በኢትዮጵያ የረዥም ዘመን ታሪክ ውስጥ ተከስቶ በማይታወቅ መልኩ በውጭ ጠላቶች በሚቆሰቆስና በሀገር ውስጥም ባሉ ውስብስብ ችግሮች ምክንያት፣ ጊዜው ሀገራችን ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የምትገኝበት ወቅት ነው። ህወሓት መሩ የኢህአዴግ አገዛዝ ለ27 ዓመታት ተግባራዊ ያደረጋቸው ፖሊሲዎች፣ ሕዝባችን በጠላትነት እንዲተያይ፣ የአንዱ ክልል መጠቀም የሌላው መጎዳት ሆኖ እንዲታይ፣ እኛና እነሱ (መጤዎች) የሚል አስተሳሰብ እንዲሰርፅ፣ ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ሀገር ዜጎች Read more
Posted on May 23, 2022 by SOCEPP-CAN ከኢፖአኮ-በካናዳ የቀረበ መግለጫ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ-በካናዳ (ኢፖአኮ-በካናዳ)፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በዜጎቸ ላይ እየደረሰ ያለውን የሰብዓዊ ሆኑ ሌሎችም መሠረታዊ የሰውለጆች መብት ጥሰትን አሁንም እንደበፊቱ በቅርብ እየተከታተለ በደል የሚፈጽሙ ግለሰቦች ይሁኑ መንግሥታዊ አካላትና ተቋማትን ጉዳዩ ለሚመለከታቸው ሁሉ በዓለምአቀፍ ደረጃ በማሳወቅ ተጠያቂ እንዲሆኑ ሲያደርግ የቆየ ህጋዊ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ነው። ኢፖአኮ-በካናዳ አሁን Read more
Foreign Affairs Magazine published an article entitled: “Ethiopia’s Hard Road to Peace”, by former US Special Envoy, Jeffrey Feltman, on 26 December this week. The misleading title notwithstanding, Feltman’s underlying and transparent intentions are to stoke a new and wider war in the region. This is not surprising in many ways. Indeed, when Feltman was Read more