Related Articles
የክብርት ዶክተር ዘነቡ ኃይሉ ኢትዮጵያዊቷ የስደተኞች ተንከባካቢ በሀደርስፊልድ
አውሮጳ/ጀርመን የክብርት ዶክተር ዘነቡ ኃይሉ ኢትዮጵያዊቷ የስደተኞች ተንከባካቢ በሀደርስፊልድ በተሰደዱባት በብሪታንያ ለስደተኞችና ተገን ጠያቂዎች ባደረጉት እገዛ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ የበቁ ኢትዮጵያዊት ናቸው ወይዘሮ ዘነቡ ኃይሉ ። የወይዘሮ ዘነቡ ታሪክ ከተወለዱባትና ካደጉባት ከአላማጣ እስከ ብሪታንያዋ ትንሽ ከተማ ሀደርስፊልድ ይዘልቃል። አስተዋጽኦቸው የሚጀምረው በትውልድ አካባቢያቸው በአላማጣ በድጎማ መምህርትነትና በርዕሰ መምህርነት ከሰሩበት ጊዜ አንስቶ ነው። ከዚያም ለሰባት ዓመት በቆዩባት Read more
ባልደራስ : : ለሠላማዊና ህጋዊ ትግል ያለን ታማኝነት በሀሰት ውንጀላ አይገታም – አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ሕዝብ በተባበረ ትግል ጨቋኝ፣ ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ-ዲሞክራሲ የነበረውን የሕወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ አስወግዶ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲሰፍን መጠነ ሰፊ ትግል ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎ በዶ/ር አብይ የሚመራው የኦዴፓ/ብልጽግና አመራር የህዝቡን የለውጥ ፍላጎት ከዳር ለማድረስ በአደባባይ ቃል ገብቶ ኃላፊነቱን መረከቡም ይታወሳል፡፡ ሆኖም ይህንን ወደ ነፃነትና ወደ ዲሞክራሲ የሚደረግ የሽግግር ጥያቄ በተገቢው ሁኔታ ለመመለስ በጣም አቅቶታል፡፡ ላለፉት ሁለት Read more
‘ሊጠላ የመጣ፣ ሰበብ አያጣ’ – የጎንደር ሕብረት
‘ሊጠላ የመጣ፣ ሰበብ አያጣ’ መጋቢት 23 2012 (04/01/2020) የጎንደር ሕብረት – በሰሞኑ በጎንደርና በዙሪያዋ ተከታትለው እየደረሱ ያሉ አጠያያቂ ጉዳዮች የፌደራሉ፣ የክልሉንና ሌላንም ክልል ያካተተ ጉዳይ በሚመስል ሁኔታ እየተካሄዱ ናቸው። እንደሚታወቀው በጎንደርና በዙሪያዋ ሆነው የማያውቁ፣ ከታሪኩና ከባህሉ የራቁ ወንጀሎች በገጠርና በከተማዎች እንደተፈጸሙ ግልጽ ነው። ሕዝቡም የመንግሥት ያለህ እያለ ሲጮህ መቆየቱ የሚካድ አይደለም። መንግሥትም በተለይም የክልሉ መንግሥት Read more