በመላ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሙያዎች ለወራት የዘለቀው ሰላማዊ የደመወዝ ክፍያ ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ ከፊል ሥራ ማቆም ጀምረዋል። መንግሥት ባለሞያዎቹ ላነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ማኅበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ ለማድረግ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ባለሞያዎቹ ግንቦት 17 ቀን 2025 ሥራ የማቆም ውሳኔ ላይ ደርሰዋል። ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ሐኪሞች፣ ነርሶችና ሌሎች የጤና አጠባበቅ ባለሙያዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ፅህፈት ቤት በሰላማዊ መንገድ መደበኛ Read more
September 15, 2023 ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ዘርፍ በ2016 ዓ.ም. የተሻለ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ዘርፍ ሲሆን፤ የፖሊሲና የሕግ ማሻሻያን ጨምሮ ጠንካራ የክትትልና የድጋፍ ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶችን ሁኔታ የተመለከተ ዓመታዊ ባለ 29 ገጽ ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የዘርፍ ሪፖርት ኢሰመኮ ሐምሌ 5 ቀን Read more
ህዳር 26፣ 2018 (ዲሰምበር 5፣2025) ኢህአፓ ህጋዊና መሰረታዊ መብቱን በመጠቀምና ህጋዊ መንገድን በመከተል አዲስ አበባ ላይ ለህዳር 27፣ 2018 (December6, 2025) የህዝብ ስብሰባ ለማድረግ ዝግጅቱን ሁሉ አጠናቆ እንደነበር በሰፊው ይታወቃል። የአዲስ አበባ ወታትም ይህን ሰብሰባ ለማታደም በከፍተና ጉኡት ሲጠብቅ እንደነበር የተለያዩ መረጃዎች አሳይተዋል፡፡ ሆኖም ግን በመጨረሻው ሰዓት ላይ ብልፅግና ስብሰባው እንዳይካሄድ በቀጥታም ይሁን በተዘውዋዋሪ መንገድ የተለመደዉን የዲሞክራሲ ሆነ Read more