

Related Articles
SHARP POWER AND DEMOCRATIC RESILIENCE SERIES
Published on February 12, 2020 ABOUT THE SHARP POWER AND DEMOCRATIC RESILIENCE SERIES: As globalization deepens integration between democracies and autocracies, the compromising effects of sharp power—which impairs free expression, neutralizes independent institutions, and distorts the political environment—have grown apparent across crucial sectors of open societies. The Sharp Power and Democratic Resilience series is an Read more
የኢሕአፓ መግለጫ በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጉሊሶ ወረዳ፣ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ በተፈጸመ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ላይ
“ያሳምራል ያሉት ኩል ዓይን አጠፋ” (በምዕራብ ወለጋ በአማሮች ላይ የተካሄደውን ጭፍጨፋ በጥብቅ እናወግዛለን!) ጥቅምት ፳፫ ቀን ፪ ሺህ ፲፫ ዓ. ም ምነ ው እንደዚህ ከሰብአዊነት ተራ ወጣን? እስከመቼስ ይህ ዓይነ ቱ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ይፈጸማል? ኢትዮጵያስ እስከመቼ የደም መሬት ሆና ትቀጥላለች? እኛስ እስከመቼ የ ሀዘን መግለጫ እያወጣን እንዘልቃለን? በምእራብ ወለጋ የተከሰተው የሰሞኑ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሕይወታቸውን Read more
ትግራይ: መከላከያ ሠራዊት በሕወሃት ላይ የኃይል እርምጃ እንዲወስድ መታዘዙ ተሰማ
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ የአገር መከላከያ ሠራዊት በሕወሃት ላይ የኃይል እርምጃ እንዲወስድ ትዕዛዝ መሰጠቱን ይፋ አደረጉ። ጠቅላይ ሚንስትሩ በአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርበው “ይህንን ጡት ነካሽ ኃይል ለማሳፈር እና ለመደምሰስ አስፈላጊውን ሁሉ የምናደርግ መሆኑን እገልጻለሁ” በማለት ጦርነት መከፈቱን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ መከላከያ ሠራዊት አገር የማዳን ግዳጅ እንደተሰጠውም አስረድተዋል። ከዚህም በተጨማሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ “ሕወሐት በትግራይ Read more





