ከዓለማቀፋዊ የአማራ ሕብረት የተሰጠ መግለጫ: ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ለሕይወት መጥፋትና ንብረት መውደም ተጠያቂ የሆኑት እነጅዋር ሙሃመድ ለፍርድ ይቅረቡ:: ዶ/ር ዓቢይ አህመድ እንደመጡ በትኩሱ ያደረጓቸውን ሥራዎችና የወሰዷቸውን ዲሞክራሲያዊ የሚመስል እርምጃዎች በማድነቅ፣ ዘራፊና ገዳይ የነበሩት የወያኔ መሪዎች በመወገዳቸው የተሰማውን ደስታ በመግለጽ አማራው ከየሚኖርበት በሰልፍ እየወጣ ድጋፉን መስጠቱ ይታወሳል፡፡ ነገር ግን፣ እየቆዬን ስንመጣ፣ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ፣ ስንሞት ኢትዮጵያ” በማለት Read more
ጀነራል ጃገማ ኬሎን ታዉቋቸው እንደሆነ አላውቅም፤ ግን ጄነራሉ ገና በዐሥራ አምስት ዕድሜያቸው አካባቢ፣ ኢጣልያን ሀገራችንን ከወረረ በኋላ፣ ሽማግሌና ሕፃን ሳይለይ ሲገድል፣ ያገሩን ሀብት ሲዘርፍ፣ ሚስት ሲደፍር፣ ያልተከለውን ዛፍ ለገበያው ሲቈርጥ፣ ያላሳደገውን ፈረስ ቀምቶ ሲጋልብ፣ ያላቀናዉን መሬት ከሕዝብ ዘርፎ ከባሕርማዶ ላመጣው ወገኑ ሲሰጥ፣ ቤቶችንና ቅዱሳት ስፍራዎችን ሲያቃጥልና ሲያረኵስ አይተው፣ ወንድሞቻቸውንና እኅቶቻቸውን አስከትለው፣ ሊዋጉ ጫካ የገቡና፣ ኋላም Read more
Sudan FILE – In this July 9, 2018 file photo, Sudan’s President Omar al-Bashir attends a ceremony for Turkey’s President Recep Tayyip Erdogan, at the Presidential Palace in Ankara, Turkey. A top Sudanese official said Monday, Feb. 11, 2020, that transitional authorities and rebel groups have agreed to hand over al-Bashir to the International Criminal Read more