Related Articles
124 years ago, Ethiopian men and women defeated the Italian army in the Battle of Adwa
By Yirga Gelaw Woldeyes, Curtin University On the first day of March 124 years ago, traditional warriors, farmers and pastoralists as well as women defeated a well-armed Italian army in the northern town of Adwa in Ethiopia. The outcome of this battle ensured Ethiopia’s independence, making it the only African country never to be colonized. Adwa Read more
ከጥቅምት 5/2012 ጀምሮ በራያ ሕወሓት ለጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሯል
ህብር ረዲኦ እንደዘገበው በዛሬው ዕለት ጥቅምት 5/2012 በራያ ሕወሓት ለጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሯል።ጥይት፣የወታደር ዩኒፎርም፣ቃሬዛ እና አካፋ ለታጣቂዎች እያከፋፈለ ነው። የራያ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ደጀኔ አሰፋ የሕወሓትን የጦርነት ዝግጅት የፌደራል መንግሥት እና አዴፓ ሊያውቁት ይገባል ሲል መረጃውን ይፋ አድርጉዋል። ሰሞኑን ለአንድ ሳምንት ስብሰባ ላይ የቆየው ሕወሓት ትላንት ባወጣው መግለጫ የኢህአዴግን ውህደት ተቃውሞ፣ሕዝቡ Read more
“ሰላም ያስከተለው የብድር ድርሻ” ጥቅሙና ጉዳቱ ምንድን ነው? – አክሎግ ቢራራ (ዶር)
አክሎግ ቢራራ (ዶር) Dr. Aklog Birara እትዮጵያና የእርዳታ ታሪኳ ኢትዮጵያ የጣልያንን ፋሽስት ኃይል እንደገና አሸንፋ ነጻነቷን ከተጎናጸፈች በኋላ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አጋር የነበረችው ዩናይትድ ኪንግደም ለኢትዮጵያ እርዳታ መስጠት ጀመረች። እንግሊዝ እርዳታዋን በ 1952 አቋረጠች፤ አሜሪካ ተካቻት። ከ 1950-1970 ባለው ጊዜ መካከል ኢትዮጵያ ከአሜሪካ፤ ከዓለም ባንክና ከሌሎች ለጋሶች ያገኘችው የእርዳታ መጠን $600 ሚሊየን ይገመታል። አንድ ሶስተኛ Read more