ዴሞክራሲያ ቅጽ 48 ፣ ቁጥር 3 ነሐሴ ፣ 2012 ዓ.ም ሀገራችን ኢትዮጵያ የታሪክ ባለፀጋ ብትሆንም፣ በዘመናዊ ሥልጣኔ ኋላቀር መሆኗ ያ ትውልድ በመባል የሚታወቀውን ትውልድ እጅግ አስጨነቀው። የኢሕአፓን ቀደምትና የአሁን ጀግኖችን ያቀፈው ትውልድ፣ አገራችን ወደ ሥልጣኔ ማማ በፍጥነት እንድትደርስ ለማድረግ ያልቆፈረው ድንጋይ፣ ያልዘየደው መላ አልነበረም። ይሁን እንጂ ችኩልነቱ ከውስጣዊ ድክመቱ ጋር ተደምሮ ዓለም የነበረችበት ታሪካዊ ኩነትና Read more
መግቢያ 1. የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ኅዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተለያዩ ወቅቶች በሚደረጉ ውጊያዎች እና ከውጊያ ዐውድ ውጪ በሚፈጸሙ ጥቃቶች ሳቢያ በሲቪል ሰዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ ዘረፋ፣ የሰዎች እገታ እና መፈናቀል መፍትሔ ለመስጠት የፌዴራል መንግሥት አፋጣኝ እርምጃ እና Read more
September 15, 2023 ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ዘርፍ በ2016 ዓ.ም. የተሻለ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ዘርፍ ሲሆን፤ የፖሊሲና የሕግ ማሻሻያን ጨምሮ ጠንካራ የክትትልና የድጋፍ ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶችን ሁኔታ የተመለከተ ዓመታዊ ባለ 29 ገጽ ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የዘርፍ ሪፖርት ኢሰመኮ ሐምሌ 5 ቀን Read more