by Mesfin Tegenu, opinion contributor It was 7 a.m. on a Friday morning when a Turkish-made drone controlled by government forces slammed into a health center in the Ethiopian villages in Gojjam, in the Amhara region of Africa’s second-most populous nation. Prime Minister Abiy Ahmed’s regime says it’s targeting Fano rebels in this northern region, but Read more
Opinion
More Than Ever Before, Ethiopia Should Celebrate the Spirit of Adwa Day to Unify the Nation
February 29, 2024 The victory against the Italian army at the Battle of Adwa on March 1896, was not only a blow against European Imperialism, but a vital step towards Ethiopia becoming a nation. Various sections of Ethiopian society united to defeat an enemy and guarantee their freedom. This event has helped shape the Ethiopian Read more
The world must respond to Ethiopia’s Merawi Massacre
BY MESFIN TEGENU, OPINION CONTRIBUTOR – 02/23/24 5:52 PM ET It has taken three weeks, but the world is slowly confirming the details and coming to grips with a shocking atrocity in Africa’s second most populous nation. In the Ethiopian village of Merawi, government soldiers massacred civilians in door-to-door house raids, then dumped the victims’ Read more
ጌዲዮን ጢሞቲወስ እና ዘረኛው መንግስት
ሕግ በኢትዮጵያ እና ጀኖሳይድ እንደ የናዚ ፓርቲ መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር)/ዳላስ ሒትለር ወደስልጣን ሲወጣ አላማው አንድ እና አንድ ብቻ ነበር። ዘረኝነት! ዘረኝነት በሕግ ተደግፎ የናዚ ጀርመንን ሕገመንግስት የበላይነት እንዲይዝ ታዋቂው የህግ ፈላስፋ Carl Schmitt ያለ የሌለ እውቀቱን ተጠቅሞ እነ Emanuel Kant የመሰሉ ስለፍትህ እና ግብረገብነት አጥብቀው የሰሩ ሕብረተሰብን ያስተማሩ በተፈጠሩባት ሐገር እነ Carl Schmitt አይነት Read more
የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባሌ…
መስከረም አበራ ከቃሊቲ ማጎሪያ መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ላይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ ይህን አይቀሬ የህዝብ ትግል ቢችለ ለማስቀረት፣ ካልሆነ ለማዘግየት፣ ካልተቻለም የተጀመረ የህዝብ ትግሉን አልከስክሶ ለማስቀረት ደመነፍሳቸው ያዘዛቸውን ሁለ ያደርጋሉ። ከዚህ ደመነፍሳዊ አካሄድ አንዱ የህዝብን የሚታይ በደል ሸምጥጦ መካድ፣ Read more
Ethiopia : The Road to Slavery
By Kebour Ghenna It’s no exaggeration to say that December 11, 2023, is a historic day for the Ethiopian economy. For the first time in its history, Ethiopia missed its debt interest payment of US$33 million coupon on its one-billion-dollar Eurobond, becoming the third African nation to default within a span of three years. Virtually Read more
End of an Era: Ethiopia Faces a Newly Empowered Somalia
By:Addis Insight Date: January 2, 2024 In the ever-evolving geopolitical landscape of the Horn of Africa, two narratives are concurrently unfolding: Ethiopia’s dwindling influence amidst internal strife and economic challenges, and Somalia’s gradual rise to prominence, buoyed by significant milestones in debt relief and military empowerment. Ethiopia’s Diminishing Stature: A Nation Under Strain Ethiopia’s position Read more
የዳንጋላ ኦፕሬሽን እና ፋኖ የሰበረው የሾህ አጥር
መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር) December 23, 2023 ከዳላስ ቴክሳስ ድፍን 50 አመታት ተቆጥሯል። የትግራይን ሕዝብ ከአማራ ወንድሙ እና እህቱ ለማለያየት የተሰራው ሰይጣናዊ ስራ በተግባር ተተርጉሞ ሁለቱን በባህል፤ በቋንቋ መሰረት፤ በሐይማኖት እና ተውፊት የማይለያዩ እንዲለያዩ ከተደረገ። ይህን ለሽሆች አመታት ቅድስት ሐገራችንን እንድትቀጥል እና በአለም ላይ ለተገፉ አገራት በግፍ ተይዘው ቅኝ ለተገዙ ሕዝቦች ተምሳሌት የሆነችን ሐገር መስራች የሆኑ Read more
House hearing on Ethiopia a step in the right direction
BY MESFIN TEGENU, OPINION CONTRIBUTOR – 12/16/23 2:00 PM ET AP Photo/Mulugeta Ayene, File Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed. There was certainly a lot going on around the world as November came to an end. Yet on Nov. 30, the House Foreign Affairs Committee’s Subcommittee on Africa took time for a deep dive into a major geopolitical Read more
የእስራኤልና ሀማስ ጦርነት ለዶክተር አብይ ተጨማሪ አደጋን ይዞ ብቅ ብሏል፡፡
በባጤሮ በለጠ Friday, December 14 2023 ሀማዝ እስራኤልን አጥቅቶ ከ 1200 የእስራኤል ዜጎችን ከገደለና ከ200 በላይ የሚሆኑትን ደግሞ ጠልፎ ከወሰደ ወዲህ የተቀሰቀሰው ጦርነት፣ የቀይ ባህር ተጎራባች የሆኑ ሀገራትን ልዩ ትኩረት እንዲያገኙ አድርጓል፡፡ የየመን ሁትሲ ( Houthis ) አማጽያን ይህኑ ጦርነት ተከትሎ ወደ እስራኤል የሚያስወንጭፉት የሚሳኤል ጥቃትም ይሁን በተከታታይ በቀይ ባህር ላይ የሚንቀሳቀሡ መርከቦችን ማጥቃት Read more
የአማራ የሕልውና ትግል ላማረኛ ቋንቋ የከፈተው ትልቅ ዕድል
OCTOBER 27, 2023 ሳይደግስ አይጣላም አማረኛ ቋንቋ ማናቸውንም ነገር በቀላሉ ለመገለጽ የሚያስችል እጅግ በጣም ቀና፣ ቅን፣ ተጣጣፊና፣ በዚያ ላይ ደግሞ ውብ ቋንቋ ነው፡፡ ባጭሩ ለመናገር ደግሞ አማረኛ እንዳበጁት የሚበጅ ድንቅ ቋንቋ ነው። ይህን እንዳበጁት የሚበጅ ድንቅ ቋንቋ በስርዓቱ በማበጃጀት፣ እንግሊዘኛን ጨምሮዐበይት ከሚባሉት ከማናቸው የዓለም ቋንቋወች ጋር አቻ እንዲሆን ብቻ ሳይሆን እንዲበልጥም ማድረግ ይቻላል። አማረኛ የሚበጃጀው ደግሞ የቆሸሸውን በማጽዳት፣ የተሳሳተውን በማረም፣ የተዘበራረቀውን በማደረጃጀትና አስፈላጊወቹን አዳዲስ ቃሎች በመፍጠር ነው፡፡ አስፈላጊወቹን ቃሎች Read more
የጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ በአለም አቀፍ መድረክ ንግግሮቻቸውን በአማርኛ ቢያደርጉስ?
ጥቅምት 8, 2016 (ኦክቶበር 18፣ 2023 ) ከባጤሮ በለጠ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይም ሆኑ ሌሎች የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣኖች በአለም አቀፍ መድረኮች ደግመው ደጋግመው አማርኛን ከመጠቀም ይልቅ ችሎታቸው ብዙም ባልሆነው የእንግሊዝኛውን ቋንቋ ሲጠቀሙ ይታያል፡፡ በዛሬው የቻይና ቤልት ኤንድ ሮድ የመሪዎች ጉባኤ ላይም የታየው ይኽው ነው፡፡ ይህ ታዲያ ለምን ይሆናል ጥቅምና ጉዳቱስ ምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢነት Read more
Oromummaa God : An Open Letter to PM Abiy
Above Photo illustration source CNN Neither Kronos nor Zeus is a Good Role Model for You Yonas Biru, PhD In Greek mythology, Kronos is one of the worst Greek gods. He was cruel to his wife and children. Fearing that his children would one day grow up and overthrow him, he swallowed them as soon Read more
Abiy Ahmed’s American Espionage Debacle and Its Implications for Fanno
Yonas Biru October 2, 2023 Yonas Biru, PhD It is hard to describe the activities of PM Abiy Ahmed’s spy, Abraham Teklu Lemma, in the US. The espionage was part audacious and part stupid. It was audacious because the PM was interested in getting top secret US intelligence not only on Ethiopia but also Read more
የባለሥልጣናትና የባለሀብቶች ግንኙነት ሥርዓት ይኑረው!
October 1, 2023 በሕዝብ ድምፅ ሥልጣን የያዘ ፓርቲ የሚመሠርተው መንግሥት ከምንም ነገር በፊት ለሕግና ለሥርዓት መከበር ኃላፊነት ሊኖረው ይገባል፡፡ ይህንን ኃላፊነት በሚገባ ሊወጣ የሚችለው ሥራውን በግልጽነትና በተጠያቂነት መርህ ሲያከናውን ነው፡፡ የመንግሥት አሠራር በግልጽነትና በተጠያቂነት መርህ ሲመራ በሥልጣን መባለግም ሆነ፣ ለሕገወጥነት የሚገፋፉ ድርጊቶች በሙሉ ይመክናሉ፡፡ በቅርቡ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ያከናወነው ገዥው የብልፅግና ፓርቲ ምክትል Read more
መሆን የነበረበት የአማራን ህዝብ ለቀቅ ወያኔ ጠበቅ ማድረግ ነበር !!
August 6, 2023 አንዳርጋቸው ጽጌ በትናንትናው እለት የፌደራል መንግስቱ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ጥያቄ አቀረቡልኝ በሚል የአማራን ክልል “በአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ” ስር ማስገባቱን አሳውቆናል። ይህን ዕዝ ለማቋቋም የሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6/2015፣ የህዝብን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ” አጽድቋል። የዚህ ሰነድ ክፍል ሶስት “በአስቸኳይ ጊዜ የሚወሰዱ እርምጃዎችና የተከለከሉ Read more
መደራደር ያለብህ ከተበደለ ወገን ጋር ነው
ሙሉጌታ ለሜጫ ወይ ድርድር !!! ምን ጉድ ነው የገጠመን። እውነቱን ለመናገር የኢትዮዽያን በዚህ መጠን መንኮታኮት ስመለከት የጌታ መምጫ የቀረበ ይመስለኛል። ለአፍሪካ የሚበቃ ጦር ተገንብቷል ተብለን ነበረ ። – ራሺያ ሰላም ጠልታ ይሆን ግን ለታላቋ ራሺያ ክብር ብላ ነው መላ ምእራብአውያንን ገጥማ እየተፋለመች ያለች ። – ዩክሬንም ለሀገሬ ክብር ብላ ይሆናል እንጅ አገሮቱ አመድ እስክትሆን እየተፋለመች Read more
ትጥቅ አለማውረድና እያገረሽ የሚቀጥለው አመጽ !
ትጥቅ አለማውረድና እያገረሽ የሚቀጥለው አመጽ፡፣ የኮንጎ መንግስትና የ M23 አማጽያን ድርድር ለእኛ ሀገር ድርድርስ ምን ያስተምረናል? በ በጤሮ በለጠ በዴሞክርቲክ ኮንጎ M23 የተሰኘ አማጺ ቡድን ከማከላዊ መንግስቱ ጋር በትጥቅ መፋለም ከጀመረና ይህም ለብዙ የሀገሪቱ ስቃይ መሰረት ከሆነ ቆይቷል፡፡ አማጺው M23 እና መንግስት በአካባቢው መንግስታትና በዓለም እቅፉ ማህበረሰብ ግፊት ወደ ድርድር እንዲያመሩ የተደረገ ቢሆንም ታጣቂዎቹ ደርድሩ ውስጥ Read more
የራያን ሕዝብ ትግል የሁሉም አማራ የማድረግ ተልዕኮ! – ሲሳይ መንግስቴ (ዶ/ር)
August 6, 2022 ከባለፈው አመት አጋማሽ ጀምሮ የራያን ሕዝብ የነጻነት እንቅስቃሴ መልክ በማስያዝ የወሎ ብሎም የሁሉም አማራ ጉዳይ የማድረግ ስራችንን አጠናክረን ቀጥለናል። በዚህም መሰረት አምና የተለያየ ቅርጽና ስያሜ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ቡድኖች ያሉበትን ሁኔታ በመገምገም የተጠናከረ ትግል ለማካሄድ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፍጠር ነበረብን። ይህንን ሀሳባችንን ወደ ተግባር ለመቀየርም መጀመሪያ ከሞላ ጎደል ከሁሉም የራያ ወረዳዎች ማለትም Read more
How Israel’s Falash Mura immigration from Ethiopia became a painful 30-year saga, with no end in sight
By Cnaan Liphshiz June 14, 2022 11:53 am GONDAR, Ethiopia (JTA) — It was love at first sight for Wesom Mellesse when his wife stepped into his metal shop 17 years ago. “Her dad took her into my shop because he needed me to fix their plow and when I saw her, we understood that Read more
ማልቀስስ ለእርሱ ነው
August 28, 2012 የተፃፈ ግን የተላንቱን ብቻ ሳይሆን የዛሬን የህዝብን ስሜት የሚገልጽ የተዋጣለት ግጥም ምንድን ነው ማልቀሱ ኑሮ ለሚሞተው፤ ባልጋው በዙፋኑ ለተቀማጠለው፤ እግዜር በፍቃዱ መሬት ላወረደው፤ ከአፈር ተፈጥሮ አፈር ለሚሆነው፤ የአዳምን ፅዋ ጨልጥ ለተባለው፤ ሞቶ ተገንዞ ይነሳል ለሚለው፤ ማልቀስ ለቋሚው ነው በቁሙ ለሞተው። ማልቀስ ላልቃሹ ነው፤ ባስለቃሾቹ ፊት ለሚንሰቀሰቀው፤ ቀባሪውን ቀብሮ ብቸኛ ለሆነው፤ አልቅሶ ሳይበቃው፤ Read more
አብይ አህመድ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኛ ወይንስ የኦነግ ምርኮኛ? ……
ከጥሩነህ MARCH 31, 2022 ኢትዮጵያዊነትን በተራብንበት ጊዜ ብቅ ብለው ኢትዮጵያዊነትን አጎረሱን፣ ጥጋብ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት አሰከሩን። አቅላችንን እስከምንስት ድረስ ጮቤ አስረገጡን፤ የኢትዮጵያው ሙሴ ስንልም አሞካሸን፣ ከሰማየ ሰማያት የውረዱ የፈጣሪ ስጦታ ብለን ዘመርን። ዳሩ ምን ያደረጋል የአነሳሱን፤ የፍቅሩን መዕራፎች ጽፈን ሳናገባድድ የአወዳደቅ፤ የመንጋዳገድ ተቃራኒ ምዕራፍ ተጀመረ። ወጣወጣና ተንከባለለ እንደሙቀጫ እንዲሉ የደስታን ዳር ሳናይ የሃዘን ድባብ በኢትዮጵያዊነት Read more
በድል እና በይቅርታ አድራጊነት የሚለካ – ኢትዮጵያዊነት!
በ1874 ዓ.ም የጎጃሙ ንጉሥ ተክለሃይማኖት እና የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ፤ እምባቦ ላይ ጦርነት አደረጉ። የሞተው ሞቶ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ተማረኩ። ድል ያደረጉት ንጉሥ ምኒልክ… የጎጃሙን ንጉሥ አልገደሏቸውም። እንዲያውን ይቅርታን ለማስተማር ሲሉ፤ በደንብ እያስጠበቁ እራት አብረዋቸው እንዲበሉ ያደርጉ ነበር። ምኒልክ ይህን በማድረጋቸው ህዝቡም ወታደሩም አልተቆጣም። በአመቱ በ1875 ንጉሥ ምኒልክ ምርኳቸውን ይዘው፤ ለአጼ ዮሃንስ ለማስረከብ ወደ ትግራይ አቅጣጫ ተጓዙ። Read more
ሳይቃጠል በቅጠል! – አበበ ገላው
BY ዘ-ሐበሻ JANUARY 9, 2022 ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የስልጣን መንበሩን ከተቆጣተሩ ጀምሮ ለበርካታ ጊዜያት የልባቸውን ስሜት በውብ ቃላት አጅበው ለህዝብ በንግግር አቅርበዋል። ለዚህም ህዝቡ ከመቀመጫው ተነስቶ በተደጋጋሚ አክብሮቱን ገልጿል። በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን በተረከቡ ሰሞን ፓርላማ ቀርበው አሸባሪ የነበርነው እኛ ነን በማለት የህወሃት እንደራሴዎች በታደሙበት የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ሲጠይቁ ከመቀመጫዬ ተነስቼ ማጨብጨብ ብቻ ሳይሆን በደስታ አንብቻለሁ። Read more
The age of disinformation: what exactly is happening in Ethiopia?
Bahru Zewde – —- Following the reported capture of the strategic towns of Dessie and Kombolcha by the forces of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), the world is abuzz with the imminent fall of the Ethiopian capital, Addis Ababa. CNN and the rest have been describing the events in lurid terms. The US embassy Read more
የቺሌ ዴሞክራሲ መጨንገፍ – የፋሽዝም መነሳት – የሳልቫዶራ አየንዴ አወዳደቅ
November 8, 2021 Mengistu Musie =================== በ CNN ያየሁትን ማመን አቃተኝ ነገሩ አልተሰራም አዲስ ነው ወይም አይሰራም ብየ አይደለም። የሽግግር መንግስት ባዮቹ ጉግማንጉግ ግለሰቦች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ኖረው የማያውቁ ለዘመናት በታገልሁበት ሁሉ ሰምቻቸው አይቻቸው የማላውቃቸው መሆኑ ነው። ስለዴሞክራሲ ለ40 ምናምን አመታት ከታገሉ የኢሕአፓ ታጋዮች ጋር የኖርሁ ስለሆነ ነው። እነዚህ ያየኋቸው ግለሰቦች ግን ስም የሌላቸው ምናልባትም Read more
በደደብነት ላይ ዘረኝነት
በቅርቡ ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ ጨዋታችን መሃል “አንድ ደደብ ሰው ዘረኛ ቢሆንስ?” ብዬ ጠይቄው ሳልጨርስ “ኦ ኦ ኦ ኦ ከአውቶሚክ ቦንብ የበለጠ ጥፋት ያደርሳል” ያለኝ ዛሬ ትዝ ብሎኝ ነው በዚህ የአዲስ መንግስት ምስረታ ቀን ሃሳቤን ላካፍላችሁ የፈለኩት ወቅቱ የአንድ ምዕራፍ ማለቂያና የሚቀጥለው መጀመርያ ቀንስለሆነ፣ባለፉት ዓመታት ስለዘረኝነት የታዘብኳቸውን ባጭሩ ላካፍላችሁ ስወስን፣ እንደአስተማሪ የማታውቁትን ላስተምራችሁ ሳይሆን እንደ Read more
Promoting Economic Growth and Tranquility Should Replace Foreign Interventionism. The Case of Ethiopia
Promoting Economic Growth and Tranquility Should Replace Foreign Interventionism. The Case of Ethiopia Lawrence Freeman September 2, 2021 As the United States was in the final days of evacuation from its twenty year old failed invasion of Afghanistan, the Washington Post called on President Joe Biden to impose more harsh penalties on the nation of Ethiopia. There Read more
Who is telling the truth about Ethiopia’s internal conflict?
Doreen Nicoll August 13, 2021 In a country that prides itself on being united, Ethiopia’s internal conflict makes it difficult for outsiders to decipher exactly who is trying to help the nation and who is in it for their own gain. The Tigray region of Ethiopia is the source of this conundrum. Over five million Read more
International Media Worsens Situation in Tigray by Advancing Armed Groups’ Agenda
Above: Thousands of Ethiopians gather in Addis Ababa on Thursday to show support to the country’s army against TPLF. OPINION | By KUNGU AL-MAHADI ADAM Today, dozens of thousands of Ethiopians gathered in Addis Ababa’s Meskel square to show support for the country’s military in its fight against the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) Read more
Celebrate Ethiopia’s March 1, 1896 Victory at Adwa: Ethiopia is Fighting Another Battle Today to Protect its Sovereignty
February 28, 2021 This article below was first published in the March 2017. If you read the headlines of the European press following Italy’s defeat on March1, 1896, you will see that this battle shook the foundations of European Imperialism to its core. Today, Ethiopia is engaged in another battle for its sovereignty, no less Read more
ኢትዮጵያ: ህዝባዊ መንግስት…!!! በተመስገን ደሳለኝ
ህዝባዊ መንግስት…!!! (ተመስገን ደሳለኝ) 19/02/2021 የድኅረ-ፋሺስቷ ኢትዮጵያ አርበኞችን ገፍታ፣ ባንዳዎችን መሾሟ ምሬት ያሳደረበት ባለ-ቅኔ፡- ‹‹ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፣ የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ፤›› ማለቱን ሰምተናል። በዚያ ዘመን የተቀነቀነው የ‹ሕዝባዊ መንግሥት› ጥያቄም፣ አዙሪት ይዞት ወድቆ-እየተነሳ እዚህ ደርሷል። አቀራረቡ ቢለያይም ከአፈ-ንጉሥ ታከለ እስከ ቢተወደድ ነጋሽ፣ ከመንግሥቱ ነዋይ እስከ መንግሥቱ ኃይለማርያም፣ ከኃይሌ ፊዳ እስከ ብርሃነመስቀል ረዳ፣ ከአስራት ወልደየስ Read more
Ethiopia vs. the New White Supremacy
If you’re an ally of Ethiopia and the Ethiopian people, you might feel pretty frustrated about now. I don’t know about you, but I’ve come to the conclusion that we’re wasting time on the wrong battles. The TPLF has managed to play the Western media like a fiddle. It began the conflict, boasting through its Read more
Ethiopia and the Tigray conflict in 2021: Leader to watch 2021: Abiy Ahmed
Jon Abbink | 28 December 2020 The Ethiopian PM received the 2019 Nobel Prize for his peace agreement with Eritrea, breaking nearly 20 years of stalemate. After the Tigray conflict erupted last November many observers asked: “He got the Nobel Peace Prize, but starts a war the next year: why”? In Ethiopia, an armed conflict Read more
The Final Hours of Ethiopia’s TPLF Regime
DECEMBER 31, 2020 BY THOMAS MOUNTAIN With their army destroyed and their last, best troops wiped out in one morning on the outskirts of their capital Mekele the last remnants of the leadership of Ethiopia’s TPLF regime were forced to retreat to the secret Hagarasalam underground bunkers near the capital. Built by the notoriously paranoid and Read more
የቤኔሻንጉል በጉራፈርዳና ሌሎችም ቦታዎች ለምን በተከታታይ በዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በረታ?
የቤኔሻንጉል በጉራፈርዳና ሌሎችም ቦታዎች ለምን በተከታታይ በዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በረታ? አክሊሉ ወንድአፈረው ( ethioandenet@bell.net ) ዲስምበር 26፣2020 ባለፈው ጥቂት ወራት በቤኒሻንጉል ነዋሪ የሆኑ የአማራና አገው ማኅበረሰብ አባላት ላይ ሰፊ ጭፍጨፋ ተካሂዷል። ይህን አስቃቂ ግፍ ሰምተንና ዓይተን ሳንውል ሳናድር ጥቅምት 12፣ 2013 ዓ. ም (ኦክቶበር 22፣ 2020) ደግሞ በቤንች ማጂ ጉራፈርዳ የአካባቢው ባለሥልጣኖች እንደሚሉት የ18 ሰዎች (በአካባቢው Read more