ጉዳያችን /Gudayachn ጥር 2/2012 ዓም (ጃንዋሪ 11/2020 ዓም) በኢትዮጵያ በደንቢ ዶሎና ጋምቤላ መሃል የታገቱት 13 ሴት እና 4 ወንድ የደንቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ጉዳይ ብሔራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ትኩረት ተነፍጎታል በምዕራብ ወለጋ፣ መንግስት ሸማቂዎች ጋር ግልጥ ጦርነት ላይ ነው። መንግስት በእዚሁ አካባቢ በሚያደርገው ሽፍቶችን የማጥራት ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።በቅርቡ ሁሉም ነገር ወደነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ ይመለሳል። ለእዚህም Read more
, የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲአ ማራጭ ሀሳቦችን እንዳያይ ሕገ-መንግሥታዊ መብቱ ታፍኖና ነፃነቱ ተገድቦ የሚገኘውን የትግራይ ሕዝብ’ በአማራጭነት ለማገልገል የማካሄደው ሕጋዊ ትግል ተገድቦብኛል ሲል የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት የትግራይ ሕዝብ ከመቸውም ጊዜ የተለየ ጭቆናና አፈና ውስጥ ነው በማለትም ፓርቲው አመልክቷል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችንና ምሁራንን በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ አወያይቷል። በውይይቱ Read more
በዚህም ምክንያት በኦሮሚያ ኦሮሞ ያልሆኑ ሰዎች እየተመረጡ ንብረታቸውን ማቃጠል ብቻ ሳይሆን ተገድለዋል፣ ታርደዋል። ለፕሮፌሰር ሕዝቅኤል አሰሪ Kettering University ከታች የምታዩትን ደብዳቤ በኢ-ሜይል ልኬያለው። እርስዎስ? Copy + Paste& email it Send the message to the president of Kettering University To: President Rockwell Kettering University Flint, MI email: drockwell@kettering.edu Dear President Rockwell, I hope this email reaches Read more