“ኢህአፓ ለተሻለ ነገ“ ኢህአፓ ለተሻለ ነገ እያሉ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተሰማርተው በተለያዩ ስፍራዎች በቅስቀሳ ላይ መሆናቸውንና በአጭር ጊዜያት ውስጥ ኢህአፓም በወጣቶች ታቅፎና ወጣቶቹም አርማውን አንግበው ከአንደበታቸው በቀጥታ በተግባር ላይ ሆነው ያሚያሳይ ቪድዮ ስለደረሰን ይመልከቱት። በርቱ ኢህአፓዎች፤ dinkneshethiopia.com
[lbg_audio6_html5_shoutcast settings_id=’23’] አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች ኮሚቴ በካናዳ ሊቀመንበር፤ ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ የደረሱበት ላልታወቁትና ለሕልፈተ ሕይወት ለተዳረጉት የኢሕአፓ አባላት ፍትሕ እንዲያገኙ ኮሚቴያቸው እያደረጋቸውና እያካሄዳቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎቹ ይናገራሉ። Source: https://www.sbs.com.au/
መስከረም 18 2012 (September 29, 2019) የፖለቲካ ድርጅቶችን 10, 000 አባላት መጠየቅ፤ የቁጥር ጉዳይ ሳይሆን፡ ዋናው ቁምነገር፡ ውሳኔው – የመደራጀት መብትን የሚጋፋ ነው – የዲሞክራሲን ሂደት ያሰናክላል ወይም ያደናቅፋል – ድርጅቶችን በግዳጅ መቀነስ ዲሞክራሲን ማቀጨጭ እንጅ ማዳበር አያስችልም፨ ለምሳሌ ለብዙ አመታት ዲሞክራሲ ያራመደችው ህንድ፡ ከሁለት ሺ በላይ የፖለቲካ ድርጅቶች ያላት ሲሆን፡ ድርጅቶች የሚገደዱት 200 አባላትን Read more