Ethiopian in canada
News

በሀገራችን በኢትዮጵያ የተካሄደውን የዘርና ሀይማኖት ተኮር ጭፍጭፋ በመቃወም በቶሮንቶ ካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

በኢትዮጵያ በአዲስ አባባና በኦሮሚያ ክልል በአክራሪ ብሄርቴኞች የተካሄድውን ዘርና ሀይማኖት ተኮር ጭፍጭፋ በመቃወም በቶሮንቶ ካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

በሀገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ ባለፈው ሰሞን በአዲስ አባባና በኦሮሚያ ክልል በአክራሪዎች የተካሄድውን ዘርና ሀይማኖት ተኮር ጭፍጭፋና ጥፋት በመቃወም ዛሬ ጁልይ 14፣ 2020 በቶሮንቶ ካናዳ የተካሄደው ደማቀ የተቃውሞ ስልፍ በክፊል፡ ይህ በስነስርአት የተካሄድ ድማቀ ስልፍ የቶሮንቶ ነዋሪዎችን ታላቅ እይታ ስቦ አምሽቷል።

Ethiopian in Canada
EThiopian in Canada

 

ቆንጨራ አከፋፋዩ ማነው!? አብይ ስልጣንዎን ይጠቀሙ ወይ ለሕዝቡ ቁርጡን ይንገሩ!! ዘጠኝ ወር በፊት – ሀብታሙ አሰፋ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *