Related Articles
በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚደረገው ዜጎችን የማፈናቀል ዘመቻ አስመልክቶ ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ
ከኢሕአፓ: የአንድ መንግሥት ዴሞከራሲያዊነት መሠረታዊ መግለጫው የዜጎች በተሟላ ክብር መኖር መቻል ነው። በክብር መኖር ማለት ቅንጦት አይደለም፣ መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች የሚከበሩበት ሕይወትን መምራት መቻል ማለት ነው። ዝቅተኛዎቹ የሰብዓዊ መብት መገለጫዎች ደግሞ ረሀብን ለማሰታገስ የሚችል ምግብ፣ ርቃነ-ሥጋን የሚሸፍኑበት ልብስ እነዲሁም ጎንን ማሳረፍ ሚቻልበት መጠለያ ማግኘት ናቸው። እነዚህ ያልተሟሉለት ሰብዓዊ ፍጡር ስለክብር መናገር አይችልም፣ እንዲህ ዓይነት Read more
አገራችን ዛሬም አደጋ ላይ ነች!
የሥነ ምድር ጥናቶች እንደሚያሳዩት ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መገኛ (ሉሲ)፣ የሦስት ሚሊዮን ዘመን ባለፀጋ የሆነች ምድር ነች። ኢትዮጵያ የታላቁ የዜማ ሰው የቅዱስ ያሬድም አገር ናት። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ 43 ጊዜ ሰሟ የተጠቀሰ ሲሆን የመጀመሪያው ጥቅስ ኦሪት ዘፍጥረት 2:13 “የሁለተኛውም ወንዝ ስም ግዮን ነው እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል” ይላል። “ትንቢተ-ኤርሚያስም በ13:23 “በእውን ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥጉርጉርነቱን Read more
Ethiopian referendum overwhelmingly backs new federal region
Hawassa (Ethiopia) (AFP) – Ethiopia’s Sidama people have voted overwhelmingly for a new federal region, with 98 percent choosing autonomous rule, the electoral board said Saturday. The result means a major shakeup in Ethiopia, with analysts saying it could inspire other groups to push for autonomy to redraw boundaries in Africa’s second most populous country, Read more