መግቢያ 1. የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ኅዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተለያዩ ወቅቶች በሚደረጉ ውጊያዎች እና ከውጊያ ዐውድ ውጪ በሚፈጸሙ ጥቃቶች ሳቢያ በሲቪል ሰዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ ዘረፋ፣ የሰዎች እገታ እና መፈናቀል መፍትሔ ለመስጠት የፌዴራል መንግሥት አፋጣኝ እርምጃ እና Read more
ጥቅምት 24 ቀን 2015 ዓ. ም የፕሪቶሪያውን ስምምነት ማስፈጸም ጥንቃቄ ያሻዋል ከሃምሳ ዐመታት የዘረኝነትና የመከፋፈል ሤራና ድርጊት በኋላ፣ ከ27 ዐመታት የዕመቃና አፈና አገዛዝ በኋላ፣ ከሁለት ዓመታት የጦርነት ግድያ፣ ዕልቂት፣ ዝርፊያና ውድመት በኋላ፣ በተለይ በትግራይ፣በአፋር፣ በጎንደር፣ በወሎ ከሚኖረው ህዝብ ሚሊዮኖች ተፈናቅለው በርሃብ፣ በርዛት በስደት ለስቃይ ከተዳረጉና፣ ገና በውል ያልታወቁ ወገኖቻችን ለሞት ከተዳረጉ በኋላ ህ.ወ.ሓ.ት. ዕውን Read more
September 25, 2025 ከኢትዮጵያውያን ትብብር ንቅናቄ የተሰጠ የድጋፍ መልዕክት ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት – ቅንጅት በሚል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)፣ እናት ፓርቲ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አኢዴፓ) እና የአማራ ግዮናው ንቅናቄ (አግን) ቅንጅት በመፍጠራችሁ ከልብ የመነጨ ደስታችንን እንገልፃለን። ይህ ውሳኔያችሁ፣ የሕዝባችንን የጋራ እሴቶች ንቆ፣ በአግላይ አንቀፆች የተሞላ ሕገ መንግሥት ነድፎ፣ ሀገራችንን በቋንቋ መስፈርት ብቻ Read more