Aklilu Wondaferew
Articles Features Opinion

የቤኔሻንጉል በጉራፈርዳና ሌሎችም ቦታዎች ለምን በተከታታይ በዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በረታ?

የቤኔሻንጉል  በጉራፈርዳና ሌሎችም ቦታዎች  ለምን በተከታታይ በዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በረታ? አክሊሉ ወንድአፈረው ( ethioandenet@bell.net ) ዲስምበር 26፣2020 ባለፈው ጥቂት ወራት በቤኒሻንጉል ነዋሪ የሆኑ የአማራና አገው ማኅበረሰብ አባላት ላይ ሰፊ ጭፍጨፋ ተካሂዷል። ይህን አስቃቂ ግፍ ሰምተንና ዓይተን ሳንውል ሳናድር ጥቅምት 12፣ 2013 ዓ. ም (ኦክቶበር 22፣ 2020)  ደግሞ በቤንች ማጂ ጉራፈርዳ የአካባቢው ባለሥልጣኖች እንደሚሉት  የ18 ሰዎች (በአካባቢው Read more

Analysis Opinion

‹‹መቼም የትም እንዳይደገም›› ከስም ባሻገር ለእኔ ትውልድ ሰዎች

20 December 2020 በተስፋዬ ወልደ ዮሐንስ ‹‹የቀረ ሰው አለ›› ‹‹አምና የተነሳ መንገድ የጀመረ ካሰበበት ሊደርስ ወገቡን ያሰረ ትናንት የነበረ ዛሬ ግን የሌለ ሰው አለ የቀረ እኛስ ተገኝተናል ዘመን ተሻግረናል በለቅሶ ሸለቆ ሰንጥቀን አልፈናል እንደ ሻማ ቀልጦ እዚህ ያደረሰን አለ ሰው የቀረ አጥንቱ እንደ ጀልባ ደሙ ባህር ሆኖ እኛን ያሻገረ፡፡›› ዳዲሞስ ‹‹መቼም የትም እንዳይደገም ››  ከስም ባሻገር ለእኔ Read more

tigray
Africa News Opinion

Ethiopia’s Conflict: A War Won to Preserve the Nation-State

November 29, 2020 By Lawrence Freeman Today, the Ethiopian government is reporting that the National Defense Forces have taken control of city of Mikelle, the capital city of Tigray, as well as the airport. This portends the effective defeat of the opposition forces that violently rebelled against the nation over three weeks ago, and the Read more

Aklilu Wondaferew
Opinion

ህወሀት በህግ መታገድ ብቻ ሳይሆን መፍረስም ይኖርበታል ልዩ ጦሩም እንደዚሁ

  በኖቨምበር 2፣ 2020 ህወሀት ትግራይ ውስጥ፡በሚገኘው የስሜን አዝ እና በፊደራል ፖሊስ አባላት ላይ በሌሊት ወታደራዊ ወረራ አካሄደ። በዚህ ሂደት ውስጥ የሀገሪቱን መከላከያ ሰራዊት አሰረኛ አደረገ ብዙወችን በግፍ ገደለ የሀገር ንብረትን ግማሹን አቃጠለ ሌላውን ዘረፈ። ይህ የሆነው ሰራዊቱ ሀገር ስላም በወገኔ መሀል ነው ያለሁት ብሎ ተዝናንቶ በተኛበት ነበር፡፡”ከማንኛውም የሀገሪቱ ክልል ሰላማዊው እኛ ነን ይሉ የነበሩት Read more

Neamin Zeleke
Current Opinion

የህወሓትን ሀገር አፍራሽ፣ ሕዝብ አጫራሽ ሴራ በጋራ ቆመን፣ በአንድነት በመንቀሳቀስ ማምከን ይጠበቅብናል ― ነአምን ዘለቀ

ሰላም ወገኖቼ፥ የወቅቱ አብይ ጥያቄ ኢትዮጵያ ሀገራችንንና ኢትዮጵያዊነት ከህወሓት ሀገር አፍራሽ፣ ሕዝብ አጫራሽ ሴራ በጋራ ቆመን፣ ከዳር እሰክዳር በአንድነት በመንቀሳቀስ ማምከን ነው። መሆን ወይንም አለመሆን ነው ለእያንዳዱ ዜጋ የቀረበው ጥያቄ! የክፋት፣ የነውር፣ የመሰሪነት ጥግ የሆኑት፣ ይህ ነው የማይባል ዘረፋ፣ ዘረኝነትና ግፍ በሚሊዮኖች ዜጎች ላይ የፈጸሙ፣ በእውነቱ ቃላትም የማይገልጻቸው የህወሓት መሪዎች ኢትዮጵያን በበላይነት ካልገዛን ትፈርሳለች የሚል Read more

Addis
Africa Opinion

A year after Nobel, Abiy tries to beautify a divided Ethiopia

A year after Nobel, Abiy tries to beautify a divided Ethiopia Tigray went ahead with its regional election, ignoring a federal decision to postpone all voting because of the coronavirus pandemic Robbie COREY-BOULET Thu, October 8, 2020, 12:01 AM EDT Source: https://www.france24.com/ For the past year, workers have been busy transforming a disused plot of Read more

Eyerusalem Kassahun
Africa Entertainment Opinion

THE WOMEN BLOWING UP ETHIOPIA’S FILM INDUSTRY

Successful Female Writers, Directors, and Producers Set the Nation Apart From Hollywood, Bollywood, and the Rest of World Cinema Above: Filmmaker, expert on the Ethiopian motion picture industry, and professor Eyerusalem Kassahun. Courtesy of Steven W. Thomas. by STEVEN W. THOMAS | SEPTEMBER 11, 2020 Among the many stories about Ethiopia’s long, multifaceted past and politically complicated present, an extraordinary transformation Read more

addis ababa
Opinion

አዲስ አበባ ― ዳቦ፣ የመኖሪያ ቤት፣ መብራት እና ውሃ፣ የመሬት ቅርምት፣ ተረኝነተ፣ ሙስና፣ ግፍ፣ ወዘተ…

  በ ያሬድ ኃይለማርያም አዲስ አበባ ብዙ ስር የሰደዱ እና ውስብስብ ችግሮችን በጉያዋ የያዘች ጉደኛ ከተማ ነች። ልክ እንደ ከተማዋም አዲስ አበቤዎችም እንዲሁ ከዳቦ አንስቶ እጅግ ብዙ እና ውስብስብ የመብት እና የጥቅም ጥያቄዎች እንዳረገዙ ከዚህ ሁሉ ጭንቅ የሚገላግላቸው አስተዳደር ሲናፍቁ ዘመናት ተቆጥረዋል። ይህ ችግር በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ምን ያህል ሊከፋ እንደሚችል መገመት ይቻላል። የኋላውን ትተን Read more

loret Tsegaye G
Opinion

የህወሀት የምርጫ ውሳኔ፣ የሀገ መንግስት ጥሰትና የፌደሬሽን ምክር ቤቱ ውሳኔ

በ ባቴሮ በለጠ   ጳጉሜ 2፣ 2012 (ሲፐተምበር 7,2020) ህወሀት በክልል ፓርላማው ቀጥሎም በቱባ ባለስልጣኖቹ በኩል የኢትዮጰያ ምርጫ ቦርድ እንደተቋም የዘንድሮው ምርጫ በኮቪድ ውረርሽኝ ምክንያት እንዲተላለፍ ያቀረበውን ውሳኔ ቀጥሎም በሀገሪቱ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ስብሳቢ በመሩት ሂደት የተሰጠውን የህግ ትርጓሜ፣ ሁሉ በመጣስ ምርጫ እናካሂዳለን በማለት ሲናገር ቆይቷል። በመቀጠልም ፌደራል ፓርላማውና መንግስት የወስኑትን የምርጫ መራዘም፣ አልቀበልም ብሎ Read more

hawarya
Opinion

ሐዋርያ- ዜግነታቸውን የቀየሩ ፖለቲከኞች ጣልቃ ገብነትና የመንግሥት ዝምታ – ከበየነ ከበደ

ምንጭ። ሐዋርያ : HAWARYA facebook ስደት ቅጣት ቢሆንም እንኳን ጠቃሚ ቁሳቁሶችንና ገንዘብን ወደ ደሃ አገሮች በማሻገር ረገድ ጥቅም አለው። አንዲት ሃገር እድለኛ ከሆነች በስደት የሚገኙ ልጆችዋ ቴክኖሎጂና ሳይንስ ይልኩላታል። ስደተኛ በሚኖርበት ሃገር ላይ ህግን ተመርኩዞ የትውድል ሃገሩን አምባገነን ሥርዓት በመታገል ረገድም ትልቅ አስተዋጾ ያደርጋል። በቦሌ በኩል ከወጡት ጥቂት ባለሃብቶች በቀር በርካቶች ለምዕራቡ ዓለም ነዋሪነት የበቁት Read more

ዶክተር-ሲሳይ-መንግስቴ
Opinion

“መንግሥት ህወሓት እየሠራ ያለውን ግፍና በደል ሊቀለብስ የሚችል ሥራ እየሠራ አይደለም” – ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ

መንግሥት ይህንን ሊቀለብስ የሚችል ሥራ እየሠራ አይደለም ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝም ትምህርት ክፍል መምህር ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ አስታወቁ። ‹‹በጉዳዩ የፌዴራል መንግሥት ብዙ ጊዜ ጥያቄና ወቀሳ ቀርቦበታል። ዝምታው ግን ለምን እንደሆነ አይገባኝም።በተለይም የትግራይ ክልል የተደራጀ ኃይል ያለው እንደመሆኑ ያንን መመከት የሚያስችል እንቅስቃሴ እየተደረገ አይደለም›› ብለዋል። – ዝምታው ህዝቡ እንዳይጎዳ ከማሰብ የተነሳ ቀስ በቀስ አመራሩን ማዳከም Read more

Lema Megerssa
News Opinion

ለማ መገርሳ – Lemma Megersa

Ethiopia defence minister replaced after criticising Abiy Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s office announced Tuesday that he was replacing his defence minister, a fellow ethnic Oromo and former close ally who has recently been openly critical of Abiy’s political reforms. The ouster of Lemma Megersa, announced on Twitter as part of a broader cabinet reshuffle, Read more

solomon tesema
News Opinion Uncategorized

“የጨቋኝ ተጨቋኝ፣ የገዳይ አስገዳይ ትርክትን እያነሳን ነገን ማጨለም የለብንም”

በአለማየሁ አንበሴ * በእያንዳንዱ ወረዳ ላይ የሥራ ቋንቋ በህዝበ ውሣኔ መወሰን አለበት * ለፌደራሊዝም አወቃቀር ታሪክን መሠረት ማድረግ ያስፈልጋል * ግባችን፤ የበጐ አድራጐት መንግስት መመስረት ነው የተወለደው በአዲስ አበባ ቢሆንም እድገቱና ትምህርቱ ግን ሀረርና ድሬደዋ ነው፡፡ የመጀመሪያ ድግሪውን ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስነ ጽሑፍና ታሪክ ያገኘ ሲሆን ሁለተኛ ድግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በስነ ጽሑፍና እንግሊዝኛ Read more

ajHachallu
Africa Opinion

Hachalu Hundessa’s death exposed an unlikely anti-Abiy alliance

Some Oromo nationalists have allied with TPLF, threatening inter-ethnic peace in Ethiopia. by Yohannes Gedamu Yohannes Gedamu is a lecturer of Political Science at Georgia Gwinnett College in Lawrenceville, GA, US. 28 Jul 2020 Ethiopia has returned to normal after weeks of ethnic violence and unrest triggered by the June 29 murder of the revered Oromo singer, Read more

Tribal politics - Marisa Treviño
Opinion

ትውልድ ገዳዩ የጎሳ/የቋንቋ ፖለቲካ ማንነት እንደ ሥርዓት በቀጠለበት ሁኔታ ውስጥ የመከራ እንባ ማቆሚያ የለውም! – ጠገናው ጎሹ

July 26, 2020 ጠገናው ጎሹ ከሰሞኑ የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ መገደልን ተከትሎ የሆነውንና እየሆነ ያለውን ከደመ ነፍስ እንስሳት በታች የሚያውል የጎሳ/የመንደር/የቋንቋ አጥንት ቆጠራ ፖለቲካ ልክፍተኞችን እብደት ከምር ላስተዋለና ለሚያስተውል የአገሬ ሰው ይህ ትውልድ በእጅጉ ፈታኝ የሆኑ ጣምራ እንቆቅልሾቹን ለመፍታት የሚያስችለውን የፖለቲካና የሞራል ልዕልና ለመጎናፀፍ ገና ብዙ እንደሚቀረው ለመረዳት አይቸገርም ። ከእነዚህ ጣምራ እንቆቅልሾች መካከል አንዱ “የእኛና Read more

ህወሀትን በተመለከተ ምን ይደረግ፣ ሕዝቡ ምን ይላል?
Opinion

ህወሀትን በተመለከተ ምን ይደረግ፣ ሕዝቡ ምን ይላል?

ህወሀትን በተመለከተ ምን ይደረግ፣ ሕዝቡ ምን ይላል? ከጁላይ 10፣ 2020 እስክ ረብኡ ጁላይ 15፣ 2020የተካሄደ የዳስሣ ጥናት ግኝትች ከባጤሮ በቀለ ጁን 19፣2020 በሀገራችን በኢትዮጰያ ውስጥ ህወሀት መራሽ መንግስት ለ27 ተከታታይ አመታት በስልጣን ላይ ቆይቷል። ህወሀት በህዝብ ትግል ከአዲስ አብባው ስልጣኑ ተባሮ መቀሌ ከመሽገ ወዲህ እየቆየና እያደር አብሮት ከነበሩት ሌሎች የኢሀአዴግ አባል ድርጅቶች ጋር ሳይቀር አየተቀራረበና Read more

addisAbaba
Analysis Opinion

Megaprojects in Addis Ababa raise questions about Ethiopia’s spatial justice and urban design

June 26, 2020 By Biruk Terrefe PhD Candidate, Oxford Department of International Development, University of Oxford Source: qz.com Urban investments across the African continent are at an all-time high. Yet the nature of these investments differs starkly across cities. Many of them are driven by political considerations. For example, in Addis Ababa, a city that has made Read more

prime minister abiy
News Opinion

Abiy put Ethiopia on the road to democracy: but major obstacles still stand in the way

It’s two years since a surprise leadership change took place in Ethiopia. Introducing himself with a historic speech to the nation, the new Prime Minister Abiy Ahmed preached democracy as the only future for the country of more than 110 million. The initial reforms were breathtaking. So much so that imagining democracy became justifiable. But Abiy’s administration Read more

BirhanuAbegaz
Opinion Perspective

ግብፅ በአባይ ላይ የምታሳየው ትዕቢትና እብሪት የውሃ ጥቅሞቿን አያስከብሩላትም – ብርሃኑ አበጋዝ

ግብፅ በአባይ ላይ የምታሳየው ትዕቢትና እብሪት የውሃ ጥቅሞቿን አያስከብሩላትም ብርሃኑ አበጋዝ* (ግንቦት 9/2012) በድንበር አላፊ ተፋሰሶች የመጠቀም ሉዓላዊ መብትን በተመለከተ የግብፆች ተረትና የሥነ-ልቡናዊ ዕምነት ከሁሉም ማስረጃዎች አንፃር በተቃርኖ የሚያዝ ከንቱ ስሜት ነው። በሥነ-ልቡና አገላለጽ እውን ያልሆነ፣ ማስገረሙ አንዳንዴም ማሳቁ ያልቀረ፤ ለላይኛው የናይል ተፋሰስ አገር ህዝቦች ዕድለ ቢስነት በጭራሽ የማያቋርጥ ደንታ አልባ የሆነ፣ በሌሎች ሃብት የብቻ Read more

abebayehu
Opinion

ውድ እናት አገራችን ከገጠማት ዘርፈ ብዙ ፈተና ለማሻገርና ሕልውናዋንም ለማስጠበቅ በልዩነት ሳይሆን በአንድነት በመቆም – አበባየሁ አሉላ

ዛሬን በድል መሻገር ለነገም ዲሞክራሲያዊ  መሠረቱን ማመቻቸት የሁሉም ባለድርሻ አካላት ድርብ ግዴታችን ሊሆን ይገባል! አበባየሁ አሉላ ዋሽንግተን ዲሲ መግቢያ እናት አገራችን ከፊት ለፊቷ አስከፊና አሳሳቢ አደጋዎች ተጋርጠውባታል! መላውን ዓለማችንን ያናጋው ሃብትና ስልጣኔ ረድፍ ላይ ያሉ አገራትን እየተፈታተነ ያለው የኮሮና ወረርሽኝ አደጋና በወገኖቻችን ሕይወት ላይ የደቀነው ስጋት እጅግ ከፍተኛ መሆኑ እውን ነው፤ ይህንን ተከትሎ የሚያስከትለው ማህበራዊ ቀውስና Read more

policy brief
News Opinion

COVID-19 and political stability in Ethiopia

Introduction The coronavirus has struck Ethiopia at a time when the political and security situations in the country are particularly precarious. Sporadic inter-communal and insurgent violence have rocked the country since the new government took office in April 2018. Competing nationalist forces have created a volatile political situation and debilitating internal divisions in the ruling Read more

nile
Opinion

ተከዜን ወደ ፖርት ሱዳንና ሪያድ (ሳዑዲ ዓረቢያ) ?

በገረመው አራጋው – Gheremew Araghaw ከፋይል ማህደር ፟፟ ከ7 ዓመት በፈት ለንባብ የቀረበ ስለውቅቱ ሁኔታ ምን ነብር ያልው፡፡ ግብፅ እጅግ ውድ የሆነውን ውኃ በበረሃ ሩዝና ሸንኮራ አገዳ እያመረተች እንዲሁም ልቅ የሆነ የጎርፍ መስኖ በመጠቀም ውኃን ለትነት እያጋለጠች እንደምታባክን በአደባባይ የሚታይ ድርጊት ነው፡፡ የሆነው ሆኖ የናይልን ወንዝ ከተፈጥሯዊው መስመሩ እያወጡ ወዳሰኛቸው ቦታ መውሰድ ለግብፃውያኑ የተከለከለ አይመስልም፡፡ Read more

ethiopia
Analysis News Opinion

Sweeping powers and a transition on ice: Pandemic politics in Ethiopia

What will the COVID-19 pandemic mean for politics in Ethiopia? Credit: UNICEF Ethiopia/2015/Tesfaye (above picture) AUTHOR: YOSEPH BADWAZA Source:  africanarguments.org On 8 April, Ethiopia’s Council of Ministers took the dramatic step of declaring a national five-month state of emergency. This was the latest of an escalating series of measures taken by the federal government since Read more

Ethiopia
Africa Analysis News Opinion

Managing the Politics of Ethiopia’s COVID-19 Crisis

COMMENTARY / THE COVID-19 PANDEMIC AND DEADLY CONFLICT 15 APRIL 2020 Due to the COVID-19 outbreak, Ethiopia has delayed elections slated for August and declared a state of emergency. Authorities should now consult with the opposition on how to manage the period ahead in order to smooth the country’s stuttering transition to multi-party democracy.   Read more

Aklog Birara
Africa News Opinion

Subjecting Gondar to a Cycle of Assault is Tantamount to Dismantling Ethiopia – Dr. Aklog Birara

ጎንደርን የጦር አውድማ ማድረግ የሚያስከትለው መዘዝ ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶር) “A life lived in fear is a life half lived,” a character in the 1992 Australian film “Strictly Ballroom,” attributed to the film’s director and co-writer, Baz Luhrmann. Dr. Aklog Birara On April 1, 2020, six months after atrocities were committed, most Read more

Africa’s role in the scramble for the Red Sea and Gulf of Aden
Africa Opinion

Africa’s role in the scramble for the Red Sea and Gulf of Aden

  Source: https://issafrica.org/   The first ministerial-level meeting of the Peace and Security Council (PSC) on the Horn of Africa and Red Sea region, planned for February 2020, was cancelled for undisclosed reasons. The meeting was expected to define Africa’s priorities and interests in the Red Sea and Gulf of Aden region, and chart the Read more

Silencing the guns
Africa Opinion

Silencing the guns in Africa by 2020

African Union’s 2020 campaign to achieve peace and end conflict, extremism, crime BY: ZIPPORAH MUSAU From Africa Renewal: December 2019 – March 2020 Source: https://www.un.org/ Realising a conflict-free Africa is the dream of every African. In this edition, we highlight the current hotspots; the root causes of conflicts; the various efforts in search of peaceful co-existence and Read more

NurembergRaceLaw
Opinion

የናዚዎች የኑረንበርጉ የጋብቻ ክልከላ ህግና በሀገራችን ውስጥ እየተደመጠ ያለው ተመሳሳይ አስፈሪ ጥሪ

Background Two distinct laws passed in Nazi Germany in September 1935 are known collectively as the Nuremberg Laws: the Reich Citizenship Law and the Law for the Protection of German Blood and German Honor. These laws embodied many of the racial theories underpinning Nazi ideology. They would provide the legal framework for the systematic persecution of Jews Read more

ዮሐንስ ወልደገብርኤል
Opinion

“ዘራፊው ለሕዝብ ጥቅም እየተባለ ክሱ እንዲነሳ ከተደረገ ውርደቱ ለአቃቤ ሕግ ነው” አቶ ዮሐንስ ወልደገብርኤል

ዮሐንስ ወልደገብርኤል: ከሙስናና ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያዘ እስር ላይ የነበሩ ስልሳ ሦስት ሰዎች ክሳቸው ተቋርጧል። ክስ ለማቋረጥና ሰዎቹን ከእስር ለመልቀቅ የተሰጠው ምክንያት የፖለቲካ ምህዳሩን ማስፋት የሚል ከመሆኑ አንፃር፤ ፍትህን ማስፈን እና እንዲህ ዓይነቱ ውሳኔ እንዴት አብሮ መሄድ ይችላል? የሚልና ሌሎች ከግለሰቦቹ ክስ መቋረጥ ጋር ተያይዞ በርካታ ጥያቄዎችም እየተነሱ ነው። የደርግ ከፍተኛ አመራሮችን ለመክሰስ ተቋቁሞ Read more

abiy
Opinion

ለዋዜማ ሬዲዮ – የህዳሴውን ግድብ ዜናችሁን ላስተካክልላችሁ

የውሃ ሃብት ባለሙያ ነኝ፤ የግድቡ ጉዳይ ቀጥታ ከሙያዬ ጋር ባይገናኝም እንደዜጋ ሁኔታውን በቅርብ እከታተላለሁ፤ ፖለቲካንም እንዲሁ። የዋዜማን ሰዎች ዋዜማ ሳትሆኑ ነው የማውቃችሁ፤ ካገር ከመውጣታችሁ በፊት ማለቴ ነው። የማውቃችሁም በግል ሳይሆን እንደማንኛውም የሚዲያ ተጠቃሚ ነው፤ ስለዚህ እናንተ አታውቁኝም። አሁንም ዋዜማን እከታተላለሁ። ከዳያስፖራ ከሚመነጩት የዜና ዘገባዎችና መረጃዎች የእናንተ በተሻለ መጠን ተዓማኒነትና ሥርዓት የያዘ ነው ብዬ ስለማምን አነባችኋለሁ። Read more