አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ሰሞኑን ድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን አስከትሎ በአገራችን ኢትዮጵያ በተከሰተው አሳዛኝና አሰቃቂ ድርጊት ውድ ህይወታቸውን ላጡት በግፍ ስልተገደሉትና ስለተጨፈጨፉት ኢትዮጵያውያን ወገኖችች በሞላ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን፤ ድርጊቱንም አጥብቀን እናወግዛለን፣ ወንጀሎኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ጸርና ጠንቅ የሆነውን የወያኔን የጎሳ ክልል ስርአት ለማስወገድ የተደረገው የለውጥ ትግል ተጠልፎና ተቀልብሶ፣ አንዱን ጸረ ኢትዮጵያ Read more
ታህሳስ 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ 1. የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ – ኢሰመጉ በበጎ አድራጎትና ማኅበራት አዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት ሐገር በቀል ድርጅት ሆኖ በ 1984 ዓ.ም የተመሠረተና በምዝገባ ቁጥር 1146 ከ 02/11/11 ዓ.ም ጀምሮ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዳግም ተመዝግቦ በሕጋዊነት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ መንግሥታዊ ያልሆነ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ነው፡፡ ኢሰመጉ Read more
የብልፅግና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረውን ጦርነትና የጅምላ ጭፍጨፋ ተከትሎ በአዲስ አበባና በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ የጅምላ እስርና እንግልት እየተካሄደ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ህገ-ወጥና ኢሰብዓዊ የሆነ የጅምላ እስርና ማሰቃየት በግንባር ቀደምትነት እየተመራ የሚገኘው 1ኛ. በኦሮሞ ብልፅግና ከፍተኛ የደህንነትና ወታደራዊ ባለስልጣናትና 2ኛ. በቅርቡ ወደ ቀደመ እኩይ ምግባራቸው በተመለሱ የትህነግ/ወያኔ የደህንነትና ወታደራዊ ሃላፊዎች ጥምር Read more