

Related Articles
“ሰላም ያስከተለው የብድር ድርሻ” ጥቅሙና ጉዳቱ ምንድን ነው? – አክሎግ ቢራራ (ዶር)
አክሎግ ቢራራ (ዶር) Dr. Aklog Birara እትዮጵያና የእርዳታ ታሪኳ ኢትዮጵያ የጣልያንን ፋሽስት ኃይል እንደገና አሸንፋ ነጻነቷን ከተጎናጸፈች በኋላ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አጋር የነበረችው ዩናይትድ ኪንግደም ለኢትዮጵያ እርዳታ መስጠት ጀመረች። እንግሊዝ እርዳታዋን በ 1952 አቋረጠች፤ አሜሪካ ተካቻት። ከ 1950-1970 ባለው ጊዜ መካከል ኢትዮጵያ ከአሜሪካ፤ ከዓለም ባንክና ከሌሎች ለጋሶች ያገኘችው የእርዳታ መጠን $600 ሚሊየን ይገመታል። አንድ ሶስተኛ Read more
በኢትዮጵያ በደንቢ ዶሎና ጋምቤላ መሃል የታገቱት የደንቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች
ጉዳያችን /Gudayachn ጥር 2/2012 ዓም (ጃንዋሪ 11/2020 ዓም) በኢትዮጵያ በደንቢ ዶሎና ጋምቤላ መሃል የታገቱት 13 ሴት እና 4 ወንድ የደንቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ጉዳይ ብሔራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ትኩረት ተነፍጎታል በምዕራብ ወለጋ፣ መንግስት ሸማቂዎች ጋር ግልጥ ጦርነት ላይ ነው። መንግስት በእዚሁ አካባቢ በሚያደርገው ሽፍቶችን የማጥራት ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።በቅርቡ ሁሉም ነገር ወደነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ ይመለሳል። ለእዚህም Read more
ኢሕአፓ 45ኛ ዓመት የልደት በዓሉን በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች በድምቀት ተከበረ
በዓሉን ከተከታተሉት ደጋፊዎች የተሰጡ አስተያየቶች ውስጥ፡ — ኢሕአፓ የድርጅቱን አመራር በወጣቶች እየተተካ መሆኑን ስመለከት ኢሀአፓ የትላንት ብቻ ሳይሆን የዛሬም የነገም ፓርቲ ለመሆኑ ታላቀ ተስፋ ሰጭ ነው — መልክቱ በጣም አነቃቂና አለኝታነትን ፈጥሯል የ45ኛው የኢሕአፓ በዓል አከባበር በሰሜን አቸፈር የ45ኛው የኢሕአፓ በዓል አከባበር በቋራ





