የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውስል እና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ አባላት እና ደጋፊዎች በተለያዩ የአለም ግዛቶች የምንገኝ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአገር ተቆርቋሪዎች ስብስብ ነን። ድርጅታችን በሀገራችን የተከሰተውን አሳሳቢ ጉዳይ መንግስት ህግ ያስከብር ዘንድ መጠየቃችን ይታወቃል። ኢትዮጵያዊው ድምጻዊ ሃጫሉ በሴረኞች መገደልን መነሻ አድርጎ የፖለቲካ አጀንዳ ያላቸው አካላት ጥላቻን መሰረት ያደረገ ቅስቀሳን ቀጥለውበት ሰሞኑን የተነሳው ግድያ፣ ዘረፋ፣ ንብረት ማውደም እና Read more
ከምክክሩ ራሳቸውን ያገለሉት ተሳታፊዎች ያነሷቸው ቅሬታዎች 1ኛ) በሂደቱ ውስጥ በተደራጀ እና ስልታዊ በሆነ መንገድ የተፈጸሙ መዋቅራዊ ግድፈቶች የምክክር ሂደቱን ፍፁም አግላይ፣ ፍትሃዊነት የጎደላቸው እና አስቀድሞ የተወሰነን የገዢው ፓርቲ የፖለቲካ ፍላጎት ለማጽደቅ የተዘረጋ የይስሙላ መድረክ እንዳደረጉት አስተውለናል። 2ኛ) በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 አንቀጽ 14 እና በአለም አቀፍ የኮንሰንሰስ ምክክር መመሪያዎች የተደነገጉትን የአካታችነት (Inclusivity)፣ የገለልተኝነት (Neutrality) እና የጋራ Read more
WASHINGTON, June 23, 2020 In recent months negotiations have stalled and there has been an escalation of tensions on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) that impacts, Ethiopia, Egypt, and Sudan. The Congressional Black Caucus (CBC) encourages the continued cooperation and peaceful negotiations of all stakeholders in the construction of the GERD. These negotiations should Read more