ግልጽ ደብዳቤ! ለክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ ለተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ለክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት አዲስ አበባ ጉዳዩ፦ አስቸኳይ አገር አድን ውይይት እንዲደረግ በድጋሚ ስለመጠየቅ፣ እናት ፓርቲ፣ መኢአድ፣ ኢህአፓ፣ ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ እና አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሐምሌ Read more
በመላ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሙያዎች ለወራት የዘለቀው ሰላማዊ የደመወዝ ክፍያ ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ ከፊል ሥራ ማቆም ጀምረዋል። መንግሥት ባለሞያዎቹ ላነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ማኅበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ ለማድረግ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ባለሞያዎቹ ግንቦት 17 ቀን 2025 ሥራ የማቆም ውሳኔ ላይ ደርሰዋል። ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ሐኪሞች፣ ነርሶችና ሌሎች የጤና አጠባበቅ ባለሙያዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ፅህፈት ቤት በሰላማዊ መንገድ መደበኛ Read more
“ሆድ ሳያውቅ ዶሮ ማታ” እንዲሉ ወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ራያ ያማነው? የሚለው ጥያቄ ጊዜው ያለፈበት ጥያቄ የሚያደርገው መልሱ በሁሉም ዘንድ የታወቀና የተመሰከረለት መሆኑ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ህዝባችን ለዘመናት ባደረገው መራራ ትግልና በከፈለው ክቡር መስዋዕትነት ከትህነግ/ወያኔ ወረራ ነፃ የወጣና በልጆቹ እየተስተዳደረ የሚገኝ በመሆኑ ጭምር ነው። ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ …