Related Articles
በአፋር ክልል የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞችን ጨምሮ 10 ሰዎች የተገደሉት “በአሸባሪዎች” ነው ተባለ
በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 17፣ 2013 ዓ.ም በአፋር ክልል ገዳማይቱ በምትባል አካባቢ በትምህርት ቤት ውስጥ የተገደሉት የትምህርት ሚኒስቴር ሁለት ሰራተኞች አሸባሪ በሚባሉ ኃይሎች እንደሆነ አቶ አህመድ ካሎይታ የአፋር ክልል ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ አስታውቀዋል። በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የመማር ማስተማር ሁኔታ ለመቆጣጠር የተሰማሩት የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች አቶ ሙላት ፀጋዩ እና አቶ አበባው አያልነህን ጨምሮ በክልሉ በደረሰ ጥቃት Read more
Ethiopian pilots band together one year after traumatic crash
Debris from the crash of Ethiopian Airlines Flight 302, which killed all 157 people on board on March 10, 2019 (AFP Photo/Michael TEWELDE) Addis Ababa (AFP) – Just hours after Ethiopian Airlines Flight 302 crashed southeast of Addis Ababa last March, mourners began flocking to a building down the road from where it took off: Read more
የኢትዮጵያ መንግስት ከህወሓት ወንጀለኞች ጋር ለድርድር አይቀመጥም – ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከህወሓት ወንጀለኞች ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አን ሊንዴ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ በውይይታቸው በዋናነት መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ ትኩረት አድርገው መምከራቸውን ከውጭ Read more





