንገኝ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአገር ተቆርቋሪዎች ስብስብ ነን። ድርጅታችን በሀገራችን የተከሰተውን አሳሳቢ ጉዳይ መንግስት ህግ ያስከብር ዘንድ መጠየቃችን ይታወቃል። ኢትዮጵያዊው ድምጻዊ ሃጫሉ በሴረኞች መገደልን መነሻ አድርጎ የፖለቲካ አጀንዳ ያላቸው አካላት ጥላቻን መሰረት ያደረገ ቅስቀሳን ቀጥለውበት ሰሞኑን የተነሳው ግድያ፣ ዘረፋ፣ ንብረት ማውደም እና Read more

Ethiopian-community-German
News Press Release

የኢትዮጵያውያን መረዳጃ ማህበር በኮሎኝና አካባቢው

የኢትዮጵያውያንመረዳጃማህበርበኮሎኝናአካባቢው Hilfsverein der Äthiopischen Gemeinschaft in Köln und Umgebung e.V በታላቁ የዐባይ ሕዳሴ ግድብ፣ የመንግሥትንና የሕዝብን አቋም እንደግፋለን በዓለም ውስጥ በርዝማኔ የአንደኝነቱን ደረጃየያዘው ነጭ ዐባይ፣ በተለይ ደግሞ 86% የሚሆነውን የውሃ አስተዋጽዖ የሚያደርገውና ለምአፈር በማጋዝ ለሱዳንና ግብፅ ታላቅ ሲሣይ ሆኖ እጅግ ሲጠቅማቸው የኖረው ጥቁር ዐባይመሆኑ እሙን ነው። ይህ አመንጪዋን ሀገር ኢትዮጵያን በመጉዳት የታችኞቹን የተፋሰሱ ሃገራት ሲያደልብየኖረው፣ በቅዱሱ መጽሐፍ ገነትን Read more

congressional black caucus
Africa News Press Release

The Congressional Black Caucus Statement on the Ethiopian Renaissance Dam

WASHINGTON, June 23, 2020 In recent months negotiations have stalled and there has been an escalation of tensions on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) that impacts, Ethiopia, Egypt, and Sudan. The Congressional Black Caucus (CBC) encourages the continued cooperation and peaceful negotiations of all stakeholders in the construction of the GERD. These negotiations should Read more