መንግሥቴ-አስረሴ
Health News

ኮሮናቫይረስ፡ በቺካጎ የኢትዮጵያውያን ማህበር መስራች አቶ መንግሥቴ አስረሴ በኮሮናቫይረስ ህይወታቸው አለፈ

በቺካጎ የኢትዮጵያውያን ማኅበር መስራች አቶ መንግሥቴ አስረሴ ህይወታቸው በኮሮናቫይረስ ምክንያት ማለፉን ማኅበሩ ከሰዓታት በፊት በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። ማኅበሩ በመስራቹና የመጀመሪያው ፕሬዚዳንቱ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልፆ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ እንደነበሩም አስታውሷል። ኢትዮጵያውያንን በማሰባሰብ፣ ለማኅበረሰቡ የቅርብ ደራሽ የነበሩት አቶ መንግሥቴ በቺካጎ የኢትዮጵያውያንን ማኅበር የመሰረቱትም ከ36 ዓመታት በፊት ነበር። “ሞትን ተሻገርኳት” ከኮሮናቫይረስ ያገገመች ሴት በሴቶች የሚመሩ አገራት Read more

Wogene Debele of Takoma Park, Maryland,
Health News

Ethiopia: ‘My Sorrow Is Deep and Bitter’: Woman Dies of Coronavirus Shortly After Giving Birth

Wogene Debele of Takoma Park, Maryland, was eight months pregnant when she fell ill. She died from coronavirus shortly after giving birth. Here, her family mourns at her graveside. Source: Voice of America By Tsion Girma And Salem Solomon The Ethiopian community in the Washington, D.C., area is mourning the loss of a woman who Read more

april17Peasantsday
Africa News World

On the International Day of Peasant Struggle – Peasants’ Rights Over Private Profits!

Today, April 17, is the International Day of Peasant Struggle – a day to highlight the persecution and violence suffered by peasants and farmers around the world on a daily basis as a result of neoliberal policies. Increasingly, peasant farmers and land-based peoples are facing grave crises of human rights and dignity as big agribusiness, Read more

ethiopia
Analysis News Opinion

Sweeping powers and a transition on ice: Pandemic politics in Ethiopia

What will the COVID-19 pandemic mean for politics in Ethiopia? Credit: UNICEF Ethiopia/2015/Tesfaye (above picture) AUTHOR: YOSEPH BADWAZA Source:  africanarguments.org On 8 April, Ethiopia’s Council of Ministers took the dramatic step of declaring a national five-month state of emergency. This was the latest of an escalating series of measures taken by the federal government since Read more

creative ethiopians
Business Features News Technology

Signing on: The deaf workers weaning a capital city off plastic bags

Teki’s employees arrange a paper bag display. Photograph: Nils Adler What do you say to a business owner who has heard it all before? Answer: Don’t speak, use sign language. At least that’s the novel approach taken by Teki Paper bags, an Ethiopian enterprise developed by deaf women. They certainly have the numbers to back Read more

Ethiopia
Africa Analysis News Opinion

Managing the Politics of Ethiopia’s COVID-19 Crisis

COMMENTARY / THE COVID-19 PANDEMIC AND DEADLY CONFLICT 15 APRIL 2020 Due to the COVID-19 outbreak, Ethiopia has delayed elections slated for August and declared a state of emergency. Authorities should now consult with the opposition on how to manage the period ahead in order to smooth the country’s stuttering transition to multi-party democracy.   Read more

Aklog Birara
Africa News Opinion

Subjecting Gondar to a Cycle of Assault is Tantamount to Dismantling Ethiopia – Dr. Aklog Birara

ጎንደርን የጦር አውድማ ማድረግ የሚያስከትለው መዘዝ ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶር) “A life lived in fear is a life half lived,” a character in the 1992 Australian film “Strictly Ballroom,” attributed to the film’s director and co-writer, Baz Luhrmann. Dr. Aklog Birara On April 1, 2020, six months after atrocities were committed, most Read more

vaccines on Africans
Health News Uncategorized World

The French doctors who wanted to test vaccines on Africans and Western medicine’s dark history

Source: https://qz.com/ At a time when footballers have been urged to do more to address the effects of the COVID-19 pandemic, it was striking to see three Africans who have graced the world stage speaking out. In a television discussion that has become swiftly infamous, two French doctors—one of them the head of an intensive Read more

prime minister abiy
Africa News World

Ethiopia declares state of emergency to fight coronavirus

Coronavirus crisis: Prime Minister Abiy Ahmed’s government is claiming emergency powers (AFP Photo/MICHAEL TEWELDE)Addis Ababa (AFP) – Ethiopia on Wednesday declared a state of emergency to fight the coronavirus pandemic, which has so far infected 55 people and resulted in two deaths there. It is the first state of emergency announced under Prime Minister Abiy Read more

የጎንደር ሕብረት
News

‘ሊጠላ የመጣ፣ ሰበብ አያጣ’ – የጎንደር ሕብረት

‘ሊጠላ የመጣ፣ ሰበብ አያጣ’ መጋቢት 23 2012 (04/01/2020) የጎንደር ሕብረት – በሰሞኑ በጎንደርና በዙሪያዋ ተከታትለው እየደረሱ ያሉ አጠያያቂ ጉዳዮች የፌደራሉ፣ የክልሉንና ሌላንም ክልል ያካተተ ጉዳይ በሚመስል ሁኔታ እየተካሄዱ ናቸው። እንደሚታወቀው በጎንደርና በዙሪያዋ ሆነው የማያውቁ፣ ከታሪኩና ከባህሉ የራቁ ወንጀሎች በገጠርና በከተማዎች እንደተፈጸሙ ግልጽ ነው። ሕዝቡም የመንግሥት ያለህ እያለ ሲጮህ መቆየቱ የሚካድ አይደለም። መንግሥትም በተለይም የክልሉ መንግሥት Read more

አቶ ንጉሡ ጥላሁን
News

በኢትዮጵያ ከ180 ሺህ በላይ ሰዎችን የማስተናገድ አቅም ያላቸው 180 ለይቶ ማቆያዎች እየተዘጋጁ ነው- አቶ ንጉሡ ጥላሁን

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክረተርያት የሆኑት አቶ ንጉሡ ጥላሁን ዛሬ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ ቀደም ሲል ከነበሩት የሕክምና እና የለይቶ ማቆያ ማዕከላት በተጨማሪ 180 ያህል ለይቶ ማቆያዎች ተዘጋጅተዋል ብለዋል። እነዚህ 180 ተቋማት ከ180 ሺህ በላይ ሰዎችን የማስተናገድ አቅም እንዲኖራቸው ተደርጎ የሰው ኃይልን በማጠናከር እንዲሁም አስፈላጊ የሚባሉ ቁሳቁሶችም ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው ብለዋል። አቶ ንጉሡ አክለውም እነዚህ ስፍራዎች፣ Read more

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
News

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የምርጫ 2012 ኦፕሬሽን እቅድ እና የጊዜ ሰሌዳ ላይ የፈጠረውን ችግር ገምግሞ ያሳለፈው ውሳኔ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የምርጫ 2012 ኦፕሬሽን እቅድ እና የጊዜ ሰሌዳ ላይ የፈጠረውን ችግር ገምግሞ ያሳለፈው ውሳኔ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ2012 ዓ.ም የሚካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ለማስፈፀም የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ስራዎች ሲያከናውን ከቆየ በኋላ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳውን ይፋ አድርጓል፡፡በዚህ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ምርጫው ነሐሴ 23 ቀን 2012 እንዲካሄድ ተወስኖ ቦርዱ Read more

ተገኝ ሞገስ-Tegegn Mogus
News

የኢህአፓው አንጋፋ ታጋይ አቶ ተገኘ ሞገሥ (አባዬ) የዓላማ ፅናቱ ወደር የማይገኝለት ጠንካራ ሰው ነበር

 ኢትዮጵያ ሙሉ ህይወቱን ሲታገልላት የኖረው የቁርጥ ቀን ልጅዋን ተገኝ ሞገስ አቦየን በሞት ተነጠቀች – የኢህአፓው አንጋፋ ታጋይ አቶ ተገኘ ሞገሥ(አባዬ) የዓላማ ፅናቱ ወደር የማይገኝለት ጠንካራ ሰው ነበር አዎ! በርግጥም ጋሽ ተገኘ (አባዬ) ጓዳችንም፤ አባታችንም፤ አሥተማሪያችንም ሁለመናችን ነበር፡፡ ከትግሉ ጎራ ርቀን ሞቅና ቀዝቀዝ ባልንበት ጊዜ ሁሉ ፍቅሩ የማይቀዘቅዝ ብሩህና ርህሩህ የዓላማ ፅናቱ ወደር የማይገኝለት ጠንካራ ሰው Read more

