ግንቦት 25/2013 ዓ.ም.
የአገራችን ኢትዮጵያ የረዥም ጊዜ ታሪኳ ከቀይ ባህርና ከአባይ ወንዝ ጋር የተሳሰረ ነው። በመሆኑም ከጥንት ጀምሮ የህልውናዋ ብቻ ሳይሆን የሰሊሟም ጠንቅ እንደሆነ እስካሁን ቀጥሏል። ቀይ ባህር ማለት ከፍተኛው የምዕራብ አገሮች ንግድ የሚንቀሳቀስበት መስመር በመሆኑ የአካባቢው አገሮች በተለይም ለኢትዮጵያ ሁሌጊዜ የሥጋት ምንጭ ነው። የአባይ ወንዝም እንዲሁ። በመሆኑም ከዚህ በፊት በአገራችን ሊይ ከውጭ የተሰነዘሩ ጥቃቶችና ዛቻዎች በቀይ ባህርና በአባይ በኩሌ መሆናቸው ከታሪካችን ጋር ተያያዥነት አሏቸው።
በአሜሪካ የተጣለውን ማእቀብ በመቃወም የተሰጠ መግለጫ