Washington July2020
Live News

ኢትዮጵያን እናድን! በሚል መሪ ቃል በተሳካ ሁኔታ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲስ ተካሄደ

ኢትዮጵያን እናድን! በሚል መሪ ቃል በተሳካ ሁኔታ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲስ አርብ ጁላይ 17፣ 2020፣ በስቴት ዲፓርትመንት ፊት ተካሄደ

በሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የተዘጋጀው በዋሽንግተን ዲሲ የተደረገው ሰለፍ ዋና ምክንያት የሚክተሉትን ላይ ያተኮረ ነበር።

[KGVID]https://dinkneshethiopia.com/wp-content/uploads/2020/07/dc-7250.mov[/KGVID]

ሀ) የጠ/ሚ አብይ አህመድ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስክበር እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመደገፍና እርምጃውን አጠንክሮ እንዲቀጥል የህዝባችንንም ሰላም እና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲያስጠብቅ ለማሳሰብ

[KGVID]https://dinkneshethiopia.com/wp-content/uploads/2020/07/dc-7247-1.mov[/KGVID]

ለ) በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ በኦነግ ሸኔና በግብረአበሮቹ አቀናባሪነትና አዝማችነት ብሄርንና ሀይማኖትን መሰረት ባደረገ እጅግ ዘግናኝ የህዝብ ጭፍጨፋና የሀገርን የህዝብን ንብረት በማውደም ላይ በወንጀል የተሳተፍትን በግለስብ ወይም በቡድንና እንዲሁም በወንጀል የተጠረጠሩና ሀላፊነታቸውን ያልተወጡ የመንግስት አካላት ለፍርድ እንዲቀርቡ ለመጠየቅ።

[KGVID]https://dinkneshethiopia.com/wp-content/uploads/2020/07/dc-7249.mov[/KGVID]

ሐ) ሀገራችንንና አንድነታችንን ለመበታተን ከባእዳን ጋር ወግነው እየዶለቱና እየሰሩ ያሉ እንደ ህወሀትና አጋሮቹ የሆኑ ሌሎች አጥፊ ኃይሎች ላይ መንግስት አስፈላጊውን ህጋው እርምጃ እንዲወስድና ሁለንተናዊ ልዑላዊነታችንን እንዲያስጠብቅ ለማሳሰብ።

[KGVID]https://dinkneshethiopia.com/wp-content/uploads/2020/07/IMG_0928.mov[/KGVID]

[KGVID]https://dinkneshethiopia.com/wp-content/uploads/2020/07/dc-7243.mov[/KGVID]

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *