በካናዳ የኢትዮጰያ ኢምባሲንና የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን ክትትል ይሻል ቶሮንቶ ካናዳ ላይ በማችር 2 የተካሄደው ማአድን ጉባኤ ላይ የተሳተፈ አንድ ካናዳዊ በኮሮና ቫይርስ መጠቃቱ ዛሬ ተገልጧል፡ ይህ ጉባኤ ከ 100 በላይ ሀገሮች የመጡ ስዎች የተሳተፉበት ሲሆን በየአመቱ የኢተዮጰያም መለአክትኞች ይሳተፋሉና ከትትል ይደረግብት ለተጭማሪ መርጃ ይህን ይመልከቱ Joshua Freeman, CP24.com Published Tuesday, March 10, 2020 11:43PM EDT Read more
በቡራዩ የተከሰተውን ረብሻ አስመልክቶ ቢቢሲና የመንግሥት ሚዲያዎች የተሟላ መረጃ አለማቅረባቸውን የቡራዩ ነዋሪዎች ለጎልጉል ገለጹ። እነሱ እንዳሉት በአንድ መጠነኛ ሆቴል ምረቃ ላይ ለተነሳው ጸብ መነሻው በሽብር ተግባሩ የሚታወቀውና ጃል ማሮ (ኩምሣ ድርባ) የሚባለው የኦነግ ሸኔ ሽፍታ መሪ ፎቶ በጨረታ እንዲሸጥ መቀረቡን ተከትሎ ነው። ነዋሪዎቹ ለጎልጉል የአዲስ አበባ ዘጋቢ ሲያስረዱ በምረቃው ላይ ጃል ማሮን የሚያወድሱ ሙዚቃዎች በዝተው Read more
NOVEMBER 3, 2021 By Ann Fitz-Gerald and Hugh Segal In the post-Covid world, Western democracies have lamented the absence of commitment to the collective good – “shared common values” – among states. But their response to the conflict in Northern Ethiopia today suggests otherwise. The positions of the US and its Western partners on the conflict reinforce Read more