የሕወሓት መሪዎች ከስልጣን እንደወረዱ ሰሞን ቆንጨራ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ያከፋፍሉ ነበር። ከዚህ ሁሉ የሚታወሰው አባይ ጸሐይዬ በቤንሻንጉል ድብቅ ስብሰባ አድርጎ በወጡ ማግስት ለዕቅዱ ተግባራዊነት አንድ መኪና ቆንጨራ በክልሉ ፖሊስ ተይዙዋል።ይሄ አብይ ስልጣን ላይ የወጡ ሰሞን የሆነ ነው። ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ፣በድሬዳዋ እና በሐረር ጥቃት አድራሽ አሸባሪዎች በጭካኔ ያጠፉት ሕይወት ሳያንስ ሌላ ንጹሃንን የመቅጠፍ Read more
, የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲአ ማራጭ ሀሳቦችን እንዳያይ ሕገ-መንግሥታዊ መብቱ ታፍኖና ነፃነቱ ተገድቦ የሚገኘውን የትግራይ ሕዝብ’ በአማራጭነት ለማገልገል የማካሄደው ሕጋዊ ትግል ተገድቦብኛል ሲል የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት የትግራይ ሕዝብ ከመቸውም ጊዜ የተለየ ጭቆናና አፈና ውስጥ ነው በማለትም ፓርቲው አመልክቷል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችንና ምሁራንን በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ አወያይቷል። በውይይቱ Read more
Signing of the Memorandum of Understanding agreement between Ethiopia and Somaliland, in Addis Ababa By Abdi Sheikh and Abdiqani Hassan MOGADISHU (Reuters) -Somalia on Tuesday rejected a pact its breakaway region of Somaliland signed with Ethiopia allowing it to use a major port with access to the Red Sea in return for recognition as an Read more