covid-19
Health News

ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ በሙሉ በራሳቸው ወጪ ወደ ለይቶ ማቆያ ይገባሉ ተባለ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ዛሬ አመሻሽ ላይ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ በመግለጫቸው የኢኮኖሚ፣ የጸጥታ፣ የጤና እና የማህበራዊ ጉዳዮች ኮሚቴ ተቋቁሞ የኮሮናቫይረስ እድገት በኢትዮጵያ ሲከታተል መቆየቱን ተናግረዋል። በዚህም መሠረት አዳዲስ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ተወስኗል ብለዋል ጠቅላይ ሚንስትሩ። ውሳኔዎቹም የሚከተሉት ናቸው። 1.ማንኛውም ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ ሰው ወደ ለይቶ ማቆያ ይወሰዳል ማንኛውም ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ ሰው ለ14 Read more

Gedu and Mike Pompeo
Africa Health News World

U.S. Tells Ethiopia of Marine Who Had Positive Coronavirus Test

The U.S. ambassador to Ethiopia told the government that an American Marine visiting the country in February showed symptoms of the coronavirus while there and later tested positive, after staying at a hotel at the same time as Secretary of State Michael Pompeo, people familiar with the matter said. In a meeting with Ethiopia’s health Read more

WHO
Health News World

Avoid taking ibuprofen for COVID-19 symptoms: WHO

French health minister Olivier Veran (pictured March 6, 2020) warned that the use of ibuprofen and similar anti-inflammatory drugs could be “an aggravating factor” in COVID-19 infections (AFP Photo/Bertrand GUAY) Geneva (AFP) – The World Health Organization recommended Tuesday that people suffering COVID-19 symptoms avoid taking ibuprofen, after French officials warned that anti-inflammatory drugs could Read more

Scientists in Australia
News World

Coronavirus: Australian scientists map how immune system fights virus

Scientists in Australia say they have identified how the body’s immune system fights the Covid-19 virus. Their research, published in Nature Medicine journal on Tuesday, shows people are recovering from the new virus like they would from the flu. Determining which immune cells are appearing should also help with vaccine development, experts say. Globally, authorities Read more

covid-19
Africa Health News

ግብጽ በአፍሪካ በርካታ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ያሉባት አገር ሆናለች

ግብጽ በአፍሪካ በርካታ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ያሉባት አገር ሆናለች ግብጽ በአፍሪካ በርካታ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ያሉባት አገር ስትሆን ደቡብ አፍሪካና አልጄሪያ ደግሞ በሁለተኛና በሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። በግብጽ 166፣ በደቡብ አፍሪካ 62 እንዲሁም በአልጄሪያ 60 በኮረናቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎች ይገኛሉ። እስካሁን 30 የአፍሪካ አገራት ቫይረሱን በግዛታቸው ውስጥ መገኘቱን ሪፖርት አድርገዋል። ይህ ካርታ እስካሁን ድረስ የኮሮናቫይረስ Read more

Abiy Ahmed
Africa News

Ethiopia PM secures big coronavirus support for Africa from Jack Ma

By Abdur Rahman Alfa Shaban Last updated: 8 hours ago Africa Ethiopia Prime Minister Abiy Ahmed on Sunday announced that he had secured a continent wide support coronavirus support from Chinese businessman Jack Ma. Abiy said the package which was to benefit all African countries will comprise testing kits, masks and guideline books on treatment Read more

ዶክትር ቶላ በሪሶ
Health News

ከጃፓናዊው ጋር ተገናኝተው የነበሩት የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ እራሳቸውን ለይተው ተቀመጡ

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ዶክትር ቶላ በሪሶ በኮሮናቫይረስ ስጋት ምክንያት እራሳቸውን ለይተው በአንድ ክፍል ለብቻቸው መቀመጣቸውን ለቢቢሲ ተናገሩ። ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው ተብሎ ይፋ ከተደረገውና ጃይካ የሚባለው በትምህርት ላይ ከሚሰራው የተራድኦ ድርጀት ባልደረባ ከሆነው ጃፓናዊ ጋር በሥራ ምክንያት መገናኘታቸው እራሳቸውን ለተወሰኑ ቀናት ለይተው እንዲያቆዩ ያደረጋቸው ምክንያት እንደሆነ ኃላፊው Read more

GEDU
Africa News

Ethiopia won’t be forced by US on dam, foreign minister says

ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopia refuses to be pressured by the United States into signing a deal with Egypt and Sudan over its controversial dam on the Nile River, says Ethiopia’s foreign minister. In an interview with The Associated Press, Gedu Andargachew said the three countries need to resolve their differences without outside pressure. Read more

Liya Tadesse
Africa Health News

የኮሮናቫይረስ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱ ተረጋገጠ

የኮሮናቫይረስ ያለበት አንድ ጃፓናዊ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ዛሬ ከሰዓት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት የካቲት 25 2012 ዓ.ም ከቡርኪናፋሶ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ጃፓናዊ የኮሮናቫይረስ ተገኝቶበታል። የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ እንዳሉት ጃፓናዊ ትኩሳትና ማሳልን የመሳሰሉ የቫይረሱ ምልክቶችን የሚያሳይ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በለይቶ ማቆያ ውስጥ ይገኛል። ሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያን ጨምሮ Read more

ታከለ ኡማ
News

የኮንዶሚኒየም ቤቶች በደላሎችና በመመሪያ ሰጪዎች ኔትዎርክ እየተቸበቸበ ነው! ታከለ ኡማ የት ናቸው?

በቡራዩ ብር የማይሰጥ አገልግሎት አያገኝም በአዲስ አበባ ዙሪያና ውስጥ የባዶ መሬትና የኮንዶሚኒየም ቤቶች ገበያ ደርቷል። በርካቶች እንደሚሉት ይህ የደራ ገበያ ምሥጢር ባለመሆኑ ከከንቲባ ታከለ ኡማ አስተዳደር የተሰወረ አይደለም። ምን አልባትም የአዲስ አበባ መሬትና የኮንዶሚኒየም ቤቶች የጠራራ ጸሃይ ገበያና የባለቀንነት ሽሚያ፣ በማኅበራዊ ጉዳዮች ባላቸው ተሳትፎ ሰፊ ተቀባይነት ላላቸው ታከለ ኡማ ጉዞ ጋሬጣ እንዳይሆንባቸው የሚፈሩም አሉ። በተመሳሳይ Read more

Coronavirus
Africa Health News

What It Means When Doctors Say Coronavirus Symptoms Are Often ‘Mild’

Caroline Bologna HuffPost LifeMarch 11, 2020, 7:54 PM EDT How rational is fear of the coronavirus? Yahoo News Video Scroll back up to restore default view. With coronavirus cases continuing to rise in more than 100 countries, the COVID-19 outbreak has been officially declared a pandemic, according to the World Health Organization. As many have pointed out, Read more

canada coronavirus
Health News

Sudbury man who attended Toronto conference has COVID-19: health officials

በካናዳ የኢትዮጰያ ኢምባሲንና የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን ክትትል ይሻል ቶሮንቶ ካናዳ ላይ በማችር 2 የተካሄደው ማአድን ጉባኤ ላይ የተሳተፈ አንድ ካናዳዊ በኮሮና ቫይርስ መጠቃቱ ዛሬ ተገልጧል፡ ይህ ጉባኤ ከ 100 በላይ ሀገሮች የመጡ ስዎች የተሳተፉበት ሲሆን በየአመቱ የኢተዮጰያም መለአክትኞች ይሳተፋሉና ከትትል ይደረግብት ለተጭማሪ መርጃ ይህን ይመልከቱ Joshua Freeman, CP24.com Published Tuesday, March 10, 2020 11:43PM EDT Read more

WHO
Africa Health News World

WHO declares virus crisis a pandemic, urges world to fight

GENEVA (AP) — Expressing alarm both about mounting infections and inadequate government responses, the World Health Organization (WHO) declared Wednesday that the global coronavirus crisis is now a pandemic but added that it’s not too late for countries to act. By reversing course and using the charged word “pandemic” that it previously shied away from, Read more

Covid-19
Health News World

Can garlic, hot water, or masks prevent the spread of Covid-19? Here’s what doctors say

India has confirmed nearly 40 cases of the novel coronavirus till now. What’s fuelling a wave of fear across the country, though, is the usual avalanche of fake news on WhatsApp, Facebook and Twitter. So much so that prime minister Narendra Modi had to publicly appeal last weekend to stay away from rumours and follow doctors’ advice. Quartz looked Read more

ንጉሡ ጥላሁን
News

መንግሥት በፖለቲካ ፓርቲዎችና መገናኛ ብዙሃን ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ

መንግሥት የሕዝብን አንድነትና አብሮነት እንዲሸረሸር በሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ማስታወቁን ፋና ዘገበ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ የሆኑት አቶ ንጉሡ ጥላሁን “በሕዝባዊ መድረኮችና በመገናኛ ብዙሃን በኩል የሚተላለፉ የጥላቻ ንግግሮች በአገር አንድነትና አብሮነት ላይ አደጋ ይደቅናሉ” ማለታቸውን ፋና ገልጿል። ኃላፊው ጨምረውም በመሰል ድርጊት በሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ ከኢትዮጵያ Read more

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብደላ ሐምዶክ
Africa News

ሱዳን በጠቅላይ ሚኒስትሩ የግድያ ሙከራ ላይ ምርመራ ጀመረች

የሱዳን ባለስልጣናት በጠቅላይ ሚኒስትሩ አብደላ ሐምዶክ ላይ ተፈጸመ በተባለው የግድያ ሙከራ ላይ ምርምራ ማድረግ መጀመራቸውን ገለጹ። የአገሪቱ መንግሥት መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ጽህፈት ቤታቸው እየሄዱ በነበረበት ጊዜ ይጓዙበት የነበረውንና ያጀቧቸው ተሽከርካሪዎች ኢላማ በማድረግ በፈንጂና በተኩስ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል። ነገር ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ ምንም ጉዳት እንዳልደረሰ የተዘገበ ሲሆን ሐምዶክ ከጥቃቱ በኋላ ደህና መሆናቸውን አሳውቀዋል። Read more

Prime Minister Abdalla Hamdok
Africa News

Sudan’s PM Abdalla Hamdok survives assassination attempt after blast in Khartoum

Sudanese rescue teams and security forces circle damaged vehicles at the site of a bomb attack targeting the convoy of Prime Minister Abdalla Hamdok, who survived the attack unharmed (AFP Photo/ASHRAF SHAZLY) Khartoum (AFP) – Sudan’s post-uprising Prime Minister Abdalla Hamdok escaped unharmed Monday as an assassination attempt using explosives targeted his convoy in the Read more

ኮሚሽነር ግርማ ጋላን
News

በምዕራብ ኦሮሚያ የኦነግ ሸኔ አባላት እየፈጸሙት ያለውን ህገ ወጥ ድርጊት ለማስቆም የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የክልሉ ፖሊስ ገለፀ

#Ethiopia:የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ዞኖች ውስጥ የኦነግ ሸኔ አባላት እየፈጸሙት ያለውን ህገ ወጥ ድርጊት ለማስቆም ከምን ጊዜውም በላይ የተጠናከረ እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ጋላን በስፍራው እየተወሰደ ያለውን እርምጃ አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ መንግስት ልክ እንደከዚህ ቀደሙ ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ የተደራጀ የህግ የበላይነት ማስከበርን ያለመ እርምጃ Read more

Ethiopia
Africa News

Statement on the Arab League`s “Resolution” Concerning the GERD

Statement on the Arab League’s “Resolution” concerning the GERD Addis Ababa 06 March 2020 The Ministry of Foreign Affairs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia notes with dismay the “Resolution” of the Executive Council of the Arab League concerning the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) issued on 05 March 2020. Ethiopia rejects the “Resolution” Read more

Coronavirus
Health News

How COVID-19 Spreads

How COVID-19 Spreads Person-to-person spread The virus is thought to spread mainly from person-to-person. Between people who are in close contact with one another (within about 6 feet). Through respiratory droplets produced when an infected person coughs or sneezes. These droplets can land in the mouths or noses of people who are nearby or possibly Read more