Mogadishu (AFP) – Somalia’s President Mohamed Abdullahi Mohamed on Saturday signed an anti-graft bill into law, a long-awaited piece of legislation in one of the world’s most corrupt nations. The president, better known by his nickname Farmajo, came into office in 2017 vowing to combat the scourge which permeates evert aspect of life. The new Read more
ግልፅ ወቀሳ ለኦሮሞ መኳንንት (በመስከረም አበራ) – ይህን ጦማር ፈቃዳችሁ ሆኖ እንድታነቡ ስፅፍ አስቀድማችሁ፣ምናልባትም ርዕሱን ብቻ አይታችሁ “ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት” የምትሉ አትጠፉም፡፡ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ ጊዜየን ወስጄ የምፅፈውን ፅሁፍ እንዳታነቡ እንዳይከለክል ስል ብቻ ማንነቴ እናንተ እንደምታስቡት እንዳልሆነ ለመግለፅ እገደዳለሁ፡፡እኔ ከኦሮሞ እናት እና ከአማራ አባት የተወለድኩ ጎጃም ውስጥ ያደግኩ ሰው ነኝ፡፡ ስለዚህ ኦሮሞ እጠላለሁ ማለት እናቴን Read more
የትግራይ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ምርጫ እንዲደረግ መወሰኑ ተሰማ። Source: BBC/amharic ምክር ቤቱ ክልላዊ ምርጫው ይህ ዓመት ከመጠናቀቁ በፊት አንዲካሄድ ይወስን እንጂ ምርጫው መቼ እንደሚካሄድና በማን እንደሚከናወን አልጠቀሰም። የትግራይ ክልል ምክር ቤት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ታረቀ ምርጫው ከጵጉሜ በፊት እንዲካሄድ መወሰኑን ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። የኮሮነቫይረስ ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዘንድሮ ነሐሴ መጨረሻ Read more