ኢሕአፓ “አሁንም ቢሆን፣ እንደበፊቱ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ኦሮሞም ሆነ አማራ፣ ትግራይም ሆነ አፋር፣ ወላይታም ሆነ ሲዳማ፣ ሶማሌም ሆነ ጋምቤላና ሌሎችም ብሄር ብሄረሰቦች፣ ለሰላም፣ ለፍቅርና ወንድማማችነት ባላቸው የማይናጋ አቋም ላይ ያለን ጽኑ እምነት አሁንም በአቶ ሽመልስ የተዛባ ንግግር ንቅንቅ እንደማይል ለአቶ ሽመልስና ለአክራሪ ጠባብ ብሄረተኞች መልሰን ልናሳውቃቸው እንወዳለን።” ኢሕአፓ ሀገርቤት የሚያደርገውን ይፋዊ እንቅስቃሴ ለመደገፍ የቀድሞ አባላቱ Read more
በዓሉን ከተከታተሉት ደጋፊዎች የተሰጡ አስተያየቶች ውስጥ፡ — ኢሕአፓ የድርጅቱን አመራር በወጣቶች እየተተካ መሆኑን ስመለከት ኢሀአፓ የትላንት ብቻ ሳይሆን የዛሬም የነገም ፓርቲ ለመሆኑ ታላቀ ተስፋ ሰጭ ነው — መልክቱ በጣም አነቃቂና አለኝታነትን ፈጥሯል የ45ኛው የኢሕአፓ በዓል አከባበር በሰሜን አቸፈር የ45ኛው የኢሕአፓ በዓል አከባበር በቋራ
[lbg_audio6_html5_shoutcast settings_id=’23’] አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች ኮሚቴ በካናዳ ሊቀመንበር፤ ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ የደረሱበት ላልታወቁትና ለሕልፈተ ሕይወት ለተዳረጉት የኢሕአፓ አባላት ፍትሕ እንዲያገኙ ኮሚቴያቸው እያደረጋቸውና እያካሄዳቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎቹ ይናገራሉ። Source: https://www.sbs.com.au/