The role of TPLF in the current event, mostly ignored by the international community. WATCH [videopack id=”13517″]https://dinkneshethiopia.com/wp-content/uploads/2021/07/Yetneberk-Tadele-interview.mp4[/videopack]
ዋልያ ኢንፎርሜሽን | ከታዋቂው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ከአቶ አክሊሉ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ
መስከረም 18 2012 (September 29, 2019) የፖለቲካ ድርጅቶችን 10, 000 አባላት መጠየቅ፤ የቁጥር ጉዳይ ሳይሆን፡ ዋናው ቁምነገር፡ ውሳኔው – የመደራጀት መብትን የሚጋፋ ነው – የዲሞክራሲን ሂደት ያሰናክላል ወይም ያደናቅፋል – ድርጅቶችን በግዳጅ መቀነስ ዲሞክራሲን ማቀጨጭ እንጅ ማዳበር አያስችልም፨ ለምሳሌ ለብዙ አመታት ዲሞክራሲ ያራመደችው ህንድ፡ ከሁለት ሺ በላይ የፖለቲካ ድርጅቶች ያላት ሲሆን፡ ድርጅቶች የሚገደዱት 200 አባላትን Read more