Related Articles
ጌታቸው ረዳ የጠራውን ስብሰባ የትግራይ ወጣቶች ረግጠው ወጡ
ጌታቸው ረዳ የጠራውን ስብሰባ የትግራይ ወጣቶች ረግጠው ወጡ ጌታቸው ባለበት ደርቆ ቀረ አቶ ጌታቸው ረዳ በመቀለ ከተማ የትግራይ ወጣቶች ህብረት አባላትን በወቅቱ የትህነግ አቋም ላይ ለማወያየት ስብሰባ ጠርተው የነበረ ሲሆን፤ የመደመር ፍልስፍናን ና በብልፅግና ፓርቲን መቀላቀልን አስመልክቶ ትህነግ/ህወሃት የማይቀበለው መሆኑን ና አስፈላጊ ከሆነም ሉአላዊት ትግራይን እስከመመስረት እርምጃ ለመውሰድ መወሰኑን አስመልክተው እየተናገሩ ባሉበት የስብሰባው ታዳሚ ወጣቶች Read more
ጉዳዩ፡ በዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ንግግር ላይ ማብራሪያና ምላሽ ስለመጠየቅ
በዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ንግግር ላይ ማብራሪያና ምላሽ ስለመጠየቅ: የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ማህበረሰብ እራሱን የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር/ትህነግ/ እያለ በሚጠራው ድርጅት የተፈጸመበትን የመሬት ወረራና መስፋፋት ጥቃትና ከዚህም ጋር ተያይዞ የደረሰበትን የዘር ማፅዳት ወንጀል መታገል ከጀመረ እነሆ 40 ዓመታት ተቆጥረዋል። በኢትዮጵያ አንድነትና ዳር ድንበር መከበር፣ በርስቱና፣ በማንነቱ ድርድር የማያውቀው ህዝባችን በተለይም የትህነግን አገር አፍራሽ እኩይ ሴራና Read more
“የጨቋኝ ተጨቋኝ፣ የገዳይ አስገዳይ ትርክትን እያነሳን ነገን ማጨለም የለብንም”
በአለማየሁ አንበሴ * በእያንዳንዱ ወረዳ ላይ የሥራ ቋንቋ በህዝበ ውሣኔ መወሰን አለበት * ለፌደራሊዝም አወቃቀር ታሪክን መሠረት ማድረግ ያስፈልጋል * ግባችን፤ የበጐ አድራጐት መንግስት መመስረት ነው የተወለደው በአዲስ አበባ ቢሆንም እድገቱና ትምህርቱ ግን ሀረርና ድሬደዋ ነው፡፡ የመጀመሪያ ድግሪውን ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስነ ጽሑፍና ታሪክ ያገኘ ሲሆን ሁለተኛ ድግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በስነ ጽሑፍና እንግሊዝኛ Read more