Press Release

ማንነቱንና ርስቱን አሳልፎ የሚሰጥ ትውልድ ኖሮም አያውቅም አይኖርምም – የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የጋራ መግለጫ

 

ጠለምት፤ ራያ፤ ወልቃይት“ሆድ ሳያውቅ ዶሮ ማታ” እንዲሉ ወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ራያ ያማነው? የሚለው ጥያቄ ጊዜው ያለፈበት ጥያቄ የሚያደርገው መልሱ በሁሉም ዘንድ የታወቀና የተመሰከረለት መሆኑ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ህዝባችን ለዘመናት ባደረገው መራራ ትግልና በከፈለው ክቡር መስዋዕትነት ከትህነግ/ወያኔ ወረራ ነፃ የወጣና በልጆቹ እየተስተዳደረ የሚገኝ በመሆኑ ጭምር ነው።

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ …

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *