ለተከበራችሁ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች፣ ለመላው የአማራ ሕዝብ እና ለኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ፦ ባለፉት ዓመታት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ በኩሩው የባሕር ዳር ከተማ ሕዝብ ተመርጨ፣ እናንተን ወክዬ፣ ለሕዝባችን ሀቀኛ ድምፅ በመሆን ለማገልገል በመቻሌ ታላቅ ክብርና ኩራት ይሰማኛል። በዚህ ጉዞዬ ላሳያችሁኝ ያልተቆጠበ ድጋፍ፣ ፍቅር፣ አክብሮት እና ጽኑ እምነት ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። በአሁኑ ወቅት ለ7ኛው ዙር Read more
ይህ የኢሕአፓ የወቅቱ የትግል ጥሪ ነው! ሀገር የዜጎቿ እጅ ስራ ናት። የሀገር ህይወቷም፣ ልማቷም፣ ዕድገቷም፣ ሠላሟም፣ውበቷም የሚገኘው ከሕዝቧና በሕዝቧ ጥረት ነው። ያለሕዝቧ ሁለንተናዊ በይነግብር ሀገር ምደረበዳ ነች። ኢትዮጵያን እልፍ አዕላፍ ዜጎቿ ደማቸውን አጉርፈው ውቅያኖስን አቅልመው፣ አጥንታቸውን መርከብ አድርገው፣ ገጣጥመው፣ አያሌ ማዕበሎችንም ተቋቁመው፣ ቀዝፈው፣ ተሻግረው፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ አስተላልፈዋታል። በቀደሙት ልጆችዋ አርቆ አሳቢነት፣ ቁርጠኝነት፣ ሁኔታዎች ግድ Read more
ሚያዚያ 16፣ 2016 ዓ/ም ትህነግ በወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምትና ራየ አማራ ላይ የፈጸመዉ ግፍና መከራ ያንገሽገሸው ማህበረ ሰብ ራሱን ነፃ ለማውጣትና ህልውናዉን ለማስከበር ባደረገው እልህ አስጨራሽ ትግል አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶና አዋርዶ ወደመጣበት እንዲመለስ ከአደረገ በኋላ ላለፉት ሦስት ዓመታት ቀጠናዉን ሰላም በማስፈን ነፃነቱን ሲያጣጥም ቆይቷል። ጦርነትን እንደቋሚ መርህ የሚመለከተውንና ካለጦርነት እስትንፋስ የማይኖረዉን በጥቂት ግለሰቦች የሚዘውር ድርጅት ዕድሜና Read